ዘጰላድዮስ

ዘጰላድዮስ “አንተ ግን በተማርህበትና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር፥ ከማን እንደ ተማርኸው ታውቃለህና፤” ፪ኛ ጢሞ ፫፥ ፲፬

17/09/2026

የማይቀርበት የንግሥ ጉዞ ወደ ግሸን ደብረ ከርቤ
* መነሻ መስከረም 15 እና 17
* መመለሻ ለሁሉም መስከረም 24

ያስታውሱ! ከእኛ ጋር ወደ ግሸን ሲጓዙ፦
👉🏾 በዓለ መስቀልን ከደመራ ጀምሮ ቅዱስ መስቀሉ በሚገኝባት በመስቀለኛዋ ግሸን ደብረ ከርቤ እናከብራለን።
👉🏾 ግሸን ቅዱስ ዑራኤልን እናነግሣለን።
👉🏾 በጉዟችን ላይ ፅጋጃ አቡነ አኖሬዎስን፣ ሐይቅ ቅ/እስጢፋኖስን፣ ሳር አምባ ቅ/ኪዳነ ምሕረት፣ ሽብሻቦ ማርያምና ሌሎችንም ገዳማት እንሳለማለን

* የጉዞ ዋጋ ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያ ቤትን ጨምሮ፦
👉 በ15 ለሚነሳው 12000 ብር
👉 በ17 ለሚነሳው 11000 ብር

❖ አስቀድመው መጽሐፈ ጦቢትን፣ ገድለ አቡነ ሙሴ ግብጻዊን እና ድርሣነ ዑራኤልን ቢያነቡ ስለቦታው ጥሩ መረጃ ይኖረዎታል።

ለበለጠ መረጃ፦
☎️ 0901070707
📱 0911289877
አዘጋጅ፦ ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ

❖ አድራሻ፦
👉🏾 መገናኛ ማራቶን ሕንፃ 1ኛ ፎቅ 36 ቁጥር «መኮሬታ የገዳማት ትሩፋት»

❖ በባንክ / በቴሌብር / ከፍሎ ለመመዝገብ
👉🏾 አንተነህ ውብሸት
☞ CBE 1000355477448
Swift Code: CBETETAA
☞ አቢሲኒያ 73439825
Swift Code: ABYSETAA
☞ አዋሽ 01320104564900
☞ ዓባይ 1931019728607012
☞ አማራ 9900001752271
☞ አሐዱ 0042939910101
☞ ቴሌ ብር 0901070707 / 0911289877

ያስተውሉ!
👉 አብረውን ቢጓዙ ብዙ በረከት ያተርፋሉና ቢቀሩ ይቆጩበታል!

✝️ ቅዱስ ያሬድ ✝️የኢትዮጵያ የዜማ አባት፣ የመንፈሳዊ ቅኔና ምስጋና መምህር፣ በመንፈስ ቅዱስ ብርሃን ተመርቶ ለቤተ ክርስቲያን የማይጠፋ የዜማ ሀብት ያበረከተ ታላቅ ቅዱስ ነው።ቅዱስ ያሬድ...
18/06/2026

✝️ ቅዱስ ያሬድ ✝️

የኢትዮጵያ የዜማ አባት፣ የመንፈሳዊ ቅኔና ምስጋና መምህር፣ በመንፈስ ቅዱስ ብርሃን ተመርቶ ለቤተ ክርስቲያን የማይጠፋ የዜማ ሀብት ያበረከተ ታላቅ ቅዱስ ነው።

ቅዱስ ያሬድ ቅዱሳን መላእክት በ3ቱ ሰማያት ለእግዚአብሔር የሚያቀርቡትን ምስጋና ዜማውን ከነምልክቱ ደርሦ በሚገባ ዜማ ከልብ የቀረበ ምስጋና በአእግዚአብሔር ፊት የተወደደ መሆኑን በሕይወቱ አሳይቶናል።

የቅዱስ ያሬድ ዜማ ልብን ወደ ሰማይ የሚያነሳ ምስጋናን በአንደበት ብቻ ሳይሆን በሕይወት እንድንኖር የሚያስተምር ነው።

“ቅዱስ ያሬድ የሰማያዊ ዜማ ተቀባይ፣ የኢትዮጵያ መንፈሳዊ ዜማ አባት ነው። ለዘመናት የዘለቀው የቤተ ክርስቲያን ዜማ የእርሱ መንፈሳዊ ትሩፋት ነው።

