12/06/2026
#ከተማ #አቀፍ #የተራራ ፀሎት #ንቅናቄ
በግሬት ኮሚሽን ኢትዮጵያ ሀዋሳ ቢሮ አዘጋጅነት ተሰናድቶ የነበረው ከተማ የተራራ ፀሎት ንቅናቄ በታቦር ተራራ ከተለያዩ ቤተክርስቲያናት ከተወጣጡ የፀሎት ህብረቶች እና ከአጋር ሚኒስትሪዎች ጋር ለቤተክርስቲያን ለሀገር በጥብቅ ፀሎት ተደርጓል የረዳን ጌታ ይመስገን
✅Follow GCMEHawassa on:
Telegram | Facebook | Instagram | Tiktok | YouTube