ዕዝራ ሴሚናሪ - Ezra Seminary

ዕዝራ ሴሚናሪ - Ezra Seminary Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ዕዝራ ሴሚናሪ - Ezra Seminary, Religious organisation, Addis Ababa, Ethiopia, Addis Ababa.

"ሙዚቃ ስሜትን፣ ሐሳብን ወይም ውበትን ለማስተላለፍ በዜማ፣ በቅንጅት (ሃርሞኒ)፣ በምት (ሪትም) እና በድምፅ ቀለም (ቶን) ድምፅን የማደራጀት ጥበብና አገላለጽ ነው" ሙዚቃ ልዩ ሃይል ያለው...
18/10/2025

"ሙዚቃ ስሜትን፣ ሐሳብን ወይም ውበትን ለማስተላለፍ በዜማ፣ በቅንጅት (ሃርሞኒ)፣ በምት (ሪትም) እና በድምፅ ቀለም (ቶን) ድምፅን የማደራጀት ጥበብና አገላለጽ ነው"
ሙዚቃ ልዩ ሃይል ያለው ጥበብ ነው። የዚህ ጥበብ አጠቃቅም በብዙ መልኩ እየተተረጎመ እግዚአብሔር ያዘጋጀበት አላማ በብዙ ተስቷል። እግዚአብሔር ሙዚቃን የፈጠረበትን አላማ ምን እንደሆነ ይበልጥ ለማወቅ መጽሃፍ ቅዱሳችንን በጥልቅ መመርመር ይገባናል። ዕዝራ ሴሚናሪ የተሰኘው የስልክ መተግበሪያ ስለሙዚቃ ልዩ የሆነ ትምህርት አዘጋጅቶ ወደናንተ ቀርቧል። የዕዝራ ሴሚናሪ መተግበሪያን በማውረድ ወይም የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ይህንን ኮርስ ማጥናት ይችላሉ።
https://ezraseminary.org/courses/get/68e7fed5a7f6b242f42db14a

NEW UPDATE IS LIVE!DOWNLOAD IT NOW!
11/07/2025

NEW UPDATE IS LIVE!
DOWNLOAD IT NOW!

25/04/2025

“ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።” 2ኛ ቆሮ 5:21

14/03/2025

1 ዮሐንስ 4:10፤ “ፍቅርም እንደዚህ ነው፤ እግዚአብሔር እርሱ ራሱ እንደ ወደደን ስለ ኃጢአታችንም ማስተስሪያ ይሆን ዘንድ ልጁን እንደ ላከ እንጂ እኛ እግዚአብሔርን እንደ ወደድነው አይደለም።”

08/03/2025

“ነገር ግን በምሕረቱ ባለጠጋ የሆነ እግዚአብሔር ለእኛ ካለው ከታላቅ ፍቅሩ የተነሣ፣…”
ኤፌ 2:4

14/02/2025

🎉Ezra Seminary App Store ላይ ተለቀቀ

የሰው አፈጣጠር ዘለዓማዊ ወይስ ሟች?በክፉ እና በመልካም መካከል ያለው ጦርነት ምንድን ነው?ሰንበትን በዚህ ዘመን እንድንጠብቅ ያስፈልጋል?የነዚህን ጥያቄዎች መልስ ትምህርተ ድነት በሚለው ኮር...
01/02/2025

የሰው አፈጣጠር ዘለዓማዊ ወይስ ሟች?
በክፉ እና በመልካም መካከል ያለው ጦርነት ምንድን ነው?
ሰንበትን በዚህ ዘመን እንድንጠብቅ ያስፈልጋል?
የነዚህን ጥያቄዎች መልስ ትምህርተ ድነት በሚለው ኮርስ ውስጥ ያገኙታል!

ነገ በቀበና 7ተኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን ልዩ የአገልግሎት ጊዜ ተዘጋጅቷል። ስለ እግዝአብሔር ቃል ይበልጥ ለመማር መፅሐፍ ቅዱሳችንን ይዘን ከቃሉ ባለቤት ለመማር በዛ ቦታ እንገኝ። ...
31/01/2025

ነገ በቀበና 7ተኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን ልዩ የአገልግሎት ጊዜ ተዘጋጅቷል። ስለ እግዝአብሔር ቃል ይበልጥ ለመማር መፅሐፍ ቅዱሳችንን ይዘን ከቃሉ ባለቤት ለመማር በዛ ቦታ እንገኝ። ፕሮግራማችን ቀኑን ሙሉ ሲሆን ከሰዓት ልዩ መሰናዶ ተዘጋጅቷል። ለሚመጣ ሰው ሁሉ ትንሽዬ ስጦታ አዘጋጅተናል። እንዳያመልጣችሁ!!

ልዩ የአገልግሎት ጊዜ ከፓ/ር መልአክ አለማየሁ ጋርቅዳሜ ጥር 24፣ ከጠዋቱ 3 ሰአት ጀምሮ በቀበና 7ተኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን
26/01/2025

ልዩ የአገልግሎት ጊዜ ከፓ/ር መልአክ አለማየሁ ጋር
ቅዳሜ ጥር 24፣ ከጠዋቱ 3 ሰአት ጀምሮ
በቀበና 7ተኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን

Address

Addis Ababa, Ethiopia
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዕዝራ ሴሚናሪ - Ezra Seminary posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to ዕዝራ ሴሚናሪ - Ezra Seminary:

Share