✝️ ሊቁቅዱስ ያሬድ በታቦተ ጽዮን ፊት ተማጽኖ ያገኘውን የተትረፈረፈ በረከት እመቤታችን ለሁላችንም ይድረሰን።
✝️ ረዲኤተ እግዚአብሔር አይለየን የቅዱስ ያሬድ ጸሎትና ቡራኬም ከሁላችን ጋር ይሁን።” አሜን! 🙏



17/06/2026
16/06/2026

📖 መዝሙረ ዳዊት 📖

የዕለት ጸሎትዎን እና መንፈሳዊ ሕይወትዎን ለማጠናከር የሚረዳ ቅዱስ መጽሐፍ ይፈልጋሉ?

መዝሙረ ዳዊት በተለያዩ መጠኖችና ዲዛይኖች ቀርቧል።
ለግል አገልግሎት፣ ለስጦታ እና ለቤተሰብ በረከት ተስማሚ ምርጫ ነው።

💰 ዋጋ፦ ከ450 ብር ጀምሮ

🏪 መኮሬታ የገዳማት ትሩፋት
📍 መገናኛ ማራቶን ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ቁጥር 36

📞 0901070707

አሁኑኑ ይደውሉ ወይም ይጎብኙን!

“መዝሙረ ዳዊት — ለነፍስ ሰላም፣ ለልብ መጽናናት፣ ለሕይወት በረከት!”

16/06/2026

“በቀን 3 ጊዜ የሚበላ እንስሳ ነው፤ በቀን 2 ጊዜ የሚበላ ሰው ነው፤ በቀን 1 ጊዜ የሚበላ መልአክ ነው።“
🎤 ርእሰ ሊቃውንት የኔታ መምህር አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

26/05/2026

ወደ ምድራዊው ገነት እመጓ ቅ.ዑራኤል
ከጻድቃኔ ማርያም በዓለ ንግሥ ጋር
* መነሻ፦ ግንቦት 20 ከጠዋቱ
→ 10:30 አራዳ ቅ/ጊዮርጊስ፣
→ 11:00 መገናኛ ማራቶን ሕንፃ
→ 11:30 ጣፎ አደባባይ
* መመለሻ ግንቦት 23 (ለ4 ቀናት)
* የጉዞ ዋጋ ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያን ጨምሮ 5000 ብር

❖ የንግሥ ጉዞ ወደ ጻድቃኔ ማርያም
👉🏾 መነሻ ቀን ግንቦት 20
👉🏾 መመለሻ ቀን ግንቦት 21
👉🏾 የጉዞ ዋጋ ምሳን ጨምሮ 2200 ብር

✞❖✞ የቀሩን ወንበሮች ጥቂት ብቻ ናቸው፤ ይደውሉልና አብረውን ይጓዙ! አስቀድመው ድርሣነ ዑራኤልንና እመጓ መጽሐፍን ቢያነቡ ጥሩ ነው

ቢቀሩ የሚቆጩባቸው ሌሎች ጉዞዎቻችን፦
1) ሚጣቅ አማኑኤል
👉🏾 ግንቦት 28 እሑድ ደርሶመልስ
👉🏾 የጉዞ ዋጋ ምሳን ጨምሮ 2000 ብር

2) ተአምረኛው በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸበል
👉🏾 መነሻ ቀን ግንቦት 29
👉🏾 መመለሻ ቀን ሰኔ 10
👉🏾 የጉዞ ዋጋ ማረፊያን ጨምሮ 30000 ብር

ለጉዞው የሚያስፈልጉት፦
👉🏻 ለሙቀት የሚሆን ስስ ልብስ፣
👉🏻 ለወንዶች ቁምጣ፣
👉🏻 ለሴቶች ቢጃማ፣
👉🏻 ነጠላ ጫማ፣
👉🏻 ምንጣፍ፣
👉🏻 ቀለል ያለ ስልክ እንድትይዙ
👉🏻 ቀድመው ይመዝገቡ!
👉🏻 ሼር በማድረግ የዓለም ሕዝብ ይድንበት ዘንድ አድርሱ

ለምዝገባ (ትኬት ለመቁረጥ)፦
👉🏾 መኮሬታ የገዳማት ትሩፋት
👉🏽 አድራሻ፦ መገናኛ ማራቶን ሕንፃ 1ኛ ፎቅ 36 ቁጥር

ለበለጠ መረጃ፦
☞ 0901070707
☞ 0911289877
ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ

26/05/2026

አምላከ አበው ፍጻሜሽን ያሳምረው!!!

16/05/2026

በዓለ ዕርገትን በምድራዊው ገነት እመጓ ቅ.ዑራኤል

* መነሻ፦ ግንቦት 11 ከጠዋቱ
→ 10:30 አራዳ ቅ/ጊዮርጊስ፣
→ 11:00 መገናኛ ማራቶን ሕንፃ
→ 11:30 ጣፎ አደባባይ
* መመለሻ ግንቦት 14 (ለ4 ቀናት)
* የጉዞ ዋጋ ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያን ጨምሮ 4800 ብር

✞❖✞ የቀሩን ወንበሮች ጥቂት ብቻ ናቸው፤ ይደውሉልና አብረውን ይጓዙ! አስቀድመው ድርሣነ ዑራኤልንና እመጓ መጽሐፍን ቢያነቡ ጥሩ ነው

❖ ደብረ ሊባኖስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት
👉🏾 መነሻ ቀን ግንቦት 11
👉🏾 መመለሻ ቀን ግንቦት 12
👉🏾 የጉዞ ዋጋ ምሳን ጨምሮ 2000 ብር

ቢቀሩ የሚቆጩባቸው ሌሎች ጉዞዎቻችን፦
1) የንግሥ ጉዞ ወደ ጻድቃኔ ማርያም
👉🏾 መነሻ ቀን ግንቦት 20
👉🏾 መመለሻ ቀን ግንቦት 21
👉🏾 የጉዞ ዋጋ ምሳን ጨምሮ 2200 ብር

❖ ጻድቃኔ ማርያም ከእመጓ ቅ.ዑራኤል ጋር
👉🏾 መነሻ ቀን ግንቦት 20
👉🏾 መመለሻ ቀን ግንቦት 23
👉🏾 የጉዞ ዋጋ ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያን ጨምሮ 5000 ብር

2) ሚጣቅ አማኑኤል
👉🏾 ግንቦት 28 እሑድ ደርሶመልስ
👉🏾 የጉዞ ዋጋ ምሳን ጨምሮ 2000 ብር

3) ተአምረኛው በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸበል
👉🏾 መነሻ ቀን ግንቦት 29
👉🏾 መመለሻ ቀን ሰኔ 10
👉🏾 የጉዞ ዋጋ ማረፊያን ጨምሮ 30000 ብር

ለጉዞው የሚያስፈልጉት፦
👉🏻 ለሙቀት የሚሆን ስስ ልብስ፣
👉🏻 ለወንዶች ቁምጣ፣
👉🏻 ለሴቶች ቢጃማ፣
👉🏻 ነጠላ ጫማ፣
👉🏻 ምንጣፍ፣
👉🏻 ቀለል ያለ ስልክ እንድትይዙ
👉🏻 ቀድመው ይመዝገቡ!
👉🏻 ሼር በማድረግ የዓለም ሕዝብ ይድንበት ዘንድ አድርሱ

ለምዝገባ (ትኬት ለመቁረጥ)፦
👉🏾 መኮሬታ የገዳማት ትሩፋት
👉🏽 አድራሻ፦ መገናኛ ማራቶን ሕንፃ 1ኛ ፎቅ 36 ቁጥር

ለበለጠ መረጃ፦
☞ 0901070707
☞ 0911289877
ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ

12/05/2026

ለመለኮት በሚታይ ገንዘብ በሚወሰንም ገንዘብ ደረትና ፊት የኋላም ጀርባ ያለው አይደለም በነደ እሳት የተሸፈነ ነው እንጂ። ነደ እሳት ግን እርሱ ነው። መለኮትስ ንጹህና ጽሩይ ብሩህም ነው።

የላከ አብን በሕላዌ አባት እንደሆነ እናምናለን የተላከ ወልድንም በሕላዌ ወልድ እንደሆነ እናምናለን ማኅየዊ መንፈስ ቅዱስንም በሕላዌ መንፈስ ቅዱስ እንደሆነ እናምናለን ሦስቱ ስም አንዱ እግዚአብሔር ነው።

12/05/2026

ለበዓለ ዕርገት የንግሥ ጉዞ ወደ መንዝ እመጓ ቅዱስ ዑራኤል
✥ መነሻ ግንቦት 11
✥ መመለሻ ግንቦት 14
✥ ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያ ቤትን ጨምሮ 4800 ብር

