Ethio Preterist

Ethio Preterist Ethio Preterist page is a ministry of Smyrna Baptist Church. We are located in Addis Ababa, Ethiopia. Our contact email is [email protected]

We are Ethio preterists. To put it plainly, a preterist is a term for the individuals who trust that all scriptural prediction occasions have been fulfilled, and were refined in the past - the primary century to be accurate. The occasion ordinarily connected with the satisfaction of Bible prediction is the Roman-Jewish War of A.D.66-73, particularly amid the distruction of Jerusalem in 70AD.

30/04/2026

“እግዚአብሔር የጥፋት ውኃን ሰብስቦአል፤ እግዚአብሔር ለዘላለም ንጉሥ ሆኖ ይቀመጣል።”
— መዝሙር 29፥10

24/02/2026

"የማይገባኝ ነገር ቢኖር የገባኝ ነገር ብቻ ነው!!" የኔ እይታ:: ለምን?

23/02/2026

እግዚአብሔር ጥቂቶችን ለድነት ሲመረጣቸዉ ሌሎቹን ለጥፋት ተዋቸዉ::

09/01/2026

ኢየሱስ ለመረጣቸዉ ብቻ ሞተ መራራ እዉነት:: Jesus died for his own.

08/01/2026

“እግዚአብሔርም ቃየንን አለው፦ ወንድምህ አቤል ወዴት ነው? እርሱም አለ፦ አላውቅም የወንድሜ ጠባቂው እኔ ነኝን?”
— ዘፍጥረት 4፥9

31/12/2025

“በአንዲቱ ከተማም መከራ ቢያሳዩአችሁ ወደ ሌላይቱ ሽሹ፤ እውነት እላችኋለሁና፥ የሰው ልጅ እስኪመጣ ድረስ የእስራኤልን ከተማዎች አትዘልቁም።”
— ማቴዎስ 10፥23

28/03/2025

ከአንድ ወንድም ጋር ቃሉን ስንጫወት አንድ ያለኝ አስገራሚ ነገር ከውስጤ አልወጣ አለኝ ስለ ክርስቶስ ንጉስነት እየተነጋገርን ንጉሱ በሰባ ዓ.ም መጥቶ ሁሉንም ካስወገደ በኋላ በ 70 ዓ.ም ጠላቶቹን በማጥፋት ንግስናውን ይዞ በመቀጠልና ትንቢቱን ሁሉ በገዛ ጉልበቱ እና ሃይሉ መፈጸሙን በብዙ ክርክር ከተግባባን በኋላ እንዲህ አለኝ፡- ይህንን ለማንም አልናገርም ብናገር ማንም አጠገቤ አይደርስም ፣ ደምወዜንም በቅጡ አላገኝም፣ ይህ ብቻ አይደለም ከቤተሰቤ ጋር በሰላም የምኖር አይመስለኝም ስለዚህም በውስጤ እንደያዝኩት ወደ ጌታ እሄዳለሁ አለኝ እኔም እንኳን ጌታ አንተን ረዳህ እንጂ ለሌላው አታስብ አልኩት፡፡
እስኪ መጽሐፉን እንጠይቅ ማቴ 23፡35 ምን ማለት ነው ያ ቁጣስ መቼና በየትኛው ዘመን ነው የሚፈጸመው?

18/03/2025

“እርሱ ግን፦ ስለዚህ ተልኬአለሁና ለሌሎቹ ከተማዎች ደግሞ የእግዚአብሔርን መንግሥት ወንጌል እሰብክ ዘንድ ይገባኛል አላቸው።”
— ሉቃስ 4፥43

14/03/2025

think

17/01/2025

“ወንድ የእግዚአብሔር ምሳሌና ክብር ስለ ሆነ ራሱን መከናነብ አይገባውም፤ ሴት ግን የወንድ ክብር ናት።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 11፥7

17/01/2025

“በመጀመሪያ መጨረሻውን፥ ከጥንትም ያልተደረገውን እነግራለሁ፤ ምክሬ ትጸናለች ፈቃዴንም ሁሉ እፈጽማለሁ እላለሁ።”
— ኢሳይያስ 46፥10

Address

Addis Ababa
PO.BOX34423

Opening Hours

10:30 - 12:30

Telephone

+251911134891

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Preterist posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Ethio Preterist:

Share