ፍጡነ ረድኤት የአርባ ምንጭ ደ/ፀ/ቅ/ጊዮርጊስና ደ/ሎ/ቅ/ኪዳነ ምሕረት አቢያተ ክርስቲያናት ሚዲያ

  • Home
  • Ethiopia
  • Arba Mintch
  • ፍጡነ ረድኤት የአርባ ምንጭ ደ/ፀ/ቅ/ጊዮርጊስና ደ/ሎ/ቅ/ኪዳነ ምሕረት አቢያተ ክርስቲያናት ሚዲያ

ፍጡነ ረድኤት የአርባ ምንጭ ደ/ፀ/ቅ/ጊዮርጊስና ደ/ሎ/ቅ/ኪዳነ ምሕረት አቢያተ ክርስቲያናት ሚዲያ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ፍጡነ ረድኤት የአርባ ምንጭ ደ/ፀ/ቅ/ጊዮርጊስና ደ/ሎ/ቅ/ኪዳነ ምሕረት አቢያተ ክርስቲያናት ሚዲያ, Religious Center, Arba minch, Arba Mintch.

ብፁዕ አቡነ ኤልያስ በሠገን ከተማ የሚገኘውን የደብረ መዊዕ ቅዱስ ገብርኤል አዲስ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን ባረኩ።የጋሞና አካባቢው፣ ጎፋ እና ባስኬቶ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ...
25/07/2026

ብፁዕ አቡነ ኤልያስ በሠገን ከተማ የሚገኘውን የደብረ መዊዕ ቅዱስ ገብርኤል አዲስ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን ባረኩ።

የጋሞና አካባቢው፣ ጎፋ እና ባስኬቶ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ ኤልያስ፣ ከሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ኅሩያን ገሪማ ጌታነህ እና ከሀገረ ስብከቱ ጸሐፊ መጋቤ ሰናያት ያዕቆብ ደስታ ጋር በመሆን በሠገን ከተማ በሚገኘው ደብረ መዊዕ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን በመገኘት አዲሱን ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን ባረኩ።

ብፁዕነታቸውና አባቶች ወደ ስፍራው ሲደርሱ፦ በቤተ ክርስቲያኗ ሊቃውንት፣ በሰንበት ትምህርት ቤት ዘማርያን፣ በከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት፣ በሀገር ሽማግሌዎች እንዲሁም በቁጥር በርካታ በሆኑ ምእመናን አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

በአቀባበል ሥነ ሥርዓቱ ላይ የሰንበት ትምህርት ቤት ወጣቶች ያቀረቡት የምስጋና መዝሙርና የሊቃውንቱ ያሬዳዊ ወረብ ለበዓሉ ልዩ ድምቀት የሰጠ ሲሆን፣ ብፁዕነታቸውም የተጠናቀቀውን አዲስ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን ባርከው ለጸሎትና ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል።

የወረዳው ቤተ ክህነት አስተዳደር ቀሲስ በፍቃዱ ወልዱ እንዳስታወቀት፣ ነገ ሐምሌ 19 ቀን 2018 ዓ.ም የሚከበረውን የሊቀ መላእክት የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ የንግሥ ክብረ በዓል ምክንያት በማድረግ የታቦተ ሕጉ መውጣት ሥነ ሥርዓት በታላቅ ድምቀት ይካሄዳል።

በዕለቱ የማኅሌት፣ የቅዳሴና የትምህርተ ወንጌል አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን፣ ምእመናን በነቂስ ወጥተው የሊቀ መላእክቱን ቡራኬና ረድኤት እንዲቀበሉ ጥሪ ቀርቧል።

በዛሬው ዕለት በቀን18/11/2018 ዓ.ም የሚመረቀው  የጉማይዴ ሰገን ከተማ የቅዱስ ገብርኤል ሕንፃ ቤተክርስቲያኗን እንደዚህ አስውበው ለሚረቃው ብፁዕ አባታችንን አቡነ ኤሊያስን በመጠበቅ ላ...
25/07/2026

በዛሬው ዕለት በቀን18/11/2018 ዓ.ም የሚመረቀው የጉማይዴ ሰገን ከተማ የቅዱስ ገብርኤል ሕንፃ ቤተክርስቲያኗን እንደዚህ አስውበው ለሚረቃው ብፁዕ አባታችንን አቡነ ኤሊያስን በመጠበቅ ላይ ይገኛሉ ።

25/07/2026
25/07/2026

ነቅዐ ጽድቅ የጋሞና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሚዲያ

  ‎እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነምህረት ወርሀዊ መታሰቢያ በዓለም በሰላም አደረሳችሁ !‎አንቺን ማመስገን የነፍስ ምግብ የህሊና እርካታ ነው። ስናመሰግንሽ እናርፋለን ስናርፍ እናመሰግንሻ...
23/07/2026



‎እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነምህረት ወርሀዊ መታሰቢያ በዓለም በሰላም አደረሳችሁ !

