Mame

Mame Our goal is until we get the jannah inshaa Allah.

24/01/2026
03/01/2026

የገና በዓልን በማስመልከት ያዘጋጀነው የማህበራዊ ሚዲያ ጥያቄ ደረሰ፤ ይሳተፉ ይሸለሙ!

ለመሸለም፡-
1. የስኬት ባንክ ይፋዊ የፌስቡክ ገፃችን https://web.facebook.com/siketbank ይከተሉ፣ ለወዳጆችዎ ያጋሩ፡፡
2. መልስዎን #በፌስቡክ ገፃችን ሀሳብ መስጫ ሳጥን (Comment Section) ዉስጥ ብቻ ይፃፉ::
3. የፃፉትን ውጤት ማስተካከል እና ሁለት ጊዜ መሞከር ለሽልማቱ ብቁ አያደርግም፡፡
4. ትክክለኛ መላሾችን የምንለየው በዕጣ ይሆናል፡፡
5. መልስዎትን እስከ እሁድ ከሰዓት 9፡00 ሰዓት ብቻ በመመለስ ይሳተፉ፡፡

ስኬት ባንክ የስኬትዎ መሰረት!

መልካም ዕድል

Ayyaana Qillee sababeeffachuun gaaffii miidiyaa hawaasaaf qopheessine ga’ee jira, hirmaadhaa badhaafamaa.

Badhaafamuuf:-
1. Fuula Feesibuukii https://web.facebook.com/siketbank keenya hordofaa, hiriyoota keessaniifis qoodaa.
2. Deebii keessan saanduqa yaadaa (Comment Section) fuula keenya keessatti barreessaa.
3. Deebii yeroo tokko barreesitan ‘’Edit’’ gochuu fi si’a lama deebisuun badhaasa kana hin argamsiisu.
4. Kanneen deebii sirrii deebisan carraadhaan kan badhaasnu ta’a.
5. Deebii keessan hanga Dilbata waaree booda saa’atii 9:00tti qofa yaaluu deebisuu dandeessu.

Baankii Sikkeet Bu’uura Milkaa’ina Keessanii!

Carraa Gaarii!

27/10/2025

✨ውድ ደንበኞቻችን ሳምንታዊው የአፍሪ ይመልሱ ይሸለሙ የጥያቄ እና መልስ ውድድር ጊዜውን ጠብቆ ተገኝቷል!

ጥያቄ : 🌈ቀስተ ደመና በዉስጡ ስንት ቀለሞችን ይዟል?

ትክክለኛውን መልስ በመመለስ እና ከታች ያሉትን መስፈርቶች በማሟላት ተሸላሚ ይሁኑ🎉

1- የፌስ ቡክ ገጻችንን ፎሎው ማድረግ
2- ይህን ፖስት ላይክ እና ሼር ማድረግ
3- መልስ ስትሰጡ ማለት ግዴታ ነው

* ሽልማቱ
በየሳምንቱ 5 አሸናፊዎችን የምንሸልም ሲሆን
1ኛ - የአፍሪ ኸርባል ፓኬጅ
2ኛ - ሳምንታዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቅል
3ኛ - የ200ብር ካርድ
4ኛ - የ100ብር ካርድ
5ኛ - የ100ብር ካርድ

ከሳምንት ሳምንት ከአፍሪ ጋር በመሆን እየመለሱ ይሸለሙ!
🌿 አፍሪ ኸርባል
ወደ ተፈጥሮ እንመለስ!

25/10/2025

ሽልማት የሚያስገኝ ጥያቄ
በፌስቡክ ገጻችን ብቻ https://web.facebook.com/globalbankethiopia

#ጥያቄ፡- የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የሞባይል ባንኪንግ አጭር ቁጥር (USSD) ስንት ነው?

1. የፌስቡክ ገጻችንን መወዳጀት (Follow) እንዲሁም ለሌሎች ማጋራት (Share) ማድረግ ይጠበቃል
2. ከአንድ በላይ መመለስ አይቻልም
3. ያስቀመጡትን ምላሽ ማስተካከያ (Edit) ማድረግ አይፈቀድም
4. ለአራት ትክክለኛ መላሾች ለእያንዳነዳቸው አንድ ሺህ ብር ይበረከትላቸዋል፡፡

ሁሉም ተወዳዳሪዎች እኩል የማሸነፍ ዕድል ያላቸው መሆኑን እያሳወቅን አሸናፊዎቸን የምንለየው በእጣ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚነት አላቸው!

