Melaku Alemu

Melaku Alemu ኢየሱስ የምሰበክበት

20/09/2025
19/12/2022

with

23/09/2022
07/05/2022

ትዉልድን ከጨለማዉ አለም ማዉጣት

09/01/2022
Ethiopia               አስቸኳይ መልዕክት ከእግዝአብሄር ዘንድ የመጣ         አምላከ ሆይ ኢትዮጵያን ታድጋት ሁላችንም ለሃገራችን እንፀልይ።
14/11/2021

Ethiopia
አስቸኳይ መልዕክት ከእግዝአብሄር ዘንድ የመጣ

አምላከ ሆይ ኢትዮጵያን ታድጋት
ሁላችንም ለሃገራችን እንፀልይ።

24/10/2021

ይህ ቀን እግዚአብሔር አሸርጦ ስራችሁን ሊሰራ የሚነሳበት ድንቅ ቀን ይሁንላችሁ። እግዚአብሔር ሊሰራ ሲነሳ የደረቀው ተስፋችሁ ይለመልማል፣ የራቃችሁ ይቀርባል፤ እንደ ያዕቆብ ትባረካላችሁ፤ በረከታችሁን ታገኛላችሁ፣ ያያችሁበት ላይ ትደርሳላችሁ፣ ዕቅዳችሁ ይፈፀማል፣ ያታገላችሁ ይሸነፋል፣ ብዙ የምታፈቅሩበት ጊዜ ይሆናል፣ ደስታችሁ ይበዛል፣ እምነታችሁ ይጠነክራል። ይህ ሁሉ በልጁ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይሁንላችሁ። የሰላም ቀን ያድርግላችሁ።
።።።።።።።።። ነቢይ መስፍን በሹ ።።።።።።።
።።።።።።።።። መልካም ሰንበት ።።።።።።።።።።።

Address

Adds Ababa
Awassa
F

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Melaku Alemu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category