Prophet Ashenafi Alemayew page

Prophet Ashenafi Alemayew page የተወደዳችሁ_ቅዱሳን_ይህ_የኔ_ትክክለኛ_Official_Fecebook_Page_ነው_LIKE_Follow_በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🙏

💥የእንደገናዬ!(Coming  soon)በሀገር እና ከሀገር ውጭ የምትገኙ ውድ ኢትዮዽያውያንና ኤርትራውያን ወገኖቼ የጌታ ፀጋ እና ሰላም በያላችሁበት ይብዛላችሁ::ለሁሉም ጊዜ አለና እንደ እግዚ...
20/08/2026

💥የእንደገናዬ!
(Coming soon)

በሀገር እና ከሀገር ውጭ የምትገኙ ውድ ኢትዮዽያውያንና ኤርትራውያን ወገኖቼ የጌታ ፀጋ እና ሰላም በያላችሁበት ይብዛላችሁ::ለሁሉም ጊዜ አለና እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ቀጣይ አመት(2019) ላይ “የእንደገናዬ” የተሰኘ ቁጥር 1 ሙሉ አልበም ወደ እናንተ የማደርስ ሲሆን በብዙ የህይወት ውጣ ውረድ ውስጥ ፀጋውን ከእኔ ያላራቀ ምህረቱን አግንኖ እና ነገሮችን ሁሉ አያይዞ ለበጎ አርጎልኝ በዘመኔ ተለማምጀው ወደማላውቀው ድንቅ ፍቅሩና መንፈሱ ነፍሴን መልሶ በምስጋና እና በአምልኮ ብሎም በብዙ የፀሎት ዝማሬዎች በፊቱ ያቆመኝ ልዑል እግዚአብሔር አምላኬና አባቴ ነው፤ሁሉም ከእርሱ በእርሱ ብቻ ነውና የሆነልኝ ለይቼ እና አብዝቼ ቅዱስ ስሙን አመሰግናለሁ
🟤 💥 እናም በዚህ የመጀመሪያ አልበሜ ላይ እጃችሁን የዘረጋችሁልኝ እናንተ ደጋግ የኔ ወዳጆች ቀኛችሁን የሰጣችሁኝ በረከቶቼ እንትና፣እንትና ብዬ ስምችሁን መጥራት ይከብደኛ፣ እግዚአብሔር የበረከትና የምህረት እጁን ይዘርጋላችሁ፣ዋጋችሁን ይክፈል፣እኔ ምን እላለሁ አግዚአብሔር ይባርካችሁ‼️

🟤ደግሞ አሁንም የተቀሩትን ስራዎችን ለመጨረስ የእናንተ አብሮነት ያስፈልገኛልና፣በተለያዩ በውጭና በሀገር ውስጥ ያላችሁ በአገልግሎቴም ምናልባትም እግዚአብሔር በሰጠኝ ትንሿ ፀጋዬ የጠቀምኳችሁ የኔ ወዳጆች ካላችሁ፣በፀሎታችሁ በምክራችሁ፣በቻላችሁት ሁሉ ይሄንን አልበም እንድጨርስና፣ ቶሎ እንዲያልቅ እናንተም እድንትባረኩበትም፣እንድታበረቱኝና በነገር ሁሉ ከጎኔ እንትሆኑ ስል በጌታ ፍቅር እኔ ታናሹ ወንድማችሁ እጠይቃለሁ‼️

🟤ይህ በእንዲህ እንዳለ በማሳልፍባቸው በየትኛው በህይወቴ ክፍሌ በደስታና በመከፋቴም እና በሁሉም ነገሬ አብራኝ ያለችው የልጄ እናት የኔ ባለቤቴ፣ደግሞ የባለቤቴ እናት፣እንዲሁም ወላጅ እናቴ በግል ጊዜ በፀሎታችሁ ከኔ ያልተለያችሁ የማውቃችሁ የማላውቃችሁ፣ደግሞ ወዳጆቼ አገልጋዮች የኔ ማደጌ ከፍ ማለቴ ሚያስደስታችሁ በእውነት ሳላመሰግናችሁ አላልፍም በብዙ ተባረኩልኝ ሁሌም ለምልማችሁ ኑሩልኝ መቼም ደግሞ ፀሎታችሁ እንዳይለየኝ አደራዬ ነው፣ይሄ አልበም ደግም በቅርቡ አልቆ በትልቅ አደባባይ በብዙ ህዝብ ፊት በደስታዬ ቀን በትልቅ አክብሮት እንደማመሰግናችሁ ቃሌ ነው‼️

ወንድማችሁ ዘማሪ አሸናፊ አለማየሁ (Ashu Nazirawi)
የእንደገናዬ!

እሁድ እና ማሚ🫶
16/08/2026

እሁድ እና ማሚ🫶

💥የእንደገናዬ!(Coming  soon)በሀገር እና ከሀገር ውጭ የምትገኙ ውድ ኢትዮዽያውያንና ኤርትራውያን ወገኖቼ የጌታ ፀጋ እና ሰላም በያላችሁበት ይብዛላችሁ::ለሁሉም ጊዜ አለና እንደ እግዚ...
12/08/2026

💥የእንደገናዬ!
(Coming soon)

በሀገር እና ከሀገር ውጭ የምትገኙ ውድ ኢትዮዽያውያንና ኤርትራውያን ወገኖቼ የጌታ ፀጋ እና ሰላም በያላችሁበት ይብዛላችሁ::ለሁሉም ጊዜ አለና እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ቀጣይ አመት(2019) ላይ “የእንደገናዬ” የተሰኘ ቁጥር 1 ሙሉ አልበም ወደ እናንተ የማደርስ ሲሆን በብዙ የህይወት ውጣ ውረድ ውስጥ ፀጋውን ከእኔ ያላራቀ ምህረቱን አግንኖ እና ነገሮችን ሁሉ አያይዞ ለበጎ አርጎልኝ በዘመኔ ተለማምጀው ወደማላውቀው ድንቅ ፍቅሩና መንፈሱ ነፍሴን መልሶ በምስጋና እና በአምልኮ ብሎም በብዙ የፀሎት ዝማሬዎች በፊቱ ያቆመኝ ልዑል እግዚአብሔር አምላኬና አባቴ ነው፤ሁሉም ከእርሱ በእርሱ ብቻ ነውና የሆነልኝ ለይቼ እና አብዝቼ ቅዱስ ስሙን አመሰግናለሁ
🟤 💥 እናም በዚህ የመጀመሪያ አልበሜ ላይ እጃችሁን የዘረጋችሁልኝ እናንተ ደጋግ የኔ ወዳጆች ቀኛችሁን የሰጣችሁኝ በረከቶቼ እንትና፣እንትና ብዬ ስምችሁን መጥራት ይከብደኛ፣ እግዚአብሔር የበረከትና የምህረት እጁን ይዘርጋላችሁ፣ዋጋችሁን ይክፈል፣እኔ ምን እላለሁ አግዚአብሔር ይባርካችሁ‼️

🟤ደግሞ አሁንም የተቀሩትን ስራዎችን ለመጨረስ የእናንተ አብሮነት ያስፈልገኛልና፣በተለያዩ በውጭና በሀገር ውስጥ ያላችሁ የኔ ወዳጆች በአገልግሎቴም ምናልባትም እግዚአብሔር በሰጠኝ ትንሿ ፀጋዬ የጠቀምኳችሁ የኔ ወዳጆች ካላችሁ፣በፀሎታችሁ በምክራችሁ፣በቻላችሁት ሁሉ ይሄንን አልበም እንዲጨርስና፣ ቶሎ እንዲያልቅ እናንተም እንትባረኩበት፣እንድታበረቱኝና በነገር ሁሉ ከጎኔ እንትሆኑ ስል በጌታ ፍቅር እኔ ታናሹ ወንድማችሁ እጠይቃለሁ‼️

🟤ይህ በእንዲህ እንዳለ በማሳልፍባቸው በየትኛው በህይወቴ ክፍሌ በደስታና በመከፋቴም እና በሁሉም ነገሬ አብራኝ ያለችው የልጄ እናት የኔ ባለቤቴ፣ደግሞ የባለቤቴ እናት፣እንዲሁም ወላጅ እናቴ በግል ጊዜ በፀሎታችሁ ከኔ ያልተለያችሁ የማውቃችሁ የማላውቃችሁ፣ደግሞ ወዳጆቼ አገልጋዮች የኔ ማደጌ ከፍ ማለቴ ሚያስደስታችሁ በእውነት ሳላመሰግናችሁ አላልፍም በብዙ ተባረኩልኝ ሁሌም ለምልማችሁ ኑሩልኝ መቼም ደግሞ ፀሎታችሁ እንዳይለየኝ አደራዬ ነው፣ይሄ አልበም ደግም በቅርቡ አልቆ በትልቅ አደባባይ በብዙ ህዝብ ፊት በደስታዬ ቀን በትልቅ አክብሮት እንደማመሰግናችሁ ቃሌ ነው‼️

ወንድማችሁ ዘማሪ አሸናፊ አለማየሁ (Ashu Nazirawi)
የእንደገናዬ!

😁እህህ እንዴት ነው...ክረምቱ እኔና እዩን ጋቢ አልብሶናል…………..ለማንኛውም እናንተ ጋር ክረምቱ እንዴት ነው?...እኛጋ ይሄን ይመስላል እግዚአብሔርዬ ምስግን ይበል🙌
05/08/2026

😁እህህ እንዴት ነው...ክረምቱ እኔና እዩን ጋቢ አልብሶናል…………..ለማንኛውም እናንተ ጋር ክረምቱ እንዴት ነው?...እኛጋ ይሄን ይመስላል እግዚአብሔርዬ ምስግን ይበል🙌

💥ሰኞ አስደናቂ ምሽት ነበር እድል ሰጪ አምላክ  እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏾
04/08/2026

💥ሰኞ አስደናቂ ምሽት ነበር እድል ሰጪ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏾

እግዚአብሔር ለሙሴ ተራራ ላይ ስለ አሮን ክህነት እያወራ አሮን ለህዝቡ የወርቅ ጥጃ ስርቶ ይኸው አምላካችሁ ከግብጽ ያወጣችሁ ብሎ አረፈው ።ሀሳብ ቀይሮ ክህነቱን አልነጠቀውም ።ይልቁንስ ከአሮ...
15/07/2026

እግዚአብሔር ለሙሴ ተራራ ላይ ስለ አሮን ክህነት እያወራ አሮን ለህዝቡ የወርቅ ጥጃ ስርቶ ይኸው አምላካችሁ ከግብጽ ያወጣችሁ ብሎ አረፈው ።ሀሳብ ቀይሮ ክህነቱን አልነጠቀውም ።ይልቁንስ ከአሮንና ከቤቱ ጋር ኪዳኑን አፀና።

በርትተን ፣አንዳች በጎ ተገኝቶብን አይደለም።ቢምረን ነው።በድካማችን ፀጋውን ቢታመን።
ቸር ነው።❤️

መዝ 118
3 ቸር እንደ ሆነ፥ ምሕረቱ ለዘላለም እንደ ሆነች የአሮን ቤት አሁን ይንገሩ።

"እግዚአብሔር ደግ አባት ነው እኮ እድሜ ለኔ ሰው አደረኩት አይልም‼️🥹አይ እግዚአብሔርዬ🙆‍♂️
27/06/2026

"እግዚአብሔር ደግ አባት ነው እኮ እድሜ ለኔ ሰው አደረኩት አይልም‼️
🥹አይ እግዚአብሔርዬ🙆‍♂️

የኔ ኩሩ አባትህ በጣም ይወድሃል🥹🤌🫀😘
23/06/2026

የኔ ኩሩ አባትህ በጣም ይወድሃል🥹🤌🫀😘

Address

Addis Ababa
HTTPS://YOUTU.BE/IQK5SKLLWAI

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophet Ashenafi Alemayew page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share