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን!

18/10/2025

✨ውድ ደንበኞቻችን ሳምንታዊው የአፍሪ ይመልሱ ይሸለሙ የጥያቄ እና መልስ ውድድር ጊዜውን ጠብቆ ተገኝቷል!

ጥያቄ : ከነዚህ ፍራፍሬ ውስጥ ውሃ ላይ የሚንሳፈፈው የትኛው ነው? 🍎🍌🍉!
ትክክለኛውን መልስ በመመለስ እና ከታች ያሉትን መስፈርቶች በማሟላት ተሸላሚ ይሁኑ🎉

1- የፌስ ቡክ ገጻችንን ፎሎው ማድረግ
2- ይህን ፖስት ላይክ እና ሼር ማድረግ
3- መልስ ስትሰጡ ማለት ግዴታ ነው

* ሽልማቱ
በየሳምንቱ 5 አሸናፊዎችን የምንሸልም ሲሆን
1ኛ - የአፍሪ ኸርባል ፓኬጅ
2ኛ - ሳምንታዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቅል
3ኛ - የ200ብር ካርድ
4ኛ - የ100ብር ካርድ
5ኛ - የ100ብር ካርድ

ከሳምንት ሳምንት ከአፍሪ ጋር በመሆን እየመለሱ ይሸለሙ!
🌿 አፍሪ ኸርባል
ወደ ተፈጥሮ እንመለስ!

24/09/2025

!
የ2018 መስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ ያዘጋጀነው የማህበራዊ ሚዲያ ጥያቄ ደረሰ፡፡
ለመሸለም፡-
1. ይፋዊ የፌስቡክ ገፃችን https://shorturl.at/7PvJB ይከተሉ፣ ለወዳጆችዎ ያጋሩ፡፡
2. መልስዎን #በፌስቡክ ገፃችን ሀሳብ መስጫ ሳጥን (Comment Section) ውስጥ ብቻ ይፃፉ::
3. የፃፉትን ውጤት ማስተካከል እንዲሁም ሁለት ጊዜ እና ከዛ በላይ መሞከር ለሽልማቱ ብቁ አያደርግም፡፡
4. ትክክለኛ መላሾችን የምንለየው በዕጣ ይሆናል፡፡
5. መልስዎትን እስከ ሐሙስ ከሰዓት 7፡00 ሰዓት ብቻ በመመለስ ይሳተፉ፡፡

ስኬት ባንክ የስኬትዎ መሰረት!
መልካም ዕድል

!
Ayyaana Masqalaa bara 2018 sababeeffachuun gaaffii karaa miidiyaa hawaasaa qopheessine ga’ee jira.
Badhaafamuuf:-
1. Fuula Feesibuukii https://shorturl.at/7PvJB keenya hordofaa, hiriyoota keessaniifis qoodaa.
2. Deebii keessan saanduqa yaadaa (Comment Section) fuula keenya keessatti barreessaa.
3. Deebii yeroo tokko barreesitan ‘’Edit’’ gochuun akkasumas si’a lamaa fi isaa oli deebisuun badhaasa kana hin argamsiisu.
4. Kanneen deebii sirrii deebisan carraadhaan kan badhaasnu ta’a.
5. Deebii keessan hanga Kamisa waaree booda saa’atii 7:00tti qofa deebisuu dandeessu.

Baankii Sikkeet Bu’uura Milkaa’ina Keessanii!
Carraa Gaarii!

08/09/2025

ውድ ተከታታዮቻችን እና ደንበኞቻችን እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያልን የመጨረሻ ቀን ልዩ የበዓል ጥያቄ እና መልስ ውድድር በዚህ መልኩ ቀርቧል

ጥያቄ 3: የኛ የኢትዮጵያውያን የዘመን አቆጣጠር ለምን ከሌላው ተለየቶ አሁን 2018 ላይ ሆነ?

ትክክለኛውን መልስ ብቻ ማግኘት አያሸልምም!
ተጨማሪ መስፈርቶችን ልብ ይበሉ!

