04/08/2026
🎉 ልዩ የእንኳን ደህና መጣችሁ (Welcome) እና የአምልኮ ፕሮግራም! 🎓✨
ውድ የሞሌ አባያ በር ቃሌ ህይወት ቤተክርስቲያን ቤተሰቦች እና የፌስቡክ ፔጃችን ተከታዮች፤ ከዩኒቨርሲቲ፣ ከኮሌጅ እና ከተለያዩ የትምህርት ቦታዎች ወደ ቤተሰባችሁና ወደ ቀያችሁ የተመለሳችሁት ተወዳጅ ተማሪዎቻችን በደስታ ልንቀበላችሁና እግዚአብሔርን ልናመሰግንበት ትልቅ ዝግጅት አዘጋጅተናል! 🙌❤️
በዚህ ሊዩና ድንቅ ፕሮግራም ላይ፡
🎶 ልብ የሚነካ የአምልኮ ጊዜ ከፍ አድርገን ጌታን እናመሰግናለን
📖 ሕይወት የሚለውጥ የእግዚአብሔር ቃል ይሰበካል
🌟 አብሮነታችንን የምንገልጽበት ደስ የሚሉ ልዩ ልዩ ዝግጅቶች ይኖራሉ
ይህ ቀን ከተለያዩ ቦታዎች የመጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ የሚከበርበት የደስታና የምስጋና ቀን ስለሆነ መቅረት በፍጹም አይታሰብም!
📅 ቀን፦ ሐምሌ 30 (ሐሙስ ዕለት)
🕒 ሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 ሰዓት ጀምሮ
📍 ቦታ፦ በሞሌ አባያ በር ቃሌ ህይወት ቤተክርስቲያን
ወዳጅ ዘመዶቻችሁና መላው ቤተሰብ ተጋብዘዋል፤ ኑ አብረን እንባረክ! 🙏✨
«እግዚአብሔር ላደረገልን ሁሉ ከፍ ያለ ምስጋና እናቀርባለን!» 📖
#የተማሪዎችዌልካምፕሮግራም ሌ ይወትቤተክርስቲያን #የአምልኮናየቃልጊዜ #እንኳንደህናመጣችሁ