Wanke Ketama Enat Kale Hiwot Church - ዋንኬ ከተማ ቁ. 1 ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን

  • Home
  • Ethiopia
  • Arba Mintch
  • Wanke Ketama Enat Kale Hiwot Church - ዋንኬ ከተማ ቁ. 1 ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን

Wanke Ketama Enat Kale Hiwot Church - ዋንኬ ከተማ ቁ. 1 ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Wanke Ketama Enat Kale Hiwot Church - ዋንኬ ከተማ ቁ. 1 ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን, Religious organisation, wanke, Arba Mintch.

  🎉በዋንኬ እናት ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ዓመታዊ የሴቶች ክብረ በዓል በደማቅ ሁነታ ተከብሯል ✨🙏📌 ከቤተክርስቲያኗ ሴቶች መዝሙር መሪዎች ጋር 🎤📌 ከቤተክርስቲያኗ ኳይር ጋር 🎶📌 ከከሮግ...
22/06/2026

🎉

በዋንኬ እናት ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ዓመታዊ የሴቶች ክብረ በዓል በደማቅ ሁነታ ተከብሯል ✨🙏

📌 ከቤተክርስቲያኗ ሴቶች መዝሙር መሪዎች ጋር 🎤
📌 ከቤተክርስቲያኗ ኳይር ጋር 🎶
📌 ከከሮግራፍ ቲም ፣
ከግጥም አቅራቢዎች ፣
📌 ከዜና ዘጋቢዎችና
📌 ከተለያዩ ፕሮግራሞች ጋር እግዚአብሔርን አክብረናል 🙌። ደግሞም
ከተጋባዥ እንግዶች ጋራ ጌታን አምልከናል ✝️

🔶 ዘማሪት ሊሊ ተፈር 🎵

በሁሉ የረዳን የጌቶች ጌታ የናዝሬቱ ኢየሱስ የተመሰገነ ይሁን 🙏✨

21/06/2026
Part 1 +ላይ_ያሉ_ቅዱሳን ፤ የኢትዮጵያ ቃ/ሕ/ቤ/ክ/ያን ጠቅላላ   ምክንያት በማድረግ ፤ ወንጌል ስርጭትና ለሐገራችን ፥ ለሚጠፋው ነፍስና  ለሐገራችን ለኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ምሕርት ...
21/06/2026

Part 1
+ላይ_ያሉ_ቅዱሳን ፤ የኢትዮጵያ ቃ/ሕ/ቤ/ክ/ያን ጠቅላላ ምክንያት በማድረግ ፤ ወንጌል ስርጭትና ለሐገራችን ፥ ለሚጠፋው ነፍስና ለሐገራችን ለኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ምሕርት እንዲበዛ ፤ እግዚአብሔርን እየለመኑ በዓላቸውን አክብረዋል።

“... ዘርሽም የጠላቶችን ደጅ ይውረስ...።”
ዘፍጥረት 24፥60

 ።“እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል።”  — ዮሐንስ 4፥24Wanke Ketama Enat Kale Hiwot Church - ዋንኬ ከተማ ቁ....
19/06/2026


“እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል።”
— ዮሐንስ 4፥24
Wanke Ketama Enat Kale Hiwot Church - ዋንኬ ከተማ ቁ. 1 ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን The Ethiopian Full Gospel Believers' Church Singer Wubshet Umer Singer Biniyam Paulos Ahuni Fanta Biniyam Paulos Gospel singer Biniyam paulos

  _ይኖረናል።መቅረት አይታሰብም ሁላችሁም ተጋብዛችኋል “በእግዚአብሔር የምትወደዱ ወንድሞች ሆይ፥ እንደ ተመረጣችሁ አውቀናልና።”  — 1ኛ ተሰሎንቄ 1፥4ዋንኬ_እናት_አጥቢያ_ቃለ_ሕይወት_ቤተ...
14/06/2026

_ይኖረናል።
መቅረት አይታሰብም ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

“በእግዚአብሔር የምትወደዱ ወንድሞች ሆይ፥ እንደ ተመረጣችሁ አውቀናልና።”
— 1ኛ ተሰሎንቄ 1፥4

ዋንኬ_እናት_አጥቢያ_ቃለ_ሕይወት_ቤተክርስቲያን

የነገው ረቡዕ መቅረት አይታሰብም
01/06/2026

የነገው ረቡዕ መቅረት አይታሰብም

“ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።”  — 1ኛ ዮሐንስ 5፥12Wanke Ketama Enat Kale Hiwot Church - ዋንኬ ከተማ ቁ. 1 ቃለ ሕይወት...
29/05/2026

“ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።”
— 1ኛ ዮሐንስ 5፥12
Wanke Ketama Enat Kale Hiwot Church - ዋንኬ ከተማ ቁ. 1 ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን Biniyam Paulos Gospel singer Biniyam paulos

ዛሬ ማለትም በቀን 16/9/2018 ዓ.ም በዋንኬ እናት ቃለ ሕይወት፣ በደማቅ ሁነታ የተካሄደው የቤተክርስቲያን እሁድ ማለዳ ፕሮግራምና የምስጋና ኮንፈረንስ 🎉፣ ከመጋቢ አየለ ጋር "እግዚአብሔ...
24/05/2026

ዛሬ ማለትም በቀን 16/9/2018 ዓ.ም በዋንኬ እናት ቃለ ሕይወት፣ በደማቅ ሁነታ የተካሄደው የቤተክርስቲያን እሁድ ማለዳ ፕሮግራምና የምስጋና ኮንፈረንስ 🎉፣ ከመጋቢ አየለ ጋር "እግዚአብሔር ሰው ይፈልጋል" በተሰኘው ርዕስ እና በዘማሪ ማቴዎስ "መስቀል የተሰቀለው እንመለከት" በሚለው መዝሙር አንድ ላይ የቆየን ሲሆን 🙏🎶፤ ጌታን አምልከናል፣ ስለ ሁሉ የጌታ ስም ይባረክ ✨🙌🕊️

Address

Wanke
Arba Mintch

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wanke Ketama Enat Kale Hiwot Church - ዋንኬ ከተማ ቁ. 1 ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share