Fruits of Ubey bin Kaeb Qur'an memorization center

Fruits of Ubey bin Kaeb Qur'an memorization center خيركم من تعلم القرآن وعلمه

ተጅዊድ ትምህርትክፍል አስራ ስድስትየኑን ሱኩን እና የተንዊን ህግጋት፪/ ኢድጋምኢድጋም ማለት ሱኩን የሆነን ፊደል ሙተሐሪክ የሆነ ፊደል ውስጥ በማስገባት /  የመጀመሪያውን ፊደል ሁለተኛው ው...
21/07/2024

ተጅዊድ ትምህርት

ክፍል አስራ ስድስት

የኑን ሱኩን እና የተንዊን ህግጋት

፪/ ኢድጋም

ኢድጋም ማለት ሱኩን የሆነን ፊደል ሙተሐሪክ የሆነ ፊደል ውስጥ በማስገባት / የመጀመሪያውን ፊደል ሁለተኛው ውስጥ / እንደ አንድ ፊደል አድርጎ ማንበብ ማለት ነው።
ለምሳሌ
من نعمة ሚን ኒዕመቲን

ሲነበብ ሚኒዕመቲን

ይሆናል
* # የኢድጋም ፊደላት ስድስት ናቸው
ي ر م ل و ن

ኢድጋም በ ሁለት ይከፈላል

ኢድጋም ቢጉና/ ከጉና ጋር/ =
ከኑን ሱኩን ቀጥሎ ي ن م و ሲመጡ ነው
ለምሳሌ من ولي

ኢድጋም ቢገይሪ ጉና/ ካለ ጉና/ =

ከኑን ሱኩን ቀጥሎ ل ر ሲመጡ ነው
ለምሳሌ
من ربك

T.me/binkaeb

📝 የኡበይ ፍሬዎች የቁርኣን ማእከል ለ2016 ክረምት ፕሮግራም ቁርኣንና መደረታዊ የዲን ትምህርት ለማስተማር ምዝገባ መጀመሩን እንገልፃለን።📚 የሚሰጡ ትምህርቶች✏️ቁርኣን✏️ ተጅዊድ✏️ ተውሒ...
28/06/2024

📝 የኡበይ ፍሬዎች የቁርኣን ማእከል ለ2016 ክረምት ፕሮግራም ቁርኣንና መደረታዊ የዲን ትምህርት ለማስተማር ምዝገባ መጀመሩን እንገልፃለን።

📚 የሚሰጡ ትምህርቶች
✏️ቁርኣን
✏️ ተጅዊድ
✏️ ተውሒድ
✏️ ሐዲስ
✏️ ዐረበኛ
✏️ ፊቅህ ወል አዳብ

አድራሻ ፣አዲስ አበባ ቤተል ተቅዋ መስጂድ
ለበለጠ መረጃ
0912496999
0912673565
=============
https://t.me/binkaeb

14/01/2024

የኡበይ ፍሬዎች ቁርአን ማእከል

21/01/2023

ካሉን ውስኖቹ ውስጥ የነውራችን ከታችና ሰታሪዋ ናት። በትብብራችን ዳግም ወደምትወደው ኽድሚያ እንመልሳት።

ታስታውሳላችሁ ?

"ሴቶች መማር አለባቸው :: የሴት ዶክተሮች ናቸው እናቶችን ማዋለድ ያለባቸው "እያልን ስንለው የኖርነውን ::
ከነዚያ መካከል ዶክተር ናዲያ ይመር የሁላችንንም ህልም ካሳኩት መካከል ሆነች :: የሚያውቋት ሲናገሩ ሰርታ የማትደክም እናቶችን ለማዋለድ የምትታትር ብርቱ ናት ይላሉ :: ለሌሎች ብርታት የነበረችው ናዲያ ዛሬ ግን በበሽታ ተረታች :: ግን ደግሞ በአላህ ተስፋ አላት :: ሰበብ እንሁናት
ዶክተር ናዲያን እናሳክማት!
የሷን ውድ ህይዎት ከታደገ የድጋፍ ትንሽ የለውም።
በዚህ አካውንት ይደግፏት፣
ናዲያ ይመር
1000507299548 (CBE)
-------

21/01/2023

ሀኪሟን_እናሳክማት ቻሌንጅ ለ አንድ ሰአት የሚቆይ
በ አንድ like 100 ብር
በኮመንት 50 ብር
በሼር 100 ብር ቻሌንጅ ነው ተረባርባቹ ላይክ ሼር አድርጉ 🙏

1000507299548 ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ 🙏

21/01/2023

ደሴ ዐረብ ገንዳ መስጅድ ታላቅ የዳዕዋ ድግስ ዛሬ ከዙህር በኋላ በኡስታዝ/አቡያስር ዐብድልመናን ተዘጋጅቷል።

የደሴ ሰዎች እንዳያመልጣችሁ👌

የኡበይ ፍሬዎች የቁርኣን ሒፍዝ ማእከል ከአዳሪና ተመላላሽ ፕሮግራም በተጨማሪ በተለያየ ምክንያት በአካል መቅራት ላልቻሉ   በተመቻቸው ሰአት  #ቁርኣንና መሰረታዊ ትምህርቶችን  #በኦንላይን ...
05/10/2022

የኡበይ ፍሬዎች የቁርኣን ሒፍዝ ማእከል ከአዳሪና ተመላላሽ ፕሮግራም በተጨማሪ በተለያየ ምክንያት በአካል መቅራት ላልቻሉ በተመቻቸው ሰአት #ቁርኣንና መሰረታዊ ትምህርቶችን #በኦንላይን ለመስጠት ምዝገባ መጀመራችንን በደስታ ለመግለፅ እንወዳለን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
እንዲሁም ዶ/ር አይመን ሩሽዲ ሱወይድ ላይ ቀርተው በመጡ ኡስታዞች ስልጠናዎች ይሰጣሉ።
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

የሚሰጡ ትምህርቶች
==============
ቁርኣን ለጀማሪዎች
ቁርኣን በነዘር ለሚቀሩ
ቁርኣን ሒፍዝ
ተጅዊድ ትምህርት
ተጥቢቅ ፕሮግራም
ሌሎች ተጨማሪ ስልጠናዎች
👌👌👌👌
ባሉበት ሆነው በሚያመቻችሁ ሰአት ቁርኣን ይቅሩ

ለበለጠ መረጃ
===========

tel:0912496999 ወይም 0912673565

ለመመዝገብና መረጃ ለማግኘት


ቻነል
T.me/binkaeb

Address

Addis Ababa

Telephone

+251912673565

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fruits of Ubey bin Kaeb Qur'an memorization center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share