Jcl Embassy

Jcl Embassy God’s power delivers; His word heals! ministry

Every Saturday at 05:00-2:00 local time
ዘወትር ቅዳሜ ከ11:00 ጀምሮ የቃል ፣ነፃ የመዉጣት የፈዉስ ጊዜ ለበሽተኞች ይፀለያል ኢየሱስ ፈዋሽ ነዉ ሕይወት ነዉ

ቦሌ ብርሃኔ ሐደሬ ሕንፃ ጀርባ ሚልኮም ሕንፃ ስር
ለማግኘት +251912618787
CBE 1000436825351 Orel int.

10/09/2025

#2018የሞገስ ዓመት ሆነልህ ላንተ ላንቺ! አሜን ሆነልን በል
#የሐዋርያት ሥራ 7:10 ከመከራውም ሁሉ አወጣው፥ በግብፅ ንጉሥ በፈርዖንም ፊት ሞገስንና ጥበብን ሰጠው፥ በግብፅና በቤቱ ሁሉ ላይም ቢትወደድ አድርጎ ሾመው። And delivered him out of all his afflictions, and gave him favour and wisdom in the sight of Pharaoh king of Egypt; and he made him governor over Egypt and all his house.

ረቡዕ ግንቦት 27 በ ሬማ ቤተክርስቲያን የነበረኝ አገልግሎት Rhema Faith Ministries A.A Church የጌታ ቃል በሐይልና በስልጣን ተሰብኮአል በድንቅና በተአምራት በሚያስደንቅ ...
05/06/2025

ረቡዕ ግንቦት 27

በ ሬማ ቤተክርስቲያን የነበረኝ አገልግሎት

Rhema Faith Ministries A.A Church

የጌታ ቃል በሐይልና በስልጣን ተሰብኮአል በድንቅና በተአምራት በሚያስደንቅ ፈዉስና ነፃ መዉጣት ጌታችን ኢየሱስ ሲያደርግ ነበር ክብሩን ሁላ እሱ ይዉሰድ
የእግዚያብሔር ይመስገን

ማርቆስ 5:28፤ “ልብሱን ብቻ የዳሰስሁ እንደ ሆነ እድናለሁ፡” ብላለችና።
ወዲያውም የደምዋ ምንጭ ደረቀ ከሥቃይዋም እንደዳነች በሰውነትዋ አወቀች።

ሮሜ 10:9፤ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ጌታ ኢየሱስ ይወዳችኋል  ከናት ከአባት በላይ ፍቅሩ ወረት የሌለነት ም...
07/05/2025

ሮሜ 10:9፤ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤

ጌታ ኢየሱስ ይወዳችኋል ከናት ከአባት በላይ ፍቅሩ ወረት የሌለነት ምሕረቱ እጅግ የበዛ በደልን የማይቆጥር የኔንና የናንተን ሀጢያት በደሙ ዋጋ የከፈለልን ጌታ ይባረክ አሜን

Day 2 አርባ ምንጭ ጻድቅ ግን እንደ አንበሳ ያለ ፍርሃት ይኖራል። Phone 📞 +251912618787 melamedcj@gmail.com https://t.me/jesusfamlyከላይ በተቀመጠዉ ...
16/02/2025

Day 2 አርባ ምንጭ
ጻድቅ ግን እንደ አንበሳ ያለ ፍርሃት ይኖራል።
Phone 📞 +251912618787 [email protected]
https://t.me/jesusfamly
ከላይ በተቀመጠዉ አድራሻ በመደወል ከአገልግሎቴ ጎን መቆም
ትችላላችሁ ዘመናችሁ ይባረክ

Day one Arba Minch conference  የመንፈስ ቅዱስ ሐይል ! ማቴዎስ 11:5፤ ዕውሮች ያያሉ አንካሶችም ይሄዳሉ፥ ለምጻሞችም ይነጻሉ ደንቆሮችም ይሰማሉ፥ ሙታንም ይነሣሉ ለድሆችም...
15/02/2025

Day one Arba Minch conference
የመንፈስ ቅዱስ ሐይል !

ማቴዎስ 11:5፤ ዕውሮች ያያሉ አንካሶችም ይሄዳሉ፥ ለምጻሞችም ይነጻሉ ደንቆሮችም ይሰማሉ፥ ሙታንም ይነሣሉ ለድሆችም ወንጌል ይሰበካል፤

ዘወትር ረቡዕ ከ11:00 ሰዓት ጀምሮኢየሱስም፦ “ፍቱትና ይሂድ ተዉት፡” አላቸው።በሁሉ ነገር  መፈታት ይሆናልበየትኛዉም የሕይወት ጥያቄ ዉስጥ ያላችሁ ኑ ኢየሱስ ለሁሉም ነገር መልስ ነዉ !!...
18/09/2024

ዘወትር ረቡዕ ከ11:00 ሰዓት ጀምሮ

ኢየሱስም፦ “ፍቱትና ይሂድ ተዉት፡” አላቸው።

በሁሉ ነገር መፈታት ይሆናል
በየትኛዉም የሕይወት ጥያቄ ዉስጥ ያላችሁ ኑ ኢየሱስ ለሁሉም ነገር መልስ ነዉ !!!
ዘመናችሁ ይለምልም

Address

Ethiopia Addis Abeba
Addis Abeba

Telephone

+251912618787

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jcl Embassy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share