ደግነት

ደግነት Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ደግነት, Church of God, Gamo zone, Arba Mintch.

28/01/2026

ዛሬ ረቡዕ በቤተክርስቲያችን በሚኖረን ፕሮግራም በመገኘት ጸጋን ይካፈሉ

ልጅ ያለህ እግዚአብሔር ይጠብቅልህ  መንግሥት ይዞ መኖ ያቀርባል ዕድሜውን በሙሉ ይንከባከባል ምን አይነት ጨለማ ነው አርባምንጭ ላይ የተለቀቀው
08/12/2025

ልጅ ያለህ እግዚአብሔር ይጠብቅልህ መንግሥት ይዞ መኖ ያቀርባል ዕድሜውን በሙሉ ይንከባከባል ምን አይነት ጨለማ ነው አርባምንጭ ላይ የተለቀቀው

እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ  በአድስ ሥራ Ani Design  የትኛውንም ዝግጅት የማይረሳ እናደርጋለን
09/09/2025

እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ በአድስ ሥራ Ani Design የትኛውንም ዝግጅት የማይረሳ እናደርጋለን

ድል እና ክብር ዕድል ፈንታህ ነው
03/12/2024

ድል እና ክብር ዕድል ፈንታህ ነው

ለዚህ ለሀገር ባለውለታ መምህር እንድረስለት  ደግፌ/ ኦርካይዶ/ በደረሰበት የአይን ህመም ምክንያት በአስቸኳይ   ተከላ እንዲያደርግ በሀኪሞች ቦርድ ለኢትዮጵያ የአይን ብሌን ባንክ ሪፌር ተፅ...
29/10/2024

ለዚህ ለሀገር ባለውለታ መምህር እንድረስለት
ደግፌ/ ኦርካይዶ/ በደረሰበት የአይን ህመም ምክንያት በአስቸኳይ ተከላ እንዲያደርግ በሀኪሞች ቦርድ ለኢትዮጵያ የአይን ብሌን ባንክ ሪፌር ተፅፎለታል።

የኢትዮጵያ አይን ብሌን ባንክም የአይኑን ብሌኑ በአስቸኳይ እንዲቀየር ካልሆነም ሁለቱም አይኖቹ ሊጠፉ እንደሚችሉና የአይን ብሌን ንቅለን ተከላውን ለማድርግ 250,000 (ሁለት መቶ ሃምሳ ሺ ብር) እንደሚያስፈልገው ተነግሮታል።

ይሁን እንጂ ወንድማችን የዕውቀት አባት መምህር ካሳሁን ደግፌ /ኦርካይዶ/ ይህንን የገንዘብ መጠን ከፍሎ መታከም ስለማይችል ወደ እናንተ ደጋግ ኢትዮጵያውያን ፊት ቀርቧል።

ስለሆነም የአቅማቹን ያክል የደግነት እጆቻችሁን እንድትዘረጉ በእግዚአብሔር ስም ይጠይቃችሁዋል 🙏

እርዳታ እንዲሰበሰብ በጓደኞቹ በተከፈተ ጥምር የንግድ ባንክ ሕሳብ ቁጥር 1000656363014 ላይ ድጋፍ እንድታደርጉለት ይጠይቃችሁዋል፡፡

ለድጋፍ የተዘረጉ እጆች !

24/10/2024

በዚህ ሳምንት የምስራች ትሰማለህ
የምስራች እሰማለሁ ብለህ አውጅ
ለምስክርነት ተዘጋጅ ተረኛው አንተ ነህ

15/10/2024

ሰውነት ቢሻው ይቅርታ እንስክንል ኳስ በኢትዮጵያ የለም ያልከው ልጅ ልክ ነበርክ🤔🤔🤔

15/10/2024

የሆነ ማደንዘዣ ተወግተው ነው ሜዳ የገቡት እግዚኦ

እግዚአብሔር ይመስገን  ስድስት ወር (6) ሞላን ሚስቴ የጉብዝናዬ ገና ብዙ የተወደዱ አመታት በፊታችን ናቸው በባልሽ ዘንድ የተመሰገንሽ ነሽ
31/08/2024

እግዚአብሔር ይመስገን ስድስት ወር (6) ሞላን ሚስቴ የጉብዝናዬ ገና ብዙ የተወደዱ አመታት በፊታችን ናቸው በባልሽ ዘንድ የተመሰገንሽ ነሽ

ስዩም ተሾመ እንዳለው ኢትዮጵያ አሎሎ ወርዋሪ የላትም ቆይ
10/08/2024

ስዩም ተሾመ እንዳለው ኢትዮጵያ አሎሎ ወርዋሪ የላትም ቆይ

የተቻለንን እያደረግን ቢናዝን መልካም እናደርጋለን የጎፋ ህዝብ የመጽናናት አምላክ ይሁናችሁ
23/07/2024

የተቻለንን እያደረግን ቢናዝን መልካም እናደርጋለን
የጎፋ ህዝብ የመጽናናት አምላክ ይሁናችሁ

Address

Gamo Zone
Arba Mintch

Telephone

+251916552038

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ደግነት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to ደግነት:

Share

Category