1- ይህን የድርጅታችንን የፌስ ቡክ ገፅ ፎሎው ማድረግ
2- ይህን ፖስት ላይክ እና ሼር ማድረግ አስፈላጊ ነው
3- መልስ ስትሰጡ ማለት ግዴታ ነው
4- ሁሉንም ጥያቄዎች በትክክል መመለስ
5- የሌላ ሰው መልስ ቀጥታ መገልበጥ እና በተለያዩ አካውንቶች መልስ መስጠት ከውድድሩ ውጭ ያደርጋል

* ሽልማቱ
10 አሸናፊዎችን የምንሸልም ሲሆን

1ኛ - በግ
2ኛ - ዶሮ ከእነንቁላሉ
3ኛ - ዶሮ ብቻ
4ኛ - የአፍሪ ኸርባል ፓኬጅ
5ኛ - ሳምንታዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቅል
6ኛ - የ300ብር ካርድ
7ኛ - የ200ብር ካርድ
8ኛ - የ100ብር ካርድ
9ኛ - የ100ብር ካርድ
10ኛ - የ100ብር ካርድ

መልካም አዲስ ዓመት

አፍሪ ኸርባል
ወደ ተፈጥሮ እንመለስ!

07/09/2025

ውድ ተከታታዮቻችን እና ደንበኞቻችን እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያልን ለሚቀጥሉት 3 ቀናት የሚቆይ ልዩ የበዓል ጥያቄ እና መልስ ውድድር እንደሚከተለው አዘጋጅተንላችኋል

ጥያቄ 2: ጳጉሜ 5 እና 6 የሚሆንበት ምክንያት ምንድን ነው?

ትክክለኛውን መልስ ብቻ ማግኘት አያሸልምም!
ተጨማሪ መስፈርቶችን ልብ ይበሉ!

1- ይህን የድርጅታችንን የፌስ ቡክ ገፅ ፎሎው ማድረግ
2- ይህን ፖስት ላይክ እና ሼር ማድረግ አስፈላጊ ነው
3- መልስ ስትሰጡ ማለት ግዴታ ነው
4- ሁሉንም ጥያቄዎች በትክክል መመለስ
5- የሌላ ሰው መልስ ቀጥታ መገልበጥ እና በተለያዩ አካውንቶች መልስ መስጠት ከውድድሩ ውጭ ያደርጋል

* ሽልማቱ
10 አሸናፊዎችን የምንሸልም ሲሆን

1ኛ - በግ
2ኛ - ዶሮ ከእነንቁላሉ
3ኛ - ዶሮ ብቻ
4ኛ - የአፍሪ ኸርባል ፓኬጅ
5ኛ - ሳምንታዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቅል
6ኛ - የ300ብር ካርድ
7ኛ - የ200ብር ካርድ
8ኛ - የ100ብር ካርድ
9ኛ - የ100ብር ካርድ
10ኛ - የ100ብር ካርድ

መልካም አዲስ ዓመት

አፍሪ ኸርባል
ወደ ተፈጥሮ እንመለስ!

06/09/2025

ውድ ተከታታዮቻችን እና ደንበኞቻችን እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያልን ለሚቀጥሉት 3 ቀናት የሚቆይ ልዩ የበዓል ጥያቄ እና መልስ ውድድር እንደሚከተለው አዘጋጅተንላችኋል

ጥያቄ 1: ከየትኛው ዘመን ወደ የትኛው ዘመን ነው እየተሸጋገርን ያለነው?

ትክክለኛውን መልስ ብቻ ማግኘት አያሸልምም!
ተጨማሪ መስፈርቶችን ልብ ይበሉ!

1- ይህን የድርጅታችንን የፌስ ቡክ ገፅ ፎሎው ማድረግ
2- ይህን ፖስት ላይክ እና ሼር ማድረግ አስፈላጊ ነው
3- መልስ ስትሰጡ ማለት ግዴታ ነው
4- ሁሉንም ጥያቄዎች በትክክል መመለስ
5- የሌላ ሰው መልስ ቀጥታ መገልበጥ እና በተለያዩ አካውንቶች መልስ መስጠት ከውድድሩ ውጭ ያደርጋል

* ሽልማቱ
10 አሸናፊዎችን የምንሸልም ሲሆን

1ኛ - በግ
2ኛ - ዶሮ ከእነንቁላሉ
3ኛ - ዶሮ ብቻ
4ኛ - የአፍሪ ኸርባል ፓኬጅ
5ኛ - ሳምንታዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቅል
6ኛ - የ300ብር ካርድ
7ኛ - የ200ብር ካርድ
8ኛ - የ100ብር ካርድ
9ኛ - የ100ብር ካርድ
10ኛ - የ100ብር ካርድ

መልካም አዲስ ዓመት

አፍሪ ኸርባል
ወደ ተፈጥሮ እንመለስ!