✥✞✥ ቅዱሳት መካናትን ለተዋህዶ ልጆች ሁሉ ማስተዋወቅ የሁላችንም ክርስቲያናዊ ግዴታ ነውና ጦማሩን አንብበው እርስዎ በሚጠቀሙባቸው ድረገጾች ላይ Share, Tag, Like, Comment & Forward... በማድረግ የቅዱሳት መካናቱን በረከት እንዲያገኙ ለተፈቀደላቸው ሁሉ የመባረካቸው ምክንያት ይሁኑ።

👉 {በእመጓ ላይ ጌታችን ለቅ/ዑራኤል፦ "አስቀድሜ በታላቁ ዐምደ ወርቅ ስሙን ያልጻፍኩትን ሰው ይህንን ደጅ አላስረግጠውም!" ብሎ የተገባለትን ቃል ልብ ይበሉ!!!

👉 እመጓ ( እመ እጓል) 👈
[ጌታችን፦ "አስቀድሜ በታላቁ ዐምደ ወርቅ ስሙን ያልጻፍኩትን ይህንን ደጅ አላስረግጠውም! ይህንን ደጅ የተሳለመ በግንባሩ ላይ «ቅዱስ ዑራኤል» የሚል ስውር ጽሑፍ በወርቅ ቀለም ይጻፍበታል፤ ባረፈ ጊዜም ዋስ ጠበቃ ሆኖት ባሕረ እሳትን ይሻገራል ወቀሳ ከሰሣም አይኖርበትም።" ብሎ ለቅዱስ ዑራኤል ቦታውን ባርኮ አስራት አድርጎ ሲሰጠው ቃል የገባበት፣
✝️ ለሊቀ ሰማእታት ቅዱስ ጊዮርጊስና ለጻድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ኢትዮጵያን አስራት አድርጎ የሰጠበት፣
✝️ እመቤታችን በስደቷ ጊዜ በኪደተ እግሯ የባረከቺውና ልጇ ወዳጇም፦ ይህንን ቅዱስ ቦታሽን "እስከ ዳግም ምጽዓቴ ድረስ 6000 እሳታዊያን መላእክት ይጠብቁልሻል።" ብሎ ቃልኪዳን የሰጠበት፣
✝️ የአረመኔዋ ዮዲት ጉዲት ጦር በጥበበ እግዚአብሔር የተደመሰሰበት ደብረ መዊዕ፣
✝️ እልፍ አዕላፍ ቅዱሳን የተጋደሉበትና የሚጋደሉበት መካነ ሱባዔ ወአርምሞ፣
✝️ በርካታ ምስጢሮችን የያዘና ላደለውም የሚገለጥበት መካነ ኅቡዓን፣
✝️ ግማደ መስቀሉ ለ14 ቀናት የተቀመጠበት፣
✝️ ቅዱስ ዑራኤል በደመ ክርስቶስ ዓለምን የቀደሰበት የብርሃን ጽዋ የተቀመጠበት ድንቅ ቦታ፣
✝️ መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ምስጢረ ቁርባንን ሲመሰርት በቅዱሳት መለኮታዊ እጆቹ የጨበጠው ጽዋ የሚገኝበት መካነ ቅርስ፣
✝️ ከአዳም ጀምሮ የተነሱ ነቢያትና የሌሎችም ቅዱሳን ቅዱስ ዐጽም ከመስቀሉ ጋር ወደ ኢትዮጵያ ሲመጣ ያረፈበት ቅዱስ ቦታ፣
✝️ መስቀሉን ይዘው የመጡ ቅዱሳን የባረኩት የቅዱሳን መካነ ጸሎት፤
✝️ ከዕለተ ዓርብ ስቅለት ጀምሮ እስካሁን ድረስ ወደፊትም ከዋክብት ዘወትር የሚረግፉበትና ይህንንም ብዙዎች በቦታው ላይ ሱባዔ የያዙና ኑዋሪዎቹ ማታ ማታ የሚያዩበትና ሕያው ምስክር ያለው ተአምረኛ ገዳም፣
✝️ "ጌታ በማቴ ፳፬ ላይ የተናገረው ቃል የሚፈጸምበትን፣ ወንድም በወንድሙ ላይ የሚከፋበትን ክፉውን ዘመን 8ኛውን ሺህ እንዳታሳይኝ ከልጅሽ አማልጅኝ?" ብሎ እጅግ የሚወዳትና የሚያገለግላትን እመቤታችንን በመለመን ፰ኛው ሺህ በመስከረም ከመግባቱ በፊት በወርኀ ነሐሴ ያረፈው ደጉ ንጉሥ አፄ ናዖድ ያሰራት ስዕለት ሰሚዋ ምስዓለ ማርያም (ቀጭን አምባ ማርያም) የምትገኝበት፣ ...ግሩም ገዳም ነው።

