27/01/2025
የንግስጉዞ ወደ ይርጋለም ቅድስት አርሴማ
ሁሌም በየአመቱ የካቲት 6/2017ዓም መሀበራችን ይርጋለም ቅድስት አርሴማ በመሄድ ጽላቱ ወደ ቤተ መቅደስ የገባበትን በዓል በማስመልከት የምናከብር መሆኑ ይታወቃል። እንደተለመደው ዘንድሮም ወደ ይርጋለም ቅድስት አርሴማ ጉዞ መዘጋጀቱን እንገልፃለን።
***የጉዞ መነሻ ቦታ:- አራዳ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን
***የጉዞ መነሻ ቀን:-ረብዑ የካቲት 5/2017 ዓም ንጋት 11:00
***መመለሻ:- አርብ የካቲት 7/2017 ዓም
***የጉዞ ዋጋ ሙሉ መስተንግዶን ጨምሮ
2000 ብር
***በጉዟችን ሃዋሳ ቅዱስ ገብርኤልን እንሳለማለን
***ለመመዝገብና ለበለጠ መረጃ ከዚህ በታች ባለው ስልክ ይደውሉ
0911400151
ማሳሰቢያ
፣ ሰአት ይከበር
፣ የቀበሌ መታወቂያ መያዝ አይርሱ