Gospel singer wenditi Negesh

Gospel singer wenditi Negesh “ከዚያም እግዚአብሔር (ኤሎሂም) “ብርሃን ይሁን” አለ፤ ብር?

22/09/2024

ደኛ መሆን አልፈልግም መብቴ ነው

I love you አርሰናል 🤣🤣🤣

22/09/2024

🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ለምን ሳክ ምልም አይጠፋም እኮ

02/09/2024

የአፋልጉኝ ጥሪ 😃
20/10/2022

የአፋልጉኝ ጥሪ 😃

17/10/2022
አንድ በጣም የማከብረው የጌታ አገልጋይ እንዲህ አለኝ ዛሬ     'የኢየሱስ የክብሩ ረዐብ እና ናፍቆት ሌላ መተኪያ ወይም plan b የለውም' አለኝ ኢየሱስን ተርበህ እርሱን የሚተካልህ ማስታ...
13/10/2022


አንድ በጣም የማከብረው የጌታ አገልጋይ እንዲህ አለኝ ዛሬ 'የኢየሱስ የክብሩ ረዐብ እና ናፍቆት ሌላ መተኪያ ወይም plan b የለውም' አለኝ

ኢየሱስን ተርበህ እርሱን የሚተካልህ ማስታገሻ ወይም ማስረሻ ይች ምድር የላትም አንተን የሚያረካህ የግድ ራሱ ