Biblical councling

Biblical councling This page share very important ideas and informations to group members and others

13/04/2022

"በምድር ላይ አንድም የምያስመካ,ተስፉ ምደረግ የምንደገፍበት የለም...
ግን ኢየሱስ ጌታችን የምንመካበት የምንደገፍበት አለታችን ነው።"

"እስክ ቆም ብሌ አስብብ..."እንደ ጌታ ፍቃድ የጌታን ፍቃድ ለማድረግ ወደ እዝህ ምድር መተሐል።ከተለመደው የአኗኗር ዘይበ እንውጣ ነገር ግን እንደ አማኝ በቃሉና በመንፈሱ መር እናርግ።???...
27/07/2021

"እስክ ቆም ብሌ አስብብ..."
እንደ ጌታ ፍቃድ የጌታን ፍቃድ ለማድረግ ወደ እዝህ ምድር መተሐል።
ከተለመደው የአኗኗር ዘይበ እንውጣ ነገር ግን እንደ አማኝ በቃሉና በመንፈሱ መር እናርግ።
????በየቀኑ በእውነት የጽሞና ግዜ አለን።
????በየቀኑ ቃሉን እናነባለን
?????? አካሄዳችን የተቀደሰ ነው።

"ኢየሱስ በማዕበሉም መሐል መንገድ አለው"ብርቱ ነፋስም ስለ ነፈሰ ባሕሩ ተናወጠ። ሀያ አምስት ወይም ሠላሳ ምዕራፍ ከቀዘፉ በኋላም፥ ኢየሱስ በባሕር ላይ እየሄደ ወደ ታንኳይቱ ሲቀርብ አይተው...
24/07/2021

"ኢየሱስ በማዕበሉም መሐል መንገድ አለው"
ብርቱ ነፋስም ስለ ነፈሰ ባሕሩ ተናወጠ።
ሀያ አምስት ወይም ሠላሳ ምዕራፍ ከቀዘፉ በኋላም፥ ኢየሱስ በባሕር ላይ እየሄደ ወደ ታንኳይቱ ሲቀርብ አይተው ፈሩ።

የዮሐንስ ወንጌል 6 : 19

በውኃ ውስጥ ባለፍህ ጊዜ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፥ በወንዞችም ውስጥ ባለፍህ ጊዜ አያሰጥሙህም፤ በእሳትም ውስጥ በሄድህ ጊዜ አትቃጠልም፥ ነበልባሉም አይፈጅህም።

ትንቢተ ኢሳይያስ 43 : 2

በምክሩ ግሩም የሆነው ጌታ ኢየሱስ ይባረክ።እንግድህ በቃሉ በሆኔ ምክር ትውልድን መክረን ለማቆም አንትጋ።በየግዘው በምፎሰቱ ጹፎች አስያየታችሁን አስቀምጡ።ወንድማቹ ኢዮብ ነኝ16/11/2013
23/07/2021

በምክሩ ግሩም የሆነው ጌታ ኢየሱስ ይባረክ።
እንግድህ በቃሉ በሆኔ ምክር ትውልድን መክረን ለማቆም አንትጋ።
በየግዘው በምፎሰቱ ጹፎች አስያየታችሁን አስቀምጡ።
ወንድማቹ ኢዮብ ነኝ
16/11/2013

Address

Awassa

Telephone

+251926409722

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Biblical councling posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share