‎አንቺን ማመስገን የነፍስ ምግብ የህሊና እርካታ ነው። ስናመሰግንሽ እናርፋለን ስናርፍ እናመሰግንሻለን። ክብርሽ ከሰማይ ምስጋናሽም ከአርያም ነውና አንቺን ለማመስገን ልቦናችን ይብራ።

‎የእመቤታችን ልመናዋ ፣ክብሯ ፣ ረድኤቷ፣ አማላጅነቷ እና የልጇ ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን፣ አሜን!

👉 በማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮች ያግኙን
↘️ ፌስ ቡክ
https://www.facebook.com/profile.php?id=61585426173643
↘️ ቴሌ ግራም
https://t.me/giorgis1623
↘️ ቲክ ቶክ
https://www.tiktok.com/.minch.debre..
↘️ ዩቱብ
https://youtu.be/VhNsbxk1t6g?si=GdjL5OaehqQv9j39
↘️ ኢንስታ ግራም
https://www.instagram.com/dalo39965?igsh=MXFrcXB6Mzc1NnNjNA==

የኢትዮጵያዊው ፃድቅ የአቡነ ዘርዓ ቡሩክ ፅላት በታላቅ ድምቀት በጥንታዊቷ ቃራ ማርያም ቤተክርስቲያን በታላቅ ድምቀት ተከበረ!​በዛሬው ዕለት ሐምሌ 13 ቀን 2018 ዓ.ም. የካምባና ጋርዳ ማ...
20/07/2026

የኢትዮጵያዊው ፃድቅ የአቡነ ዘርዓ ቡሩክ ፅላት በታላቅ ድምቀት በጥንታዊቷ ቃራ ማርያም ቤተክርስቲያን በታላቅ ድምቀት ተከበረ!

​በዛሬው ዕለት ሐምሌ 13 ቀን 2018 ዓ.ም. የካምባና ጋርዳ ማርታ ወረዳዎች ቤተክህነት ሥራአስኪያጅ መምህር የዓቢ ተዋቸው፣ መጋቤ ትብሥት ቆሞስ አባ ልሳነወርቅ ሹምዬ (የቦንኬና ገረሴ ወረዳዎች ቤተክህነት ሥራአስኪያጅ)፣ እንዲሁም የተከበሩ ካህናት አባቶች እና ማኅበረ ምዕመናን በተገኙበት የፃድቁ ቅዳሴ ቤቱ በድምቀት ተከብሯል።

​የፃድቁ በረከትና ረድኤት ከሁላችን ጋር ይሁን! አሜን!

ምንጭ፦ጋሞና አከባቢው ዞኖች ሀገረስብከት ካምባና ጋርዳ ማርታ ወረዳዎች ቤተክህነት ሚዲያ

በማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮች ያግኙን
↘️ ፌስ ቡክ
https://www.facebook.com/profile.php?id=61585426173643
↘️ ቴሌ ግራም
https://t.me/giorgis1623
↘️ ቲክ ቶክ
https://www.tiktok.com/.minch.debre..
↘️ ዩቱብ
https://youtu.be/VhNsbxk1t6g?si=GdjL5OaehqQv9j39
↘️ ኢንስታ ግራም
https://www.instagram.com/dalo39965?igsh=MXFrcXB6Mzc1NnNjNA==

 #ሰንበት አ/ምንጭ ደ/ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ‎‎የሰው ልጆች ያርፋባት ዘንድ ሰንበትን አዘጋጀ። ለጻድቃንም ለኃጥአንም ለሞቱትም በሕይወት ላሉትም የሰው ልጆች ያርፋባት ዘንድ ሰ...
19/07/2026

#ሰንበት አ/ምንጭ ደ/ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን

‎የሰው ልጆች ያርፋባት ዘንድ ሰንበትን አዘጋጀ። ለጻድቃንም ለኃጥአንም ለሞቱትም በሕይወት ላሉትም የሰው ልጆች ያርፋባት ዘንድ ሰንበትን አዘጋጀ! የክርስቶስ ሰንበቱም እርሷ ናት ለልዑልም የስሙ ማደርያ ናት። ሊቁ ቅዱስ ያሬድ

‎ከሰንበት ረድኤት በረከት ያሳትፈን እግዚአብሔር አምላካችን አሜን!

