Prophet solomon legamo

Prophet solomon legamo Holy

ዕብ 11:27 ሙሴ የጉሡን ቍጣ ሳይፈራ የግብፅን አገር የተው በእምነት ነበር፤  ዛሬ ያስፈራችሁን፣ አለቃ የሆነባችሁ ስደት፣መከራ፣በሽታ፣ማጣት...እና ግራ የሚያጋባችሁን ክልል ለቃችሁ  #መው...
20/06/2026

ዕብ 11:27 ሙሴ የጉሡን ቍጣ ሳይፈራ የግብፅን አገር የተው በእምነት ነበር፤
ዛሬ ያስፈራችሁን፣ አለቃ የሆነባችሁ ስደት፣መከራ፣በሽታ፣ማጣት...እና ግራ የሚያጋባችሁን ክልል ለቃችሁ #መውጣት ይሁንላችሁ።
share ለብዙ ሰው

⁸ እስጢፋኖስም ጸጋንና ኃይልን ተሞልቶ በሕዝቡ መካከል ድንቅንና ታላቅ ምልክትን ያደርግ ነበር።..........¹⁰ ይናገርበት የነበረውንም ጥበብና መንፈስ ይቃወሙ ዘንድ አልቻሉም። ሐዋ 6  ...
17/06/2026

⁸ እስጢፋኖስም ጸጋንና ኃይልን ተሞልቶ በሕዝቡ መካከል ድንቅንና ታላቅ ምልክትን ያደርግ ነበር።..........
¹⁰ ይናገርበት የነበረውንም ጥበብና መንፈስ ይቃወሙ ዘንድ አልቻሉም። ሐዋ 6

አሜን።

31/03/2026

Watch, follow, and discover more trending content.

12/02/2026

Check out መልዕክተኛ ሰለሞን LIVE streams on TikTok! Watch, follow, and discover the latest content from መልዕክተኛ ሰለሞን.

እንኳን የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልዴት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።በዓሉን ስናከብር  ማሰብ ያለብን የእግዚአብሔር ፍቅር የተገለጠበት፤ በድቅድቅ ጨለማ ለኖሬ ህዝብ...
07/01/2026

እንኳን የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልዴት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።
በዓሉን ስናከብር ማሰብ ያለብን የእግዚአብሔር ፍቅር የተገለጠበት፤ በድቅድቅ ጨለማ ለኖሬ ህዝብ ብርሀን የበራበት፤ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር ተቋርጦ የነበረውን ህብረት ከእንደገና የታደሰበት
ወደ ቀድሞ ክብሩ ወደ ሀልዎቱ የተመለሰንበት ከእግዚአብሔር ድንቅና ውድ ስጦታ የተቀበልንበት በመሆኑ ልዩ ያደርገዋል።
በዓሉን ስናከብር ይበልጥ በመተሳሰብና በተለወጠ አዕምሮ ከስጋ አስተሳሰብ ተለይን የመንፈስን ፍሬ ገላ 5:22 አብዘተን እያፈራን ወደ እርሱ ፍፁም ሙላት እስክን ደርስ ድረስ እየተጋን ልመጣ ያለውን ጌታችንን በናፍቆት እንጠብቃለን።
ተባረኩ የfb በተሰቦቼ መልካም በዓል ይሁንልን ይሁንላችሁ አሜን።

Address

Horzontal
Awassa
SOLO

Telephone

+251913744022

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophet solomon legamo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share