የየካ ደ/ሣ/ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ መልአከ ሠላም ሰ/ት/ቤት/St.Michael Meleake Selam Sunday School

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • የየካ ደ/ሣ/ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ መልአከ ሠላም ሰ/ት/ቤት/St.Michael Meleake Selam Sunday School

የየካ ደ/ሣ/ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ መልአከ ሠላም ሰ/ት/ቤት/St.Michael Meleake Selam Sunday School Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from የየካ ደ/ሣ/ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ መልአከ ሠላም ሰ/ት/ቤት/St.Michael Meleake Selam Sunday School, Religious organisation, Addis Ababa.

ለተከታታይ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉየመልአከ ሰላም ሰንበት ትምህርት ቤታችን ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ተከታታይ ትምህርት ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቅቆ ይጠብቃችኋል፡፡የሚሰጡት ትምህርት...
14/09/2026

ለተከታታይ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

የመልአከ ሰላም ሰንበት ትምህርት ቤታችን ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ተከታታይ ትምህርት ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቅቆ ይጠብቃችኋል፡፡

የሚሰጡት ትምህርት ዓይነቶች
➡️ ልሳነ ግእዝ
➡️ መሰረተ ሃይማኖት
➡️ ቅዱሳት መጻሕፍት
➡️ ሥርዓተ ቤተክርስቲያን
➡️ ክርስቲያናዊ ሥነምግባር እና ሌሎች ጠቅላላ እውቀት ላይ ያተኮሩ ትምህርቶች

የመመዝገቢያ ቦታ፡- በሰንበት ት/ቤታችን ቤተመጻሕፍት እና ንዋየ ቅድሳት መሸጫ ሱቅ

የምዝገባ ቀን ፡- ከነሐሴ 07/ 2018 ዓ.ም ጀምሮ
የመመዝገቢያ ሰዓት፡- ከሰኞ - እሁድ ከጠዋት ጀምሮ እስከ ምሽት 2፡00

ባሉበት ሆነው ለመመዝገብ - https://forms.gle/Ty8bmWq7YRTRfHc88

ምዝገባ ተጀምሯል
ትምህርቱ የሚሰጠው በነፃ ነው

“ሁለቱም አንድ አካል ይሆናሉ፤ ይህ ነገር ጥልቅ፤ ረቂቅ ምሥጢር ነው፤ እኔም ለክርስቶስና ለቤተክርስቲያን ምሳሌ አድርጌ እናገረዋለሁ፡፡”        ➕ሃይማኖተ አበው  ዘስምዓት➕በዛሬው ዕለት...
13/09/2026

“ሁለቱም አንድ አካል ይሆናሉ፤ ይህ ነገር ጥልቅ፤ ረቂቅ ምሥጢር ነው፤ እኔም ለክርስቶስና ለቤተክርስቲያን ምሳሌ አድርጌ እናገረዋለሁ፡፡”

➕ሃይማኖተ አበው ዘስምዓት➕

በዛሬው ዕለት መስከረም 03 / 2019 ዓ.ም. በየካ ደ/ሣ/ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ሥርዓተ ጋብቻችሁን የፈጸማችሁትን የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባል የነበርሽው እህታችን ፍቅርተ ኃ/ማርያም እና ወንድማችን ዳዊት ጥበቡ የፈጸማችኹትን ጋብቻ፤ የአብርሃምንና የሳራን ጋብቻ የባረከ አምላክ፤ የትዳር ሕይወታችሁን ይባርክላችሁ፥ ያጣምራችሁ፥ ያዋሕዳችሁ።

መልአከ ሰላም ሰንበት ትምህርት ቤታችን መልካም ምኞቷን ትገልፃለች።

“ ለሰው ሁሉ ይልቁንም ለሃይማኖት    ቤተሰዎች መልካም እናድርግ”             ገላትያ 6፥10የመልአከ ሰላም ሰንበት ት/ቤት የልማት እና በጎ አድራጎት ክፍል በየዓመቱ በምዕመናን እገ...
09/09/2026

“ ለሰው ሁሉ ይልቁንም ለሃይማኖት
ቤተሰዎች መልካም እናድርግ”
ገላትያ 6፥10

የመልአከ ሰላም ሰንበት ት/ቤት የልማት እና በጎ አድራጎት ክፍል በየዓመቱ በምዕመናን እገዛ ለተቸገሩ ሕጻናት ተማሪዎች የትምህርት መሣሪያ ድጋፍ ያደርጋል። እርስዎም የቻሉትን የአቅምዎትን በመለገስ ለመጪው የትምህርት ዘመን የበረከቱ ተካፋይ በመሆን እንዲሳተፉ በትህትና እንጠይቃለን።

ለበለጠ መረጃ:- 0937458218
0929727870
0983065087

👉ሊሰጡ ያሰቡትን እነዚን አድራሻዎች
በመጠቀም መስጠት ይችላሉ።
1.በሰንበት ት/ቤቱ መዝሙር ቤት
2.በሰንበት ት/ቤቱ አካውንት ገንዘብ በማስገባት
3.ከላይ በተጠቀሱት ስልክ ቁጥርዎች በመደወል

አምላከ ቅዱሰ ሚካኤል ይስጥልን!

