እስኪ እንወያይ - Let Us Discuss

እስኪ እንወያይ - Let Us Discuss In this page we will discuss more about religion.

21/07/2025

እግዚአብሔርን ስንጠይቀው

09/06/2025
ማቴዎስ 7፤16-20ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ። ከእሾህ ወይን ከኩርንችትስ በለስ ይለቀማልን? እንዲሁ መልካም ዛፍ ሁሉ መልካም ፍሬ ያደርጋል፥ ክፉም ዛፍ ክፉ ፍሬ ያደርጋል። መልካም ዛፍ ክፉ ...
23/04/2025

ማቴዎስ 7፤16-20
ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ። ከእሾህ ወይን ከኩርንችትስ በለስ ይለቀማልን? እንዲሁ መልካም ዛፍ ሁሉ መልካም ፍሬ ያደርጋል፥ ክፉም ዛፍ ክፉ ፍሬ ያደርጋል። መልካም ዛፍ ክፉ ፍሬ ማፍራት፥ ወይም ክፉ ዛፍ መልካም ፍሬ ማፍራት አይቻለውም። መልካም ፍሬ የማያደርግ ዛፍ ሁሉ ይቆረጣል ወደ እሳትም ይጣላል። ስለዚህም ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ።
አሁን የዘመኑ ጵጵስና እና የስልጣን ሽኩቻ ሐገራችንን እና እቤ ቤተክርስቲያንን እያሳሰበ ያለው በመካከላቸው ከልባቸው መንፈስ ቅዱስን ሳይለምኑ ትኅትና የሌለበት እውቀት የሌለበት ዘረኝነት ጎጠኝነት ገንዘብ ወዳድነት የሞላበት መሆኑ የኦሮሚያ ሲኖዶስ ተብሎ የተጀመረው ይሄው አሁን ላይ ዓይኑን አፍጥጦ እየወጣ ያለ ይመስላል። አሁን ላይ ብጹዕ አቡነ ገብርኤልም ከስሕተታቸው እንዲታረሙ ጠቅላይ ቤተክህነት እና ቅዱስ ሲኖዶስም የታየውን እንክርዳድ 1ስሕተት/ በቶሎ ለቅመው እንዲያስተካክሉ እና የቀጣይ አቅጣጫዎችን እንዲያስቀምጡ ሁላችንም የድርሻችንን እንድንወጣ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን።
ሰላመ እግዚአብሔር አይለየን
Ⓒ ታከለ ዘውዴ

Address

Tewodros
Bahir Dar

Telephone

+251932916217

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when እስኪ እንወያይ - Let Us Discuss posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to እስኪ እንወያይ - Let Us Discuss:

Share