Jesus wonderful International church Gesuba/ገሡባ አጥቢያ

Jesus wonderful International church Gesuba/ገሡባ አጥቢያ Haleluya
(2)

ሰኔ 21/10/2018 ዓ.ም ዕሁድ ጧትና ከሰዓት የእናቶች ቀን በዓል በገሡባ አጥቢያ ይከበራል።
27/06/2026

ሰኔ 21/10/2018 ዓ.ም ዕሁድ ጧትና ከሰዓት የእናቶች ቀን በዓል በገሡባ አጥቢያ ይከበራል።

📅 ሰኔ 14 እሁድ ⏰ ከማለዳው 2 ሰዓት ጀምሮ 📍 አዲስ አበባ ለቡ መብራት ኃይል
19/06/2026

📅 ሰኔ 14 እሁድ
⏰ ከማለዳው 2 ሰዓት ጀምሮ
📍 አዲስ አበባ ለቡ መብራት ኃይል

11/06/2026

Big shout out to my newest top fans! Bekele Taye Urga, Andinet Love, ግርማነሽ ግጅቦ ገታ, Estifanos Saul Estif, Abayneh Aysa Ayka, Tenagne Tesfaye, Medi Belayneh Belachew, Natinael Esiyas Dulisbays, Tuma Tunta Unducho

ሰኔ 03/2018 ረቡዕ ከማለዳው 2 ሰዓት ጀምሮ በሐዋሳ አጥቢያ
09/06/2026

ሰኔ 03/2018 ረቡዕ ከማለዳው 2 ሰዓት ጀምሮ በሐዋሳ አጥቢያ

ዛሬሬሬሬሬ ከሰዓት 8:00 ላይ ገሡባ JW አጥቢያ ተማሪዎችን ጋብዘን ይዘን እንምጣ። እናመልካለን፣ የእግዚአብሔር ቃል እንሰማለን፣ ለተማሪዎች እንጸልያለን። እግዚአብሔር ይባርከናል። ከሰዓታት...
09/06/2026

ዛሬሬሬሬሬ ከሰዓት 8:00 ላይ ገሡባ JW አጥቢያ ተማሪዎችን ጋብዘን ይዘን እንምጣ። እናመልካለን፣ የእግዚአብሔር ቃል እንሰማለን፣ ለተማሪዎች እንጸልያለን። እግዚአብሔር ይባርከናል። ከሰዓታት በኃላ ይጀምራል።

ነገ ሰኔ 02/2018 ማክሰኞ በአዲስ አበባ አጥቢያ
08/06/2026

ነገ ሰኔ 02/2018 ማክሰኞ በአዲስ አበባ አጥቢያ

ለተማሪዎች የሚንጸልይበት ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። ነገ ማክሰኞ ከ8:00 ጀምሮ በኢየሱስ ድንቅ ሥራ ዓለም አቀፍ ቤተ ክርስቲያን ገሡባ አጥቢያ ተገኝተው እንዲጸልዩና እንዲያጸለዩ ተጋብዘዋል። ለዘ...
08/06/2026

ለተማሪዎች የሚንጸልይበት ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። ነገ ማክሰኞ ከ8:00 ጀምሮ በኢየሱስ ድንቅ ሥራ ዓለም አቀፍ ቤተ ክርስቲያን ገሡባ አጥቢያ ተገኝተው እንዲጸልዩና እንዲያጸለዩ ተጋብዘዋል። ለዘንድሮ ተፈተኞች በልዩነት ይጸለያል።
share አድርጋችሁ ለሌሎች አድርሱ!

እውነትን የዘመሩና እየዘመሩ ያሉ ጀግና ዘማሪ ጳውሎስ ካባቶ እና ዘማሪ ወርቁ ባሬዶ እንወዳችኋለን።
08/06/2026

እውነትን የዘመሩና እየዘመሩ ያሉ ጀግና ዘማሪ ጳውሎስ ካባቶ እና ዘማሪ ወርቁ ባሬዶ እንወዳችኋለን።

Address

Addis Abeba
Addis Ababa
ADDISABEBA

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jesus wonderful International church Gesuba/ገሡባ አጥቢያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share