Bahiz Family TV show

Bahiz Family TV show This TV show is focused on family. how to live christian life in our family. Family starts from pregnancy to death. We can heal/lead our family life.

10/01/2023

50 ህጻናትን በሚያስፈልጋቸው መሰረታዊ ነገሮች እንደግፋለን። የጤና መድህን /health insurance/ ለአንድ ቤተሰብ /ለ5 የቤተሰብ አባላት/ለአመት 400 ብር ይከፈላል። በዚህ ክፍያ የቤተሰቡ አባላት በመንግስት ህክምና መስጫ ቦታዎች ሁሉ ነጻ ህክምናና ከመንግስት መድሃኒት ቤቶች ነጻ መድሃኒት ያገኛሉ። ለ50 ህጻናት ላንድ ህጻን 400 ብር 50×400= 20,000 ብር ለ50×5 250 ቤተሰብ አባላት የአመት ህክምናቸውን ይችላል ማለት ነው። ባለፉት ዓመታት የተለያዩ ፈቃደኛ ሰዎች ወጪውን ሸፍነውላቸው ነጻ ህክምናቸወን እያገኙ ቆይተዋል።
አሁንም ይህንን ወጪ የሚሸፍኑ ሰዎችን እንጋብዛለን።
ገንዘቡ እጃችን እንደገባ ወጪውን የሸፈነውን ወይም የበኩሉን አስተዋጽዖ ያደረገውን ሰውና የገንዘቡን መጠን በዚሁ መድረክ እገልጻለሁ።
ተባረኩ።

“ለድሀ ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል፥ በጎነቱንም መልሶ ይከፍለዋል።”
— ምሳሌ 19፥17

25/05/2016

You can watch and learn something about family, how to manage your family and what family means. this is a TV show that is transmit by Christian city TV channel. Its prepared and presented by Fekade Tesema.
Learn and Enjoy and forward for others. you can like it for future availibility.
stay blessed

Address

Addis Ababa
15716

Telephone

+251926972320

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bahiz Family TV show posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share