Prophet of God Melese Markos

Prophet of God Melese Markos እነሆ፥ አዲስ ነገርን አደርጋለሁ።Like this Page

 #ማንኛውም አገልግሎት(ራዕይ )መድረሻና ፍፃሜ አለው።ይህ ባይሆን ግን የመጀመሪያውን እርምጃ   ባልጀመርን ነበር።ሁልጊዜ የእግዚአብሔርን ቃል አጥብቀን ይዘን እግዚአብሔር በዚህ ምድር  ላይ ...
14/08/2026

#ማንኛውም አገልግሎት(ራዕይ )መድረሻና ፍፃሜ አለው።
ይህ ባይሆን ግን የመጀመሪያውን እርምጃ ባልጀመርን ነበር።ሁልጊዜ የእግዚአብሔርን ቃል አጥብቀን ይዘን እግዚአብሔር በዚህ ምድር ላይ ለእኛ ያዘጋጀውን ለመቀበል መትጋት ይኖርብናል።
“እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።”
— ሮሜ 8፥28
#በህይወት ጉዞ ላይ መሰናክሎች ያሉ ቢሆኑም የችግሮቹን ዘላቂ የሆነ ተግዳሮት
የምንወስነው ግን እኛ እንሆናለን።ምን እንኳን የተጠራን
ቢሆንም ተስፋ ሊያስቆርጡንና ራእያችንን ሊያመክኑ ከሚላኩ የክፋት መንፈሳዊ ኃይሎች ጋር ውጊያው አይቀሬ ነው።የሚረዱን የእግዚአብሔር መላእክቶች በዙሪያችን ቢኖሩም ፍፃሜያችንን ለማጠናቀቅ የምናደርገው ጦርነት የራሳችንን ኃላፊነት የሚጠይቅና ያለጥርጥር ማሸነፍ
የሚገባን ውጊያ ነው።
“በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን።”
— ሮሜ 8፥37
ሰናይ ጊዜ ይሁንላቹ የአባቴ ብሩካን!!
MELESE MARKOS
OF EPIKAIZO INT /CHURCH
OF EPIKAIZO TV CHANNEL

17/07/2026

🎉 እንኳን አደረሳችሁ! 🎉
እንኳን ለኢፒካይዞ ኢንተርናሽናል ቸርች የሶስተኛ አመት የምስረታ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
🌟 ታላቅ የኤክሰዶስ (Exodus) ኮንፈረንስ 🌟
ለቤተክርስቲያኑ የ3ኛ ዓመት የምስረታ በዓል የተዘጋጀ ልዩ መንፈሳዊ ኮንፈረንስ!

🎉 እንኳን አደረሳችሁ! 🎉እንኳን ለኢፒካይዞ ኢንተርናሽናል ቸርች የሶስተኛ አመት የምስረታ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!🌟 ታላቅ የኤክሰዶስ (Exodus) ኮንፈረንስ 🌟ለቤተክርስቲያኑ የ3ኛ ዓመት...
15/07/2026

🎉 እንኳን አደረሳችሁ! 🎉
እንኳን ለኢፒካይዞ ኢንተርናሽናል ቸርች የሶስተኛ አመት የምስረታ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
🌟 ታላቅ የኤክሰዶስ (Exodus) ኮንፈረንስ 🌟
ለቤተክርስቲያኑ የ3ኛ ዓመት የምስረታ በዓል የተዘጋጀ ልዩ መንፈሳዊ ኮንፈረንስ!
📅 ቀን፦ ከሐምሌ 9፣ 10፣ 11 እስከ 12 (ለተከታታይ አራት ቀናት የሚቆይ)
✨ በዚህ ኮንፈረንስ ለብዙዎች ነፃ መውጣት፣ መፈታት እና መጽናናት ይሆናል!
ማንም ሰው እንዳይቀር ሁላችሁም በጌታ ፍቅር ተጋብዛችኋል።
📍 አድራሻችን
ሀዋሳ፣ ዳቶ
አጂፕ ነዳጅ ማድያ (የቀድሞው፣ የአሁኑ ኦይል ሊቢያ ነዳጅ ማድያ) ፊት ለፊት ባለው መንገድ ወደ ውስጥ 100 ሜትር እንደተጓዙ ያገኙናል።

14/07/2026

🎉 እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉
የሀዋሳ ኢፒካይዞ ኢንተርናሽናል ቸርች 3ኛ ዓመት የምስረታ በዓሏን በታላቅ ድምቀት ታከብራለች!
ታላቅ የበረከትና የመቀባት ጊዜ ይሆንላችሁ ዘንድ በታላቅ ደስታ ተጋብዛችኋል።
📅 ቀናት፦ ከሐምሌ 9 እስከ 12 (ከሐሙስ እስከ እሁድ)
👤 የእግዚአብሔር ሰዎች፦
የእግዚአብሔር ሰው ሲኒየር ፓስተር አሌክሳንደር አጋዳ
የቤተክርስቲያኒቱ ባለራእይና መስራች ፕሬዝዳንት ነብይ መለሰ ማርቆስ
🎵 በተጨማሪም፦ በርካታ ተጋባዥ ዘማሪያን በዕለቱ አብረውን ያመልካሉ።
✨ "ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!"
መጥተው የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ!
#ሀዋሳ

