ቂቄ ገነት ቤተክርስቲያን ሀዋሳ አጥቢያ

ቂቄ ገነት ቤተክርስቲያን ሀዋሳ አጥቢያ K**e Genet Local Church Hawassa Ethiopia

 ።በፍታችን ማለትም 16/12/18 እስከ 17/12/18 ዓ/ም የምቆይ ታላቅ ዓመታዊ የምስጋና ኮንፎራንሰ ተዘጋጅቷል። ።
18/08/2026


በፍታችን ማለትም 16/12/18 እስከ 17/12/18 ዓ/ም የምቆይ ታላቅ ዓመታዊ የምስጋና ኮንፎራንሰ ተዘጋጅቷል።

 ።በ2018/12_16 እስከ 17 ዓ/ም ።ስለዚህ ቅዱሳን ሁላችሁም ግዜአችሁን በማመቻቸት መጥታችሁ በረከቱን እንድትካፈሉ ከወድሁ ተጋብዛችኋል። እነሆ፥ እግዚአብሔር በኃይሉ ከፍ ያለውን ነገር ...
15/08/2026


በ2018/12_16 እስከ 17 ዓ/ም

ስለዚህ ቅዱሳን ሁላችሁም ግዜአችሁን በማመቻቸት መጥታችሁ በረከቱን እንድትካፈሉ ከወድሁ ተጋብዛችኋል።

እነሆ፥ እግዚአብሔር በኃይሉ ከፍ ያለውን ነገር ያደርጋል፤
ኢዮ 36፥22

08/08/2026

Big shout out to my new rising fans! Tsegaye Hamaro, Basha Tegaye

 ።ቅዱሳን ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።6 የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርም ለሕዝብ ሁሉ በዚህ ተራራ ላይ ታላቅ የሰባ ግብዣ፥ ያረጀ የወይን ጠጅ፥ ቅልጥም የሞላባቸው የሰቡ ነገሮች፥ የጥሩና ያረጀ የወይ...
29/07/2026


ቅዱሳን ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።
6 የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርም ለሕዝብ ሁሉ በዚህ ተራራ ላይ ታላቅ የሰባ ግብዣ፥ ያረጀ የወይን ጠጅ፥ ቅልጥም የሞላባቸው የሰቡ ነገሮች፥ የጥሩና ያረጀ የወይን ጠጅ ግብዣ ያደርጋል።

25/07/2026

Big shout out to my newest top fans! Singer Timo Toja Lumbe

 ።በቀን 04/11/18 ዓ/ም በለኩ ከተማ(ሸበድኖ) በጠራው ዓመታዊ ስብሰባ የሁለት ሺህ አሥራ ስምንት ዓመተ ምህረት የስራ ክንውን የተመለከተና በጥልቀት የታዬ ነበር።በዕለቱ ባለፉት የስራ ሁ...
13/07/2026


በቀን 04/11/18 ዓ/ም በለኩ ከተማ(ሸበድኖ) በጠራው ዓመታዊ ስብሰባ የሁለት ሺህ አሥራ ስምንት ዓመተ ምህረት የስራ ክንውን የተመለከተና በጥልቀት የታዬ ነበር።
በዕለቱ ባለፉት የስራ ሁነታን በማየትና በመገምገም ጠንካራና ደካማ ጎኖችን ነቅሶ በማውጣት ለመጨው ዘመን አቅጣጫን በማስቀመጥ እና በአንድ ልብ በመሆን በመስማማት ወጥተዋል።
በዕለቱ የተከናወነው ክንውኖች
📢📢📢ድምጽ_አጽድቋል።
የመክፈቻ ንግግርና ባለፉት አመታት የተሰጣቸውን ።





Matthew 28 አማ62 - ማቴዎስ
19-20: “እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።”

 ።በ07/10/17 ዓ/ም የዘማሪ ማሳሞ መለስ የዝማሬ አልበም ምርቃት ይሆናል። ።
08/06/2026


በ07/10/17 ዓ/ም የዘማሪ ማሳሞ መለስ የዝማሬ አልበም ምርቃት ይሆናል።

07/10/18 ዓ/ም በይፋ ይመረቃል። ።
06/06/2026

07/10/18 ዓ/ም በይፋ ይመረቃል።

 ።03/10/18 ዓ/ምበዕለቱ ማለትም ከፍታችን (በመጭዉ) እሮብ የመዝሙር ኮንሰርት ድግስ ተዘጋጅቷል።    የምያገለግሉ ይሆናል።ቅዱሳን ሁላችሁም ተጋብዛችኋል። !! #እግዚአብሔር አምላክ ኢት...
05/06/2026


03/10/18 ዓ/ም
በዕለቱ ማለትም ከፍታችን (በመጭዉ) እሮብ የመዝሙር ኮንሰርት ድግስ ተዘጋጅቷል።

የምያገለግሉ ይሆናል።
ቅዱሳን ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።
!!
#እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ገነትንና ምዕመኗንና ይባርክ።አሜን!!!

 ።07/10/18 ዓ/ምበዕለቱ የመዝሙር አልበም ምረቃ ምክንያት በማድረግ ልዮ ፕሮግራም ይኖረናል። -መሪዎች      እና ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች በጋራ በመሆን  ከፍ እናደርጋለን ።ሁላችሁም ቅ...
05/06/2026


07/10/18 ዓ/ም
በዕለቱ የመዝሙር አልበም ምረቃ ምክንያት በማድረግ ልዮ ፕሮግራም ይኖረናል።
-መሪዎች


እና ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች በጋራ በመሆን
ከፍ እናደርጋለን ።
ሁላችሁም ቅዱሳን ተጋብዛችኋል።
።አሜን።

Address

Around New Bus Station
Awassa

Telephone

+251916840523

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቂቄ ገነት ቤተክርስቲያን ሀዋሳ አጥቢያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to ቂቄ ገነት ቤተክርስቲያን ሀዋሳ አጥቢያ:

Shortcuts

Share