Samuel Bunna Churko

Samuel Bunna Churko Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Samuel Bunna Churko, Hawassa, Awassa.

03/08/2025
30/07/2025

እንዲያው ለስቭል ሰርቫንቱ ኑሮ ሬት ሬት ብልም ዳሩ ሠላም ለኢትዮጵያችን ይሁን!!

የተወደዱ ልጅነታቸውንና ጉብዝናቸውን ለጌታ በመሰዋት የጌታን የማዳኑን ጉልበት በዜማ ለዓለም የአወጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ከእኛ ጋር የእግዚአብሔር ልጆች ናቸውና እስኪ እነዚህን ዕንቆዎችንም ደግ...
28/07/2025

የተወደዱ ልጅነታቸውንና ጉብዝናቸውን ለጌታ በመሰዋት የጌታን የማዳኑን ጉልበት በዜማ ለዓለም የአወጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ከእኛ ጋር የእግዚአብሔር ልጆች ናቸውና እስኪ እነዚህን ዕንቆዎችንም ደግሞ በቅዱሱ ስም ባርኳቸው!!

ውዴ ኢየሱሴን በዝማሬ የገለፁ የተከበሩ አገልጋይ ዘማሪዎች ሊሊ(ቃል ኪዳን) ጥላሁን እና የአዋሳው ከኮረም ሰፈር የተነሰው ደረጀ ማሰቦ ናቸው። እስኪ ባርኳቸው በጨው በተቀመመ በፀጋ ቃል በመን...
28/07/2025

ውዴ ኢየሱሴን በዝማሬ የገለፁ የተከበሩ አገልጋይ ዘማሪዎች ሊሊ(ቃል ኪዳን) ጥላሁን እና የአዋሳው ከኮረም ሰፈር የተነሰው ደረጀ ማሰቦ ናቸው። እስኪ ባርኳቸው በጨው በተቀመመ በፀጋ ቃል በመንፈሳዊ በረከት እጃችውን ዘርጉና!

ቆዩ ምንድ ነው እሱ እየሆነ ያለው ጎበዝ???What is going on/happening please??
26/07/2025

ቆዩ ምንድ ነው እሱ እየሆነ ያለው ጎበዝ???
What is going on/happening please??

26/07/2025

NO MATTER HOW LONG THE NIGHT IS, BUT BRIGHT DAY WILL COME SOON TO ETHIOPIAN TEACHERS.
YOUR OPTIMIST BROTHER, SAMUEL.!!

An optimist Afro-Sami!
24/07/2025

An optimist Afro-Sami!

Address

Hawassa
Awassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Samuel Bunna Churko posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share