Ethiopia Assemblies of God Alem Bank Local Church

Ethiopia Assemblies of God Alem Bank Local Church ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትም ዛሬም እስከዘላለም ያው ነው። ዕብ 13:8

ከነሐሴ 29-ጳጉሜ 1 ድረስ በአለም ባንክ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን የድልና የሚከናወን ኮንፍረንስ አዘጋጅተናል ሁላችሁ በመገኘት የጌታን በረከት እንድትከፍሉ ተጋብዛችኋል !!!
24/08/2026

ከነሐሴ 29-ጳጉሜ 1 ድረስ
በአለም ባንክ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን
የድልና የሚከናወን
ኮንፍረንስ አዘጋጅተናል
ሁላችሁ በመገኘት የጌታን በረከት እንድትከፍሉ
ተጋብዛችኋል !!!

"የሚያበረታ የእግዚአብሔር ቅባት"እሁድ ነሀሴ 17/2018 አ/ም የነበረን ድንቅ የቃል የአምልኮ እና ልዩ የፀሎት ጊዜ!በሁሉ የረዳን አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን!
24/08/2026

"የሚያበረታ የእግዚአብሔር ቅባት"
እሁድ ነሀሴ 17/2018 አ/ም የነበረን ድንቅ የቃል የአምልኮ እና ልዩ የፀሎት ጊዜ!በሁሉ የረዳን አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን!

እሁድ ነሀሴ 17/2018 አ/ም የነበረን ልዩ የፀሎት ጊዜ!!
24/08/2026

እሁድ ነሀሴ 17/2018 አ/ም የነበረን ልዩ የፀሎት ጊዜ!!

እሁድ ነሀሴ 17/2018 አ/ም ከማለዳው 2:30 ጀምሮ በሚኖሩን የትምህርት የአምልኮ እና የፀሎት ጊዜ  መጥተው የፀጋው ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ በጌታ ፍቅር ተጋብዘዋል።
22/08/2026

እሁድ ነሀሴ 17/2018 አ/ም ከማለዳው 2:30 ጀምሮ በሚኖሩን የትምህርት የአምልኮ እና የፀሎት ጊዜ መጥተው የፀጋው ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ በጌታ ፍቅር ተጋብዘዋል።

አርብ ነሀሴ 15/2018 አ/ም በነበረን ፕሮግራም ድንቅ የቃል፣የአምልኮ፣የፀሎት እና የሀይል ጊዜን እግዚአብሔር ሰጥቶናል።የረዳን ጌታ ይመስገን።
22/08/2026

አርብ ነሀሴ 15/2018 አ/ም በነበረን ፕሮግራም ድንቅ የቃል፣የአምልኮ፣የፀሎት እና የሀይል ጊዜን እግዚአብሔር ሰጥቶናል።የረዳን ጌታ ይመስገን።

ነገ ማታ በጀሞ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ከ11.3 ጀምሮ እግዚአብሔርን በቃል፤በአምልኮ በጸሎት ከፍ እናደርገዋለን በአከባቢው የሚትገኙ ሁላችሁም በቦታ በመገኘት እንድትበራኩ እንጋብዛች...
18/08/2026

ነገ ማታ በጀሞ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ከ11.3 ጀምሮ እግዚአብሔርን በቃል፤በአምልኮ በጸሎት ከፍ እናደርገዋለን በአከባቢው የሚትገኙ ሁላችሁም በቦታ በመገኘት እንድትበራኩ እንጋብዛችኋለን !!

16/08/2026
ዛሬ እሁድ ነሀሴ 10/2018 አ/ም በነበረን ፕሮግራም ድንቅ የቃል፣የአምልኮ እና የፀሎት ጊዜን አሳልፈናል።በሁሉ የረዳን እግዚአብሔር ይመስገን።
16/08/2026

ዛሬ እሁድ ነሀሴ 10/2018 አ/ም በነበረን ፕሮግራም ድንቅ የቃል፣የአምልኮ እና የፀሎት ጊዜን አሳልፈናል።በሁሉ የረዳን እግዚአብሔር ይመስገን።

አርብ ነሀሴ 8/2018 አ/ም በነበረን ፕሮግራም ድንቅ የቃል፣የአምልኮ እና የፀሎት ምሽትን አሳልፈናል።በሁሉ የረዳን እግዚአብሔር ይመስገን።
16/08/2026

አርብ ነሀሴ 8/2018 አ/ም በነበረን ፕሮግራም ድንቅ የቃል፣የአምልኮ እና የፀሎት ምሽትን አሳልፈናል።በሁሉ የረዳን እግዚአብሔር ይመስገን።

Address

ከአየር ጤና ወደ ደብ አባይ በሚወስደው መንገድ ደብረ አባይ መግቢያ 200 ሜትር ገባ ብሎ ሞቱማ ሱቅ አጠገብ
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopia Assemblies of God Alem Bank Local Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share