🎁 በጉዟችን የምንሳለማቸው ቅዱሳት መካናት፦
→ ዋሻ አቡነ ዘርዓ ብሩክ ገዳም፣
→ እመጓ ቅ/ዑራኤል፣
→ ጻድቃኔ ማርያም፣
→ ዘብር ቅዱስ ገብርኤል፣
→ ቀጭን አምባ ምስዓለ ማርያም፣
→ እመ እጓል ቅ/እግዚአብሔር አብ፣
→ እመቤታችን በስደቷ ጊዜ ያረፈችበትና በኪደተ እግሯ የባረከቺው የኅቡዓን በዓት ደብረ ክሊና (ገሊላ)፣
→ ቅ/ዑራኤል ደመ መለኮትን ለዓለም ሁሉ የረጨበት ብርሃናዊው ቅዱስ ጽዋ በክብር የተቀመጠበት እና ፲ሩ ቅዱሳን ቅዱስ መስቀሉን ወደ ግሸን ሲወስዱ ለ14 ቀናት ያሳረፉበት ምስጢራዊው ደብረ ቆጵሮስ፣... ወዘተ የምንሳለምበት ልዩ ጉዞ ነው።

* መነሻ፦ ግንቦት 11 ከጠዋቱ
→ 10:30 አራዳ ቅ/ጊዮርጊስ፣
→ 11:00 መገናኛ ማራቶን ሕንፃ
→ 11:30 ጣፎ አደባባይ
* መመለሻ ግንቦት 14 (ለ4 ቀናት)

✞❖✞ የቀሩን ወንበሮች ጥቂት ብቻ ናቸው፤ ይደውሉልና አብረውን ይጓዙ!!!
{አስቀድመው ድርሣነ ዑራኤልንና እመጓ መጽሐፍን ቢያነቡ ጥሩ ነው}

#ለምዝገባ (ትኬት ለመቁረጥ)፦
👉🏾 መኮሬታ የገዳማት ትሩፋት
👉🏽 አድራሻ፦ መገናኛ ማራቶን ሕንፃ 1ኛ ፎቅ 36 ቁጥር

👉🏽 ባላችሁበት አካባቢ በሚከተሉት መ/ር አንተነህ ውብሸት የባንክ አካውንቶች በማስገባት ደረሰኙን (Screenshot) በቴሌግራም መላክና በጉዞውም ቀን ይዞ መምጣት።
☞ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000355477448
Swift Code: CBETETAA
☞ አቢሲኒያ ባንክ 73439825
Swift Code: ABISETAA
☞ አሐዱ ባንክ 0042939910101
☞ አማራ ባንክ 9900001752271
☞ አዋሽ ባንክ 01320104564900
☞ ቴሌ ብር 0901070707 / 0911289877

👉 ፦ የቀበሌ መታወቂያ (ፓስፖርት)፣ ለብርድ የሚሆን ወፍራም ጃኬት፣ ለእግር መንገድ የሚሆኑና ተቀያሪ ጫማዎች፣ ሌሊት የሚለበስ ስሊፒንግ ባግ / ወፍራም ጋቢ/ ወፍራም ወይባ/ ፎጣ/ ቀለል ያለ ብርድ ልብስ/፣ ክርስቲያናዊ አለባበስ፣ ጃንጥላ፣ የእጅ ባትሪ፣ ሰዓት አክባሪነት፣ ታጋሽነት፣ የወጡበትን መንፈሳዊ ዓለማ ለማሳካት በጋራ መትጋት...

★ በማኅበራችን የጉዞ መርሐ ግብራት መሳተፍ ከፈለጉ ሳያመነቱ ይደውሉልንና አብረን እንጓዝ!!! ለበለጠ መረጃ በሚከተሉት የስልክ አድራሻዎች በመደወል ፈጥነው ይመዝገቡ!
☞ 0901070707
☞ 0911289877
ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ

Address

Dj. Haile
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዘጰላድዮስ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to ዘጰላድዮስ:

Shortcuts

Share