Gospel Truth - የወንጌል እውነት

Gospel Truth - የወንጌል እውነት Sharing the true Gospel of Christ ✝️

የክርስቶስ እውነተኛ ወንጌል እንካፈላለን

Faith • Hope • Salvation
(1)

14/08/2026

I got over 500 reactions on one of my posts last week! Thanks everyone for your support! 🎉

“በእግዚአብሔር የታመነ እምነቱም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው። በውኃ አጠገብ እንደ ተተከለ፥ በወንዝም ዳር ሥሩን እንደሚዘረጋ ሙቀትም ሲመጣ እንደማይፈራ ቅጠሉም እንደሚለመልም፥ በድርቅ...
08/08/2026

“በእግዚአብሔር የታመነ እምነቱም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው። በውኃ አጠገብ እንደ ተተከለ፥ በወንዝም ዳር ሥሩን እንደሚዘረጋ ሙቀትም ሲመጣ እንደማይፈራ ቅጠሉም እንደሚለመልም፥ በድርቅ ዓመትም እንደማይሠጋ ፍሬውንም እንደማያቋርጥ ዛፍ ይሆናል።”

‭‭ 📖ት.ኤርምያስ‬ ‭17‬:‭7‬-‭8‬

✨ በዚህ ጊዜ እግዚአብሔር ይቅደም፤ እግዚአብሔር አይፈቅድም ፤ ጌታ አይከብርበትም ማለት እንደ ፋራ ሞኝ ሰው ቢያስቆጥርም ግን አራዳ የሚያስብለው ይሄ ነው ወዳጄ ! "ከሀሳብህ" ከፍላጎትህ" ...
31/07/2026

✨ በዚህ ጊዜ እግዚአብሔር ይቅደም፤ እግዚአብሔር አይፈቅድም ፤ ጌታ አይከብርበትም ማለት እንደ ፋራ ሞኝ ሰው ቢያስቆጥርም ግን አራዳ የሚያስብለው ይሄ ነው ወዳጄ !

"ከሀሳብህ" ከፍላጎትህ" ከምኞትህ" ከስሜትህ" ከቤተሰብህ" ከሚስት" ከልጅህ" ከእጮኛህ" በፊት እግዚአብሔርን አስቀድም!!! እግዚአብሔርን ያስቀደመ ለፍቃዱም የተገዛ ህይወት የደመቀ እና የተዋበ ነው !!!

ኢየሱስ ክርስቶስም ሲፀልይ " ብትፈቅድ ይህችን ጽዋ ከእኔ ውሰድ፤ ነገር ግን የእኔ ፈቃድ አይሁን የአንተ እንጂ እያለ ይጸልይ ነበር።" ( ሉቃ 22፥42) በህይወት ዘመናችን ሁሉ በሚመች ሁኔታ ብቻ ሳይሆን በማይመች ውስጥም እያለፍን ቢሆን ለፍቃዱ የሚገዛ ማንነት ሊኖረን ይገባል !ለስጋዊ ምቾት ተብሎ ከሀሳቡ ፈቀቅ ማለት ለጊዜው ባይመስልም ግን በኋላ ከባድ ዋጋን ሊያስከፍል ይችላል ስለዚህ ጌታን አስቀድሞ መኖር የመጀመሪያ ምርጫችን ይሁን!ፍጻሜው ያማረ ነውና !!

እርሱ ከቀደመ እና በፍቃዱ ውስጥ ስንቆይ ምንም አይነት ሁኔታ ይሁን ከእርሱ ጋር ድል አለ!!!

ሰናይ ጊዜ ተመኘሁ!

Address

Addis Abeba
Addis Ababa
0000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gospel Truth - የወንጌል እውነት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share