👉 በማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮች ያግኙን
↘️ ፌስ ቡክ
https://www.facebook.com/profile.php?id=61585426173643
↘️ ቴሌ ግራም
https://t.me/giorgis1623
↘️ ቲክ ቶክ
https://www.tiktok.com/.minch.debre..
↘️ ዩቱብ
https://youtu.be/VhNsbxk1t6g?si=GdjL5OaehqQv9j39
↘️ ኢንስታ ግራም
https://www.instagram.com/dalo39965?igsh=MXFrcXB6Mzc1NnNjNA==

ብፁዕ አባታችን አቡነ ኤልያስ ‎‎ሐምሌ 6/2018 ዓ.ም የመንፈስ ቅዱስ ልጆቻቸውን  በቶ ደብረ ከነዓን ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ተገኝተው  ለምዕመናኑ ቡራኬ ፣ ትምህርተ ወንጌል እየሰጡ ...
13/07/2026

ብፁዕ አባታችን አቡነ ኤልያስ

‎ሐምሌ 6/2018 ዓ.ም የመንፈስ ቅዱስ ልጆቻቸውን በቶ ደብረ ከነዓን ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ተገኝተው ለምዕመናኑ ቡራኬ ፣ ትምህርተ ወንጌል እየሰጡ ይገኛሉ።



‎👉 በማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮች ያግኙን
‎ ↘️ ፌስ ቡክ
https://www.facebook.com/profile.php?id=61585426173643
‎↘️ ቴሌ ግራም
https://t.me/giorgis1623
‎↘️ ቲክ ቶክ
https://www.tiktok.com/.minch.debre..
‎↘️ ዩቱብ
https://youtu.be/VhNsbxk1t6g?si=GdjL5OaehqQv9j39
‎↘️ ኢንስታ ግራም
https://www.instagram.com/dalo39965?igsh=MXFrcXB6Mzc1NnNjNA==

እንኳን ለፈጣሪያችን ለቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ!!ሐምሌ 7 በዚህች ዕለት አጋዕዝተ ዓለም ሥላሴ በአብርሃም ቤት ገብተው የባረኩባት በዓል የሚከበርባቸው በጋሞ እ...
13/07/2026

እንኳን ለፈጣሪያችን ለቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ!!

ሐምሌ 7 በዚህች ዕለት አጋዕዝተ ዓለም ሥላሴ በአብርሃም ቤት ገብተው የባረኩባት በዓል የሚከበርባቸው በጋሞ እና አከባቢው አህጉረ ስብከት አርባምንጭና አካባቢዋ ከሚገኙ አድባራት መካከል:-

--አርባምንጭ ሻራ ደብረ ልዑል ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን

--ጬንቻ ወረዳ ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን

---ቦረዳ ወረዳ ገዳመ ዮርዳኖስ ቅድስት ሥላሴ ወቅዱስ ሚካኤል ገዳም

--ዲታ ወረዳ ወይዛ ደብረ ነገስት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን

------አማሮ ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን

-------‎መሪንጋ ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን
ይገኙበታል።

ፍጡነ ረድኤት የአርባ ምንጭ ደ/ፀ/ቅ/ጊዮርጊስና ደ/ሎ/ቅ/ኪዳነ ምሕረት አቢያተ ክርስቲያናት ሚዲያ

👉 በማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮች ያግኙን
↘️ ፌስ ቡክ
https://www.facebook.com/profile.php?id=61585426173643
↘️ ቴሌ ግራም
https://t.me/giorgis1623
↘️ ቲክ ቶክ
https://www.tiktok.com/.minch.debre..
↘️ ዩቱብ
https://youtu.be/VhNsbxk1t6g?si=GdjL5OaehqQv9j39
↘️ ኢንስታ ግራም
https://www.instagram.com/dalo39965?igsh=MXFrcXB6Mzc1NnNjNA==

12/07/2026

ፍጡነ ረድኤት የአርባ ምንጭ ደ/ፀ/ቅ/ጊዮርጊስና ደ/ሎ/ቅ/ኪዳነ ምሕረት አቢያተ ክርስቲያናት ሚዲያ

Address

Arba Minch
Arba Mintch

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ፍጡነ ረድኤት የአርባ ምንጭ ደ/ፀ/ቅ/ጊዮርጊስና ደ/ሎ/ቅ/ኪዳነ ምሕረት አቢያተ ክርስቲያናት ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share