Sumit Bole Lemi FG Church

Sumit Bole Lemi FG Church Mark 16 አማ - ማርቆስ
15: እንዲህም አላቸው፦ “ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ፡ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።

18/01/2026
05/01/2026
21/12/2025

- 1ኛ ተሰሎንቄ
5: ወንጌላችን በኃይልና በመንፈስ ቅዱስ በብዙ መረዳትም እንጂ በቃል ብቻ ወደ እናንተ አልመጣምና፤ በእናንተ ዘንድ ስለ እናንተ እንዴት እንደ ነበርን ታውቃላችሁ።

እርእስ የወንጌል ሀይል
ሰባኪ ነብዩ ቤካ
አምልኮ እህት ለሊ እና እህት ኬና ጌታ ድንቅ ጊዚ ሰጠን
ቀጣይ ሳምንት ይቀጥላል

እሁድ ቀን5/4/2018ርዕሰ የእግ/ር እጅ በእኔ ላይ ነው ክፍል 21ኛ ዜና 4:10-ሰበክ መጋቢ ሙሉጌታ አለሙ ዘማሪ ተገሰ
15/12/2025

እሁድ ቀን5/4/2018
ርዕሰ የእግ/ር እጅ በእኔ ላይ ነው ክፍል 2
1ኛ ዜና 4:10-
ሰበክ መጋቢ ሙሉጌታ አለሙ
ዘማሪ ተገሰ

4 አማ - 1ኛ ዜና10: ያቤጽም፦ እባክህ፥ መባረክን ባርከኝ፥ አገሬንም አስፋው፤ እጅህም ከእኔ ጋር ትሁን፤ እንዳያሳዝነኝም ከክፋት ጠብቀኝ፡ ብሎ የእስራኤልን አምላክ ጠራ፤ እግዚአብሔርም የ...
07/12/2025

4 አማ - 1ኛ ዜና
10: ያቤጽም፦ እባክህ፥ መባረክን ባርከኝ፥ አገሬንም አስፋው፤ እጅህም ከእኔ ጋር ትሁን፤ እንዳያሳዝነኝም ከክፋት ጠብቀኝ፡ ብሎ የእስራኤልን አምላክ ጠራ፤ እግዚአብሔርም የለመነውን ሰጠው።
የእግዚአብሔር እጅ
ቃል መጋቢ ሙሉጌታ
አምልኮ እየሩሳሌም አቤል ሀና
መደበኛ ፕሮግራም እሁድ ከ3 ሰዐት _6:30
እሮብ ከ12:_2

እናመሰግናለን !የሰሚት _ቦሌ ለሚ መርዎች እና አባለት  እንደሁም ከሌለ አጥቢያ ,የደቡብ ምስረቅ አ/አ እና አከበብው ክልል,የቦሌ ዞን አ/ክ/ህብረት አመረሮች አባላት በጭንቅ ቀናት  በፀሎት...
23/11/2025

እናመሰግናለን !

የሰሚት _ቦሌ ለሚ መርዎች እና አባለት እንደሁም ከሌለ አጥቢያ ,የደቡብ ምስረቅ አ/አ እና አከበብው ክልል,የቦሌ ዞን አ/ክ/ህብረት አመረሮች አባላት በጭንቅ ቀናት በፀሎት ፣በገንዘባችሁ እና በማስተባበር ከእኔ እና ከቤተሰቦቼ ጋር በመቆም እውነተኛ ፈቅር ስላሳያችሁን እግ/ር ይክፈላችሁ ።እስከ ዛሬ በብዙ መከራ ማገልገሌ እንድኮራበት እና በከንቱ እንዳልደከምኩ ተረድቼ እግ/ርን አመስግኛለሁ
➜ከመጋቢ ባህሩ ና ከባለቤቱ ኤደን የተላለፈ

Address

Addis Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sumit Bole Lemi FG Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share