Hawassa Hogoba Hiywot Berhan Church ሀዋሳ ሆጎባ አጥቢያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርሰቲያን

  • Home
  • Ethiopia
  • Awassa
  • Hawassa Hogoba Hiywot Berhan Church ሀዋሳ ሆጎባ አጥቢያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርሰቲያን

Hawassa Hogoba Hiywot Berhan Church  ሀዋሳ ሆጎባ አጥቢያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርሰቲያን እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፡ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል...
ዮሐ 8፡12

በእነዚህ ቀናት ሁላችሁም በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ  እንድትሆኑ እንጋብዛችኋለን !!
04/07/2026

በእነዚህ ቀናት ሁላችሁም በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ እንድትሆኑ እንጋብዛችኋለን !!

እግዚአብሔር የጽዮንን ምርኮ በመለሰ ጊዜ፥ እጅግ ደስተኞች ሆንን። በዚያን ጊዜ አፋችን ደስታን፥ አንደበታችንም ሐሴትን ሞላ፤ በዚያን ጊዜ በአሕዛብ ዘንድ፦ እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን አደረገላ...
13/06/2026

እግዚአብሔር የጽዮንን ምርኮ በመለሰ ጊዜ፥ እጅግ ደስተኞች ሆንን።
በዚያን ጊዜ አፋችን ደስታን፥ አንደበታችንም ሐሴትን ሞላ፤ በዚያን ጊዜ በአሕዛብ ዘንድ፦ እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን አደረገላቸው ተባለ።
እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን አደረገልን፥ ደስም አለን
መዝሙር ዳዊት 126:1_3

 #ነገ _ድንቅ_ጊዜ_ይኖረናል_ሁላችሁም_ተጋብዛቹአል 🙏ዕለቴ ረቡዕ 11:30
12/05/2026

#ነገ _ድንቅ_ጊዜ_ይኖረናል_ሁላችሁም_ተጋብዛቹአል 🙏

ዕለቴ ረቡዕ 11:30

ነገ በወጣቶች መደበኛ ፕሮግራም ጌታ መልካም ጊዜ ይሰጠናል ሁላችሁም ተጋብዛቿል!!
03/03/2026

ነገ በወጣቶች መደበኛ ፕሮግራም ጌታ መልካም ጊዜ ይሰጠናል
ሁላችሁም ተጋብዛቿል!!

በረከቱን ተካፈሉ
16/12/2025

በረከቱን ተካፈሉ

በፍፁም አይቀርም
02/12/2025

በፍፁም አይቀርም

የፊታችን ሁለት ተከታታይ ዕሮብበልጅነት ስልጣን መገለጥ በምል ርዕስ ሁላችሁም ተጋብዛችሃልበወጣቶች ዘርፍ የተዘጋጀ
08/11/2025

የፊታችን ሁለት ተከታታይ ዕሮብ
በልጅነት ስልጣን መገለጥ በምል ርዕስ
ሁላችሁም ተጋብዛችሃል
በወጣቶች ዘርፍ የተዘጋጀ

 #ማራናታበኤፍታህ አምልኮ ህብረት የተዘጋጀ  በወጣቶች ዘርፍ የቀረበ የአምልኮ ምሽት በፎቶ
08/11/2025

#ማራናታ
በኤፍታህ አምልኮ ህብረት የተዘጋጀ
በወጣቶች ዘርፍ የቀረበ
የአምልኮ ምሽት በፎቶ

1 ቀን ብቻ ቀረ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
04/11/2025

1 ቀን ብቻ ቀረ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

Address

Hawassa Referal Hospital
Awassa

Telephone

+251916828978

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hawassa Hogoba Hiywot Berhan Church ሀዋሳ ሆጎባ አጥቢያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርሰቲያን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Hawassa Hogoba Hiywot Berhan Church ሀዋሳ ሆጎባ አጥቢያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርሰቲያን:

Shortcuts

Share