20/01/2026
የከበደባችሁን የምታራግፉበት ቀን ነው !
👉 ይህ ቤት ብዙዎች ያረፉበትና የተጽናኑበት ቤት ነው ።
✍️ በዚህ ቀን አስደናቂ የአምልኮ ፣ የነጻ መውጣት ፣ የፈውስ ፣ የትንቢት እና የምስክርነት ጊዜ ይኖረናል ።
የወንጌል ብስራት ቤተ ክርስታያን
የመዳን ቀን አሁን ነው !!
2ኛ ቆሮ 6 ፥ 2
አድራሻ ፦ ሃያ ሁለት ከጎላጎል አደባባይ ወደ ፋና ካፌ በሚያስገባው አስፓልት 200 መቶ ሜትር ዝቅ ብሎ
ለበለጠ መረጃ ፦
👉 0975197575
👉 0983697979
👉 0912218404
✍️ ይህንን የፌስ ቡክ ፔጃችንን ፎሎው በማድረግ እና Prophet Anteneh bezabih Gospel heraled Church
የሚል የዩቱብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ መልዕክቶቹን ይከታተሉ በዚህም አብረውን ያገልግሉ ።
✅ ዩቱብ
👇
https://youtu.be/ebrjXvcxHHc?si=aLV515hgA4Wtjm2g
✅ ቲክቶክ
👇
https://vm.tiktok.com/ZMSMDVUX7/
✅ ፌስ ቡክ
👇
https://www.facebook.com/share/p/1Ai84GRLKw/