06/09/2025

የ2018 አዲስ ዓመት በዓልን በማስመልከት ያዘጋጀነው የማህበራዊ ሚዲያ ጥያቄ ደረሰ፤ ይሳተፉ ይሸለሙ!

ለመሸለም፡-

1. የስኬት ባንክ ይፋዊ የፌስቡክ ገፃችን https://shorturl.at/7PvJB ይከተሉ፣ ለወዳጆችዎ ያጋሩ፡፡
2. መልስዎን #በፌስቡክ ገፃችን ሀሳብ መስጫ ሳጥን (Comment Section) ዉስጥ ብቻ ይፃፉ::
3. የፃፉትን ውጤት ማስተካከል እና ሁለት ጊዜ መሞከር ለሽልማቱ ብቁ አያደርግም፡፡
4. ትክክለኛ መላሾችን የምንለየው በዕጣ ይሆናል፡፡
5. መልስዎትን እስከ ሰኞ ከሰዓት 9፡00 ሰዓት ብቻ በመመለስ ይሳተፉ፡፡

ስኬት ባንክ የስኬትዎ መሰረት!

መልካም ዕድል

Ayyaana Bara Haaraa 2018 sababeeffachuun gaaffii miidiyaa hawaasaaf qopheessine ga’ee jira, hirmaadhaa badhaafamaa.

Badhaafamuuf:-
1. Fuula Feesibuukii https://shorturl.at/7PvJB keenya hordofaa, hiriyoota keessaniifis qoodaa.
2. Deebii keessan saanduqa yaadaa (Comment Section) fuula keenya keessatti barreessaa.
3. Deebii yeroo tokko barreesitan ‘’Edit’’ gochuu fi si’a lama deebisuun badhaasa kana hin argamsiisu.
4. Kanneen deebii sirrii deebisan carraadhaan kan badhaasnu ta’a.
5. Deebii keessan hanga Wiixata waaree booda saa’atii 9:00tti qofa yaaluu deebisuu dandeessu.

Baankii Sikkeet Bu’uura Milkaa’ina Keessanii!

Carraa Gaarii!

31/08/2025

⚽️⚽️ይገምቱ ይሸለሙ ⚽️⚽️
ከማንዱራ ስፖርት ጋር በመተባበር የቀረበ 🎁🎁🎁


በSuper sunday በፕሪሜርሊጉ የ3ተኛ ሳምንት አርሰናል ከሊቨርፑል ይገናኛሉ ስለሆነም የጨዋታ ውጤት ገምተው በትክክል ላወቁ ሶስት ቤተሰቦቻችን ....

1ኛ.ቀድሞ የገመተ፣ዉጤቱን ያወቀ እና ግብ አስቆጣሪዎቹን ያወቀ ከሆነ=10,000 ብር ይሸለማል

2ኛ. ቀድሞ የገመተ እና ውጤቱን በትክክል የገመተ ከሆነ=7,500 ብር ይሸለማል

3ኛ. ውጤቱን ብቻ በትክክል የገመተ ከሆነ=5,000 ብር የምንሸልምዎ ይሆናል።

የውድድሩ ህጎች ምን ይመስላሉ ?

√ ተሳታፊዎች ግምቶቻቸውን ከዚህ ፖስት ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ሳጥን #ብቻ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።

√ ኤዲት የተደረጉ ምላሾች በፍፁም ተቀባይነት አይኖራቸውም።

√ ግምትዎን መላክ የሚቻለው ጫዎታው እስኪጀምር ብቻ ነው።

🔴 ይነበብ
የጫወታው ህግ
✍አንድ የቤተሰባችን አባል ለ5000 የቤተሰቡ አባሎች(Freinds) ወይም ለ10 ቡድኖች(Groups) ራሱም ማድረግ አለበት።
✍አንድ የቤተሰባችን አባል ግምት ማስቀመጥ የሚችለው ብቻ ነው። ከአንድ ጊዜ በላይ የመለሰ ቤተሰባችን ሽልማት አይደርሰውም።
✍️አላማችን ግልፅ ነው አባሎቻችንን መሸለም ፔጃችን ማሳደግ ስፖንሰሮቻችንን ማስተዋወቅ ነው ስለዚህ የጫዎታውን #ህግ ማክበር ግድ ነው።አንዳንድ ሰዎች ለማጭበርበር የምትሞክሩ ከድርጊታችሁ ታቀቡ።

መልካም ዕድል !

Address

Haramaya University
Alemaya

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mame posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Mame:

Share