ሣ-ምሬ ህትመት ና ማስታወቂያ//Sa-Mire printing and advertisment//

ሣ-ምሬ ህትመት ና ማስታወቂያ//Sa-Mire printing and advertisment// Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ሣ-ምሬ ህትመት ና ማስታወቂያ//Sa-Mire printing and advertisment//, Church, Arbaminch, Arba Minch'.

28/04/2025
Sa-Mire printing and advertisement//ሣ-ምሬ ህትመት ና ማስታወቂያ/ጥራት ባላቸው ቲሸርቶች ለማንኛውም ፕሮግራም፤ ዝግጅት  በሚፈልጉት ዲዛይን በጥራት በርተን፤ከቀጠሮ ቀን ...
21/12/2024

Sa-Mire printing and advertisement//ሣ-ምሬ ህትመት ና ማስታወቂያ/
ጥራት ባላቸው ቲሸርቶች ለማንኛውም ፕሮግራም፤ ዝግጅት በሚፈልጉት ዲዛይን በጥራት በርተን፤ከቀጠሮ ቀን አስቀድመን እናደርሳለን ፡፡
ለበለጠ መረጃ ከታች👇 ባሉ ስልክ ቁጥሮች ያነጋግሩን
0942273312/0932548483 የደዉሉ።
አድራሻ፡-አርባምንጭ ከጋሞ አደባባይ ወደ ኮንሶ ሰፈር መሄጃ መንገድ ከአዶት ባር ና ሪስቶራንት ትንሽ ዝቅ ብሎ

18/12/2024

ከፊታችን እየደረሱ ላሉ ለገና እና ለጥምቀት በዓል ከወዲሁ እንኳን አደረሳችሁ እያልን በምፈልጉት ዲዛይን የበዓል ትሸርቶችን በጥራት ሰርተን በጊዜ እናስረክባለን።

አድራሻ፦ አርባምንጭ ከጋሞ አደባባይ ወደ ኮንሶ ሰፈር መሄጃ መንገድ ከአዶት ባር ና ሪስቶራንት ትንሽ ዝቅ ብሎ።

16/12/2024

    ‼️‼️Not later! Not tomorrow!! Sa-Mire PRINTING AND ADVERTISINGሣ-ምሬ ልክ እንደስሙ የሚፈልጉትን አዝዘው፣ በጥራት እና በጊዜ ስለምናስረክብዎ  ከሐሳ...
16/12/2024



‼️‼️

Not later!
Not tomorrow!!

Sa-Mire PRINTING AND ADVERTISING

ሣ-ምሬ ልክ እንደስሙ የሚፈልጉትን አዝዘው፣ በጥራት እና በጊዜ ስለምናስረክብዎ ከሐሳብ እና ከጭንቀት ወጥተው እፎይ የሚሉበት ነው።

🔥🔥ጥራት እና ታማኝነት መገለጫችን ነው።

ምን ይፈልጋሉ❓
✔️ ለልደት፣
✔️ለምረቃ፣
✔️ለተለያዩ በአላት ወይንም ለልዩ ልዩ ዝግጅች የሚሆኑ ቲሸርቶች
✔️ ለልደት፣
✔️ለምረቃ፣
✔️ ለተለያዩ በአላት ወይንም
✔️ ለልዩ ልዩ ዝግጅች የሚሆን የብርጭቆ እና የሳህን ላይ ስራዎች
✔️ባነሮች፣
✔️ፓስተሮች፣
✔️ ቢዝነስ ካርዶች
✔️ የዕቁብ ደብተሮች፤ ወዘተ...

ብቻ የሚፈልጉትን ያሳውቁን። በስራችን ጥሩ ስምን ያተረፍን ነን። ሓሳብ አይግባዎ።

በመላ ሀገሪቱ አገልግሎት እንሰጣለን። ራቀ፣ በአቅራቢያ ልፈልግ... ብሎ ነገር የለም።

አድራሻ:-//አርባምንጭ//ከጋሞ አደባባይ ወደ ኮንሶ ሰፈር መሄጃ ከአዶት ባር ና ሪስቶራንት ትንሽ ዝቅ ብሎ።
ለበለጠ መረጃ ከታች ባሉ ስልክ ቁጥሮች ያናግሩን 👇
0942273312
0932548483

Address

Arbaminch
Arba Minch'
4400

Telephone

+251932548483

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሣ-ምሬ ህትመት ና ማስታወቂያ//Sa-Mire printing and advertisment// posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category