🚌  መንፈሳዊ ጉዞ⛪️   ወደ ግሸን ደብረ ከርቤ🗓 መነሻ - መስከረም 17       መመለሻ - መስከረም 23       👉  ትኬቱን በሰንበት ት/ቤቱ ንዋየ ቅድሳት መሸጫ ያገኙታልለበለጠ መረጃ...
09/09/2026

🚌 መንፈሳዊ ጉዞ
⛪️ ወደ ግሸን ደብረ ከርቤ

🗓 መነሻ - መስከረም 17
መመለሻ - መስከረም 23

👉 ትኬቱን በሰንበት ት/ቤቱ ንዋየ ቅድሳት መሸጫ ያገኙታል

ለበለጠ መረጃ📱 09 29 72 78 70
📱 09 13 43 69 27
📱 09 83 06 50 87 ይደውሉ።

👉በጉዞው ላይ በመሳተፍ ከእመቤታችን ረድኤት በረከት እናግኝ
‼️ ፈጥነው ይመዝገቡ ‼️

የቅዱስ ሩፋኤል ንግሥ ክብር በዓል በየካ ደብረ ሣህል ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያንጳጉሜ 03 / 2018 ዓ.ምመልአከ ሰላም ሚዲያ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
08/09/2026

የቅዱስ ሩፋኤል ንግሥ ክብር በዓል በየካ ደብረ ሣህል ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን

ጳጉሜ 03 / 2018 ዓ.ም

መልአከ ሰላም ሚዲያ

✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨

በሰንበት ትምህርት ቤታችን አዳራሽ  የራቁ አባላት ጉባዔ እየተከናወነ ይገኛል።ጷግሜ 01 2018ዓ.ም
06/09/2026

በሰንበት ትምህርት ቤታችን አዳራሽ የራቁ አባላት ጉባዔ እየተከናወነ ይገኛል።
ጷግሜ 01 2018ዓ.ም

ልዩ መንፈሳዊ ጉባኤ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨መልአከ ሰላም ሰንበት ት/ቤታችን በየወሩ መጨረሻ እሁድ ልዩ የሰርክ ጉባኤ በደብራችን አውደ ምህረት እንደሚያዘጋጅ ያውቃሉ?🗓 ነሐሴ 24 / 2018 ዓ....
26/08/2026

ልዩ መንፈሳዊ ጉባኤ
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨

መልአከ ሰላም ሰንበት ት/ቤታችን በየወሩ መጨረሻ እሁድ ልዩ የሰርክ ጉባኤ በደብራችን አውደ ምህረት እንደሚያዘጋጅ ያውቃሉ?

🗓 ነሐሴ 24 / 2018 ዓ.ም
🕰 ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ
⛪️ በደብራችን አውደ ምህረት

👉 ወዳጅ ቤተሰብዎን ይዘው በመገኘት የጉባኤው ተሳታፊ እንዲሆኑ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን‼️

🚌  መንፈሳዊ ጉዞ⛪️   ወደ ደብረ ሊባኖስ አቡነ ተክለሃይማኖት ገዳም 🗓 መነሻ - ነሐሴ 23       መመለሻ - ነሐሴ 24         👉  ትኬቱን በሰንበት ት/ቤቱ ንዋየ ቅድሳት...
22/08/2026

🚌 መንፈሳዊ ጉዞ
⛪️ ወደ ደብረ ሊባኖስ አቡነ ተክለሃይማኖት ገዳም

🗓 መነሻ - ነሐሴ 23
መመለሻ - ነሐሴ 24 

👉 ትኬቱን በሰንበት ት/ቤቱ ንዋየ ቅድሳት መሸጫ ያገኙታል

ለበለጠ መረጃ📱 09 29 72 78 70
📱 09 13 43 69 27
📱 09 83 06 50 87 ይደውሉ።

👉በጉዞው ላይ በመሳተፍ ከጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት ረድኤት በረከት እናግኝ
‼️ ፈጥነው ይመዝገቡ ‼️

ልዩ ጉባኤ👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈✨✨✨✨✨✨✨✨✨
21/08/2026

ልዩ ጉባኤ

👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈

✨✨✨✨✨✨✨✨✨

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የየካ ደ/ሣ/ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ መልአከ ሠላም ሰ/ት/ቤት/St.Michael Meleake Selam Sunday School posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share