23/10/2025
“ይህ ወደ ሰማይ ሲያርግ ያያችሁት ኢየሱስ፥ ወደ ሰማይ ሲያርግ ባያችሁት ዐይነት ተመልሶ ይመጣል”
ሐዋ 1:11
ኑ! የዳግም ምጻቱን እናስብ፣ እንናፍቅ፣ እንዘጋጅ! ማራናታ ጌታ መምጫው ጊዜ ቀርቧል!
‼️ 📌ቦሌ መሠረተ ክርስቶስ ቤ/ክ
Bole Meserete Kiristos Church
ቀን : እሁድ ጥቅምት 16 2018
: Thursday, October 26 2025
‼️🕔ከጠዋት 3:00 ጀምሮ
Starting from 9:00 PM
ሌሎች ወገኖች ጋብዘን እንምጣ!
ቦታ: https://maps.app.goo.gl/TQu4RZfGmt9Gd5WPA