Hawassa Catholic KDM family

Hawassa  Catholic KDM family We are one family🙏🙏🙏

የጌታችን እና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ ክብረ በዓል በሀዋሳ ኪዳነምረት ካቴድራል 🙏🙏🙏🙏
12/04/2026

የጌታችን እና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ ክብረ በዓል በሀዋሳ ኪዳነምረት ካቴድራል 🙏🙏🙏🙏

11/04/2026
የስግደት በዓል በሀዋሳ ኪዳነምረት ካቴድራል
10/04/2026

የስግደት በዓል በሀዋሳ ኪዳነምረት ካቴድራል

ክርስቶስ ሆይ በተቀደሰ መስቀልህ አለምን ያዳንህ አንተ ነህና
10/04/2026

ክርስቶስ ሆይ በተቀደሰ መስቀልህ አለምን ያዳንህ አንተ ነህና

 በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን
10/04/2026


በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን

 በፉላሳ ቅድስት ቤተሰብ ቁምስና ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም። ዮሐንስ 15:13
10/04/2026


በፉላሳ ቅድስት ቤተሰብ ቁምስና

ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም። ዮሐንስ 15:13

09/04/2026

ቅዱስ ቁርባን የኢየሱስ ስጋ እና ደም
እውነተኛ ከእርሱ ዘንድ የተሰጠን

ኢየሱስንም ይዘው ወሰዱት፤ መስቀሉንም ተሸክሞ በዕብራይስጥ ጎልጎታ ወደ ተባለው የራስ ቅል ስፍራ ወደሚሉት ወጣ። ዮሐንስ19፥17ሞታችንን ለሞተው የእኛን ቁስል ለተሸከመው እንስገድለት :ዕዳችን...
09/04/2026

ኢየሱስንም ይዘው ወሰዱት፤ መስቀሉንም ተሸክሞ በዕብራይስጥ ጎልጎታ ወደ ተባለው የራስ ቅል ስፍራ ወደሚሉት ወጣ። ዮሐንስ
19፥17
ሞታችንን ለሞተው የእኛን ቁስል ለተሸከመው እንስገድለት :ዕዳችንን ለሻረው አንዳች ኩነኔ እንኳ ሳይኖርበት ስለ እኛ ሞትን ለመረጠው እንስገድለት🙏🙏🙏
ውድ ካቶሊካዊያን እንዲሁም በጎ ፍቃድ ያላችሁ በሙሉ
የጌታን ህማማት መከራ እና ስቃይ እንካፈል ዘንድ ስቅለት አርብ እለት መነሻውን ፉላሳ ቅድስት ቤተሰብ ቤተክርስቲያን መድረሻውን ደግሞ ደብረዘይት ተራራ ልዩ የሆነ የስግደት እንዲሁም መስቀል መንገድ ጉዞ ስለሚኖረን በእለቱ ከጠዋቱ 2:00 ሳዓት በመገኘት ተሳታፊ እንድትሆኑ በጌታ ፍቅር እንጋብዛችዃለን።

በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የሀዋሳ ሀገረስብከት ሀዋሳ ኪዳነምረት ቁምስና የሆሳዕና ክብረ በዓል 🙏🙏🙏🙏ሆሳዕና ለዳዊት ልጅ ምስጋና በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ የተባረከ ነው የተናቁት ...
05/04/2026

በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የሀዋሳ ሀገረስብከት ሀዋሳ ኪዳነምረት ቁምስና የሆሳዕና ክብረ በዓል 🙏🙏🙏🙏
ሆሳዕና ለዳዊት ልጅ ምስጋና በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ የተባረከ ነው የተናቁት የሚፈልግ ለተገፉ የቅርብ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ይሁንለ🙏🙏🙏🙏

04/04/2026

በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የሀዋሳ ሀገረስብከት ሀዋሳ ኪዳነምረት ቁምስና የመስቀል መንገድ የእግር ጉዞ🙏🙏🙏🙏በኋላዬ ሊመጣ የሚወድ ቢኖር፥ ራሱን ይካድ መስቀሉንም ዕለት ዕለት ተሸክሞ...
04/04/2026

በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የሀዋሳ ሀገረስብከት ሀዋሳ ኪዳነምረት ቁምስና የመስቀል መንገድ የእግር ጉዞ🙏🙏🙏🙏
በኋላዬ ሊመጣ የሚወድ ቢኖር፥ ራሱን ይካድ መስቀሉንም ዕለት ዕለት ተሸክሞ ይከተለኝ። ሉቃስ 9:23

02/04/2026

እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።

ኢሳይያስ 40:31
ክቡር አባ ተስፋዬ ቢሻሞ
የመቂ ካቶሊክ ኪዳነምረት ካቴድራል ቆሞስ


https://youtu.be/kjti92h9mn4?si=oJFNTzncOYAZF4ZT

Address

Hawassa
Awassa
261106

Telephone

+251916779224

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hawassa Catholic KDM family posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Hawassa Catholic KDM family:

Share