🎉 እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉የሀዋሳ ኢፒካይዞ ኢንተርናሽናል ቸርች 3ኛ ዓመት የምስረታ በዓሏን በታላቅ ድምቀት ታከብራለች!ታላቅ የበረከትና የመቀባት ጊዜ ይሆንላችሁ ዘንድ...
13/07/2026

🎉 እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉
የሀዋሳ ኢፒካይዞ ኢንተርናሽናል ቸርች 3ኛ ዓመት የምስረታ በዓሏን በታላቅ ድምቀት ታከብራለች!
ታላቅ የበረከትና የመቀባት ጊዜ ይሆንላችሁ ዘንድ በታላቅ ደስታ ተጋብዛችኋል።
📅 ቀናት፦ ከሐምሌ 9 እስከ 12 (ከሐሙስ እስከ እሁድ)
👤 የእግዚአብሔር ሰዎች፦
የእግዚአብሔር ሰው ሲኒየር ፓስተር አሌክሳንደር አጋዳ
የቤተክርስቲያኒቱ ባለራእይና መስራች ፕሬዝዳንት ነብይ መለሰ ማርቆስ
🎵 በተጨማሪም፦ በርካታ ተጋባዥ ዘማሪያን በዕለቱ አብረውን ያመልካሉ።
✨ "ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!"
መጥተው የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ!

🎉 Congratulations! Congratulations! 🎉
Hawassa Epikaizo International Church is celebrating its 3rd Anniversary with great joy and glory!
You are cordially invited to be part of this season of massive blessing and anointing.
📅 Dates: Hamle 9 to 12 (Thursday to Sunday)
👤 Men of God:
The Man of God, Senior Pastor Alexander Agada
The Visionary & Founding President of the Church, Prophet Melese Markos
🎵 Featuring: Guest Ministers / Gospel Singers will be leading us in powerful worship.
✨ "Everyone is Welcome!"
Come and receive your blessing!

25/06/2026

ትንቢተ ሕዝቅኤል ፲፪:፳፰
---
፳፰፤ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ የምናገረው ቃል ይፈጸማል እንጂ ከቃሌ ሁሉ ደግሞ የሚዘገይ የለም፥

19/06/2026

ዛሬ ከሰዓት በፍፁም አይቀርም።
ከዘማሪ ወርቁ በሬዶ ጋር በሀዋሳ ኢፒካይዞ ቸርች

ዘሬ ምሽት 12:00 ጀምሮ እስከ 2:30 በሀዋሳ ኢፒካይዞ ቸርች አይቀርም።
14/06/2026

ዘሬ ምሽት 12:00 ጀምሮ እስከ 2:30 በሀዋሳ ኢፒካይዞ ቸርች አይቀርም።

የጌታ እጅ የተጋገለጠበት አስደናቂ አገልግሎት።መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ ፬:፲፯---፲፯፤ ሴቲቱም ፀነሰች፥ በዚያም ወራት በአዲሱ ዓመት ኤልሳዕ እንዳላት ወንድ ልጅ ወለደች።Hawassa Epikai...
06/06/2026

የጌታ እጅ የተጋገለጠበት አስደናቂ አገልግሎት።
መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ ፬:፲፯
---
፲፯፤ ሴቲቱም ፀነሰች፥ በዚያም ወራት በአዲሱ ዓመት ኤልሳዕ እንዳላት ወንድ ልጅ ወለደች።
Hawassa Epikaizo international Church
Prophet Melese Markos
+215-916037303 WhatsApp only

🔴ዛሬ ከሳት ከ11:00 ጀምሮ በሀዋሳ ኢፒካይዞ ኢንተርናሽናል ቸርች ልዩ በቅባት ዘይት የሚፀለይበት:እንዲሁም ለታሙት እጅ በመጫን የሚፀለይበት የአምልኮ እና የድንቅ የታምራት ፕሮግራም።👉የሀኪ...
17/05/2026

🔴ዛሬ ከሳት ከ11:00 ጀምሮ በሀዋሳ ኢፒካይዞ ኢንተርናሽናል ቸርች ልዩ በቅባት ዘይት የሚፀለይበት:እንዲሁም ለታሙት እጅ በመጫን የሚፀለይበት የአምልኮ እና የድንቅ የታምራት ፕሮግራም።
👉የሀኪም ማስረጃዎች
👉የፍርድ ቤት ጉዳዮች
👉የውጭ ፕሮሰሶች
👉የቤተሰብ ብሎም የፋይናንስ ችግሮች በሀያሉ በኢየሱስ ስም ይፀለያል ይስተካከላሉ።



Address

Finance Street
Awassa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophet of God Melese Markos posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Prophet of God Melese Markos:

Shortcuts

Share