Nifas Silk Full Gospel Believers Church / ንፍስ ስልክ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስትያን

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • Nifas Silk Full Gospel Believers Church / ንፍስ ስልክ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስትያን

Nifas Silk Full Gospel Believers Church / ንፍስ ስልክ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስትያን Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Nifas Silk Full Gospel Believers Church / ንፍስ ስልክ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስትያን, Religious organisation, Addis Ababa.

እሁድ ግንቦት 23/2018 ዓ/ም መደበኛ የአምልኮ ፕሮግራምበእለቱ በፓስተር ሰብስቤ የእግዚአብሔር ቃል የተሰበከ ሲሆን፣ ከዘማሪት ውቢት እና ዘማሪ ሞገስ ጋር ጌታን በዝማሬ አምልከናል፡፡
03/06/2026

እሁድ ግንቦት 23/2018 ዓ/ም መደበኛ የአምልኮ ፕሮግራም
በእለቱ በፓስተር ሰብስቤ የእግዚአብሔር ቃል የተሰበከ ሲሆን፣ ከዘማሪት ውቢት እና ዘማሪ ሞገስ ጋር ጌታን በዝማሬ አምልከናል፡፡

በኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል ቤተእምነት ደረጃ እየተካሄደ በሚገኘው "የወንጌል ወር" መሰረት በአጥቢያችን በተደረገ የመስክ የወንጌል ስርጭት እና ከግንቦት 14 እስከ 16 ለሶስት ተከታታይ ቀናት በ...
28/05/2026

በኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል ቤተእምነት ደረጃ እየተካሄደ በሚገኘው "የወንጌል ወር" መሰረት በአጥቢያችን በተደረገ የመስክ የወንጌል ስርጭት እና ከግንቦት 14 እስከ 16 ለሶስት ተከታታይ ቀናት በተደረገ የወንጌል ስርጭት ኮንፍረንስ የምስራቹን ቃል ስለሰሙና ንሰሃ ስለገቡ ነፍሳት እግዚአብሔርን እጅግ እናመሰግናለን፡፡

18/05/2026
ግንቦት 8 / 2018 ዓ/ም በዩጎ ሲቲ ቤተክርስቲያን የጋብቻ ቃል ኪዳን ስነስርዓት ለፈጸሙት የቤተክርስቲያናችን ዘማሪት ኢየሩሳሌም ሰለሞን እና እንዳልካቸው ጌታቸው እንኳን እግዚአብሔር ረዳች...
17/05/2026

ግንቦት 8 / 2018 ዓ/ም በዩጎ ሲቲ ቤተክርስቲያን የጋብቻ ቃል ኪዳን ስነስርዓት ለፈጸሙት የቤተክርስቲያናችን ዘማሪት ኢየሩሳሌም ሰለሞን እና እንዳልካቸው ጌታቸው እንኳን እግዚአብሔር ረዳችሁ ስትል ቤተክርስትያን ደስታዋን ትገልግለች።

ግንቦት 2/2018 ዓ/ም የእሁድ መደበኛ አምልኮ ፕሮግራምበእለቱ በመጋቢ አወቀ ሙለታ የእግዚአብሔር ቃል ተሰብኳል ፤ ከቤተክርስቲያናችን ሀ መዘምራን ቡድን ጋር በዝማሬ ያመለክን ሲሆን ፣ ለዳ...
14/05/2026

ግንቦት 2/2018 ዓ/ም የእሁድ መደበኛ አምልኮ ፕሮግራም

በእለቱ በመጋቢ አወቀ ሙለታ የእግዚአብሔር ቃል ተሰብኳል ፤ ከቤተክርስቲያናችን ሀ መዘምራን ቡድን ጋር በዝማሬ ያመለክን ሲሆን ፣ ለዳለቲ ህብረት መሪ ወንጌላዊ ታደሰ ህብረቷ ባለችበት ቀጠና ስር ወደምትገኘው ወደ ሰበታ ሙሉ ወንጌል አጥቢያ ቤተክርስቲያን የሽኝት ስነስርአት ተካሂዷል።

ወንድም ሱራፌል ለማ እና ዮርዳኖስ ግሩም ሚያዝያ 24 / 2018 ዓ/ም የጋብቻ ቃል ኪዳን ስነ ስርዓት በመፈፀማቸው እንኳን እግዚአብሔር ረዳችሁ ስትል ቤተክርስቲያን ደስታዋን ትገልፃለች።
06/05/2026

ወንድም ሱራፌል ለማ እና ዮርዳኖስ ግሩም ሚያዝያ 24 / 2018 ዓ/ም የጋብቻ ቃል ኪዳን ስነ ስርዓት በመፈፀማቸው እንኳን እግዚአብሔር ረዳችሁ ስትል ቤተክርስቲያን ደስታዋን ትገልፃለች።

እሁድ ሚያዝያ 18 / 2018 ዓ/ም መደበኛ የአምልኮ ፕሮግራምበእለቱ በፕ/ር ዳንኤል ቅጣው የእግዚአብሔር ቃል የተሰበከ ሲሆን ፣ ከዘማሪ ሰለሞን ጋር ጌታን በዝማሬ አምልከናል። ከዚህ በተጨማ...
28/04/2026

እሁድ ሚያዝያ 18 / 2018 ዓ/ም መደበኛ የአምልኮ ፕሮግራም

በእለቱ በፕ/ር ዳንኤል ቅጣው የእግዚአብሔር ቃል የተሰበከ ሲሆን ፣ ከዘማሪ ሰለሞን ጋር ጌታን በዝማሬ አምልከናል። ከዚህ በተጨማሪ የእህታችን ፂዮን ተስፋዬ እና የወንድማችን መልካሙ የጋብቻ ቃል ኪዳን ሥነ ስርዓት የተፈጸመ ሲሆን፣ ቤተክርስቲያንም እንኳን እግዚአብሔር ረዳችሁ ስትል ደስታዋን ትገልፃለች ።

እሁድ ሚያዝያ 11 / 2018 ዓ/ም መደበኛ የአምልኮ ፕሮግራምበዕለቱ በፕ/ር ዳንኤል የእግዚአብሔር ቃል የተሰበከ ሲሆን ከዘማሪ ምስጋናው ጋር ጌታን በዝማሬ አምልከናል።“እንግዲህ፥ ወንድሞች ...
22/04/2026

እሁድ ሚያዝያ 11 / 2018 ዓ/ም መደበኛ የአምልኮ ፕሮግራም

በዕለቱ በፕ/ር ዳንኤል የእግዚአብሔር ቃል የተሰበከ ሲሆን ከዘማሪ ምስጋናው ጋር ጌታን በዝማሬ አምልከናል።

“እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፥ እርሱም ለአእምሮ የሚመች አገልግሎታችሁ ነው።”
— ሮሜ 12፥1

አርብ 02/2018 ዓ/ም የጾም ፀሎት መዝጊያ እና የስቅለት መታሰቢያ ዝግጅትበኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን በታወጀው የአንድ ወር የጾም ፀሎት አዋጅ መሰረት በነፍስ ስልክ አጥቢ...
11/04/2026

አርብ 02/2018 ዓ/ም የጾም ፀሎት መዝጊያ እና የስቅለት መታሰቢያ ዝግጅት

በኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን በታወጀው የአንድ ወር የጾም ፀሎት አዋጅ መሰረት በነፍስ ስልክ አጥቢያ ሲደረግ የነበረው የፀሎት ፕሮግራም በትላንትናው እለት በልዩ ዝግጅት ተጠናቋል። በእለቱ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት ታስቦ ሲውል በፓስተር ጌታሁን እስናቀ የእግዚአብሔር ቃል ተሰብኳል ፤ በቤተክርስቲያናችን ዛየን የሽብሸባ መዘምራን ቡድን ጌታ በዝማሬ ተመልኳል ፤ የጌታ ራት ሥርዓትም ተከናውኗል።

ባሳለፍነው የአንድ ወር የጾም ፀሎት ጊዜ ስለበዛልን የእግዚአብሔር ቸርነት እግዚአብሔርን እናመሰግናለን።

Address

Addis Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nifas Silk Full Gospel Believers Church / ንፍስ ስልክ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስትያን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share