Chiro Kidist Lideta Mariyam

Chiro Kidist Lideta Mariyam Asebe Teferi Kidist Lideta Le Mariyam Bete kirstiyan.

ለመንገድ ሥራው የተጋችሁ ሁሉ ፈጣሪ ብድራቱን በእልፍ እጥፎች ይመልስላችሁ። ውድ የጭሮ  ከተማና የአካባቢዋ ተወላጆች፣ ወዳጆችና ከበረከቱ ተሳታፊ ለመሆን ለምትሹ ወገኖች በሙሉ፦የጭሮ ደብረ ሠ...
04/09/2022

ለመንገድ ሥራው የተጋችሁ ሁሉ ፈጣሪ ብድራቱን በእልፍ እጥፎች ይመልስላችሁ።
ውድ የጭሮ ከተማና የአካባቢዋ ተወላጆች፣ ወዳጆችና ከበረከቱ ተሳታፊ ለመሆን ለምትሹ ወገኖች በሙሉ፦
የጭሮ ደብረ ሠላም ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን መንገድ በድንቅ ሁኔታ ፈርጀ ብዙ አገልግሎት ለመስጠት በሚያስችላት መልኩ ፕሮዤዎች ተነድፈው ሥራው እየተቀላጠፈ ይገኛል። ይሁንና መንገዱን ለማጠናቀቅም ቀሪ ተግባራት በስፋት ያልተነኩ በመሆኑ፣ የበኩላችሁን አስተዋጽኦ በማድረግ የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ በልዑል እግዚአብሔር ስም ጥሪ ቀርቦላችኋል።
አካውንት ቁጥር
1. የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ አካውንት 1003700123947
2. Commercial Bank Of Ethiopia Account 100494937402
ምእመናን ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለጋቸው ከዚህ በታች ባለው ስልክ ቁጥር መደወል ይችላሉ፡፡
1ኛ መላከ ሰላም ጌታሁን አሸናፊ ጦሳ-የደብሩ አስተዳዳሪ-0913868195
2ኛ አቶ ቀልቤሳ ቴሶ ገመዳ -የኮሚቴው ሰብሳቢ-0912108417/0966862521
3ኛ ዲያቆን አወቀ ጥላሁን ሉሉ -የኮሚቴው ሂሳብ ሹም -0928573012

የመንገድ አሰሪ ኮሚቴው ፡፡
400 ሜትር

የበረከት ተሳታፊ ለመሆን የቀረበ የእርዳታ ጥሪ !የጭሮ ደብረ ሠላም ቅዱስ እግዚአብሔር አብ  ቤተክርስቲያን  መንገድ ባማረ ሁኔታ እየተሰራ ይገኛል።የበረከቱ ተካፋይ እንሁን፤ አጋርነታችንን እ...
19/08/2022

የበረከት ተሳታፊ ለመሆን የቀረበ የእርዳታ ጥሪ !
የጭሮ ደብረ ሠላም ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን መንገድ ባማረ ሁኔታ እየተሰራ ይገኛል።
የበረከቱ ተካፋይ እንሁን፤ አጋርነታችንን እናሳይ።
የአቅማችንን አስተዋጽኦ እናድርግ።
የጭሮ ደብረ ሠላም ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን መንገድ ባማረ ሁኔታ እየተሰራ ይገኛል። ለመንገድ ሥራው የተጋችሁ ሁሉ ፈጣሪ ብድራቱን በእልፍ እጥፎች ይመልስላችሁ።
ውድ የጭሮ ከተማና የአካባቢዋ ተወላጆች፣ ወዳጆችና ከበረከቱ ተሳታፊ ለመሆን ለምትሹ ወገኖች በሙሉ፦
የጭሮ ደብረ ሠላም ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን መንገድ በድንቅ ሁኔታ ፈርጀ ብዙ አገልግሎት ለመስጠት በሚያስችላት መልኩ ፕሮዤዎች ተነድፈው ሥራው እየተቀላጠፈ ይገኛል። ይሁንና መንገዱን ለማጠናቀቅም ቀሪ ተግባራት በስፋት ያልተነኩ በመሆኑ፣ የበኩላችሁን አስተዋጽኦ በማድረግ የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ በልዑል እግዚአብሔር ስም ጥሪ ቀርቦላችኋል።
አካውንት ቁጥር የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ አካውንት 1003700123947
ምእመናን ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለጋቸው ከዚህ በታች ባለው ስልክ ቁጥር መደወል ይችላሉ፡፡
1ኛ መላከ ሰላም ጌታሁን አሸናፊ ጦሳ-የደብሩ አስተዳዳሪ-0913868195
2ኛ አቶ ቀልቤሳ ቴሶ ገመዳ -የኮሚቴው ሰብሳቢ-0912108417/0966862521
3ኛ ዲያቆን አወቀ ጥላሁን ሉሉ -የኮሚቴው ሂሳብ ሹም -0928573012

የመንገድ አሰሪ ኮሚቴው ፡፡
400 ሜትር

19/08/2022

የበረከት ተሳታፊ ለመሆን የቀረበ የእርዳታ ጥሪ !
የጭሮ ደብረ ሠላም ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን መንገድ ባማረ ሁኔታ እየተሰራ ይገኛል።
የበረከቱ ተካፋይ እንሁን፤ አጋርነታችንን እናሳይ።
የአቅማችንን አስተዋጽኦ እናድርግ።
የጭሮ ደብረ ሠላም ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን መንገድ ባማረ ሁኔታ እየተሰራ ይገኛል። ለመንገድ ሥራው የተጋችሁ ሁሉ ፈጣሪ ብድራቱን በእልፍ እጥፎች ይመልስላችሁ።
ውድ የጭሮ ከተማና የአካባቢዋ ተወላጆች፣ ወዳጆችና ከበረከቱ ተሳታፊ ለመሆን ለምትሹ ወገኖች በሙሉ፦
የጭሮ ደብረ ሠላም ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን መንገድ በድንቅ ሁኔታ ፈርጀ ብዙ አገልግሎት ለመስጠት በሚያስችላት መልኩ ፕሮዤዎች ተነድፈው ሥራው እየተቀላጠፈ ይገኛል። ይሁንና መንገዱን ለማጠናቀቅም ቀሪ ተግባራት በስፋት ያልተነኩ በመሆኑ፣ የበኩላችሁን አስተዋጽኦ በማድረግ የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ በልዑል እግዚአብሔር ስም ጥሪ ቀርቦላችኋል።
አካውንት ቁጥር የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ አካውንት 1003700123947
ምእመናን ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለጋቸው ከዚህ በታች ባለው ስልክ ቁጥር መደወል ይችላሉ፡፡
1ኛ መላከ ሰላም ጌታሁን አሸናፊ ጦሳ-የደብሩ አስተዳዳሪ-0913868195
2ኛ አቶ ቀልቤሳ ቴሶ ገመዳ -የኮሚቴው ሰብሳቢ-0912108417/0966862521
3ኛ ዲያቆን አወቀ ጥላሁን ሉሉ -የኮሚቴው ሂሳብ ሹም -0928573012

የመንገድ አሰሪ ኮሚቴው ፡፡
400 ሜትር

30/07/2022

03/11/2014
የደብረ ሰላም ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን የመንገድ ስራ ኮሚቴ የባንክ አካውንት ቁጥር የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ አካውንት 1003700123947 ምእመናን ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለጋቸው ከዚህ በታች ባለው ስልክ ቁጥር መደወል ይችላሉ፡፡1ኛ መላከ ሰላም ጌታሁን አሸናፊ ጦሳ-የደብሩ አስተዳዳሪ-0913868195
2ኛ አቶ ቀልቤሳ ቴሶ ገመዳ -የኮሚቴው ሰብሳቢ-0912108417/0966862521
3ኛ ዲያቆን አወቀ ጥላሁን ሉሉ -የኮሚቴው ሂሳብ ሹም -0928573012

30/07/2022
እንኳን  ለጥር 11 2014 ዓ.ም የብርሃነ ጥምቀት በዓል በሠላም አደረሳችሁ ! ጭሮ ምዕራብ ሐረርጌ
22/01/2022

ጥምቀት አከባበር በጭሮ 11/05/2014 ዓመተ ምህረት
19/01/2022

ጥምቀት አከባበር በጭሮ 11/05/2014 ዓመተ ምህረት

Address

Asebe Teferi
Asebe Teferi
315

Telephone

+251255510929

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Chiro Kidist Lideta Mariyam posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Chiro Kidist Lideta Mariyam:

Share