16/05/2026
እናንተ ቁርአንን መጥታችሁ ስትቀሩ እኛ ደግሞ በእናንተ ስም ቁርአን እንሰጥላቹዋለን።
የተለያዩ መሳጂድ እና መድረሳዎች በተለይ ቁርአን መድረስ ላልቻለበት ቦታ አድርሰን ሰደቀቱል ጃሪያ እንዲያገኙ እናደርጋለን።
ከዛሬ ጀምሮ ምንም ነገር ሳይገድባቹ መቅራት ምትችሉበትን መፍትሄዎች ዳሩ ተህሲን የቁርአን መዐከል ይዞላችሁ ቀርቧል!
የምንሰጣቸው የቂርዓት ሂደቶች
1) ቁርዓን ‐ ቃዒዳ እና ነዘር
2) ቁርአን- ተጅዊድ (ህግጋትን)
3) ሂፊዝ -(ሙራጃአ)
ለእናቶች ልዩ የቂርአት አማራጭ አመቻችተናል።
እንዲሁም ለህፃናት ከልዩ እንክብካቤና ተርቢያ ጋር!
በሚመችዎ የቂርዓት ሰዓት መርጠው አንድ ኡስታዝ ተመድቦላቹ በግል ልምድ ባላቸዉና በኢልም ዕውቀታቸው ጠለቅ ባሉ ኡስታዞች እንድትቀሩ ልዩ እድልን አመቻችተናል።
ለበለጠ መረጃ 0990900817