ውድ ክርስቲያን wed chrstian

ውድ ክርስቲያን  wed chrstian ልጅ ሆነህ የጀመርከው ሰማይ ገብተህ የቀጠልከውን ህይወት . .

ጨለማን ስለሚያሸንፈው መብራት አለበት አመሻሽ ላይ ወደ ቤት ስትገቡ የመጀመሪያ ስራ መብራቱን ማብራት ነው          የጨለመው ነገር በብርሃን ይጠፋል በብርሃን ይሸነፋልበዚህ ድንግዝግዝ ዓ...
20/10/2020

ጨለማን ስለሚያሸንፈው መብራት አለበት
አመሻሽ ላይ ወደ ቤት ስትገቡ የመጀመሪያ ስራ መብራቱን ማብራት ነው
የጨለመው ነገር በብርሃን ይጠፋል በብርሃን ይሸነፋል
በዚህ ድንግዝግዝ ዓለም ላይ አምላክ እንድንበራ አንዴ አብርቶናል የአለም ብርሃን ነን
አሁን የኛ ችግር የት ጋር ነው ያስቀመጥነው ከእንቅብ በታች ወይስ . . .?

ምትሮጥለትን ጉዳይ ቆም ብለህ ፈትሽ እውነቴን ነው ዋናው ጩኸቱ አይደለም ልምንድነው ምትጮኸው ነው ውስጥህ ምን አለ መነሻ ሃሳብህ (motive ) ምንድነው
24/09/2020

ምትሮጥለትን ጉዳይ ቆም ብለህ ፈትሽ እውነቴን ነው
ዋናው ጩኸቱ አይደለም ልምንድነው ምትጮኸው ነው
ውስጥህ ምን አለ መነሻ ሃሳብህ (motive ) ምንድነው

"ለምን ትጮህብኛለህ" አለው እግዚአብሄር ሙሴ እና ህዝቡአጣብቂኝ ነገሮች ላይ ናቸው አዎ ወደ ፊትም ወደ ኋላም ችግር አለ አዎ ነገር ግን በሙሴ እጅ   ውዱ ክርስቲያን በእጅህ   የእ/ር ቃል...
10/08/2020

"ለምን ትጮህብኛለህ" አለው እግዚአብሄር
ሙሴ እና ህዝቡ
አጣብቂኝ ነገሮች ላይ ናቸው አዎ
ወደ ፊትም ወደ ኋላም ችግር አለ አዎ
ነገር ግን በሙሴ እጅ
ውዱ ክርስቲያን በእጅህ የእ/ር ቃል ይባላል
ሰይፍ ይዞ
በእጅህ ያለውን አንሳ ላነተ ለቤተሰብ ለሰፈር ለሃገር

06/08/2020

ድንገት ይመጣል በሚል ስብከት ቁጭ አትበል
አለም ሳይፈጠር በልጁ ያሰበህ እንድትሆን የሚፈልገውን ለመሆን ተነሳ

ተገደለ ፡ ሞተ ፡ አልቆልናል ፡ እንትና ክፉ ነው ፡ ተስፋ የለውም፡ ሚቻል አይመስለኝም፡ ስለ ሞቱት ሰዎች ሰማችሁ?፡ በዚህ አይነትማ አንቀጥልም  . . . እ እ እ  ዋላችሁ የምትሰሙት ክፉ...
04/06/2020

ተገደለ ፡ ሞተ ፡ አልቆልናል ፡ እንትና ክፉ ነው ፡ ተስፋ የለውም፡
ሚቻል አይመስለኝም፡ ስለ ሞቱት ሰዎች ሰማችሁ?፡
በዚህ አይነትማ አንቀጥልም . . . እ እ እ
ዋላችሁ የምትሰሙት ክፉ ነገር ክፉ ያስወራችኋል ክፉ ያሳስባችኋል ፍርሃት ይከብባችኋል
#ስለዚህ ስለተወራ ብቻ አትስሙ
ያንን ክፉ ፍሬ ቢስ ወሬ አስቁሙት ወይም ጥላችሁ ሂዱ
ቢቻላችሁ ደግሞ

"ነገ ወተት በነጻ አድላለው" አለ ሰውየው በየመንደሩ እየዞረ አንዳንዱ እስቲ እንየው  #ብርጭቆ ይዞ ከች ማለትሌላው  #ባልዲ ሸክፎ  አንደኛው ደሞ አለ  . .  . ታንከር ይዞ አይመጣልህም...
01/06/2020

"ነገ ወተት በነጻ አድላለው" አለ ሰውየው በየመንደሩ እየዞረ
አንዳንዱ እስቲ እንየው #ብርጭቆ ይዞ ከች ማለት
ሌላው #ባልዲ ሸክፎ አንደኛው ደሞ አለ . . . ታንከር ይዞ አይመጣልህም !

ትንሽ እቃ የያዘውም ትልቅም ያመጣውም ሁሉም እሱን እንዳመኑት ያህል አገኙ
እግዚአብሔርን ምን ያህል ታምነዋለህ? ምን ምን ነገሮች ላይ? የቱ የቱ ሁኔታ ላይ?

ኢየሱስ በምድር ሲመላለስ ከሰዎች የተደነቀበት ነገር   ደቀመዛሙርቱን ከገሰጸባቸው ነገሮች አንዱ  #በእምነታቸው ችግር ምክንያት ነው እ/ር  ችግር ሲመጣ ችግሩ ላይ   #አንበሶች ጉድጓድ እን...
22/05/2020

ኢየሱስ በምድር ሲመላለስ ከሰዎች የተደነቀበት ነገር

ደቀመዛሙርቱን ከገሰጸባቸው ነገሮች አንዱ #በእምነታቸው ችግር ምክንያት ነው

እ/ር ችግር ሲመጣ ችግሩ ላይ

#አንበሶች ጉድጓድ እንዳይጣል ማድረግ ሲችል ጉድጓድ ውስጥ ሆኖ ግን #እንዳይነኩት

ውደ #እሳት ውስጥ እንዳይጣሉ ሳይሆን ተጥለው ግን ጭስ #ጭስ እንኳ ሳይሉ #እንዲወጡ

ምን ከባድ ነገር ውስጥ ነህ ምን የከበበህ፡ሚያስፈራ ነገር አለ እያለ ግን በነጻነት ጫፍህን ሳይነካ እንድትመላለስ የሚያደርግ ሃይል ካንተ ጋር ነው እመነው ሁሉን በሱ ላይ ጣልለት

11/05/2020

ሰው የሚጓዘው የስንቁን ያህል ነው

19/11/2019

17/11/2019

Try this
#በክርስቶስ ምን ምን ተደረገልን?

Address

Bambi's
Addis Ababa
251

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ውድ ክርስቲያን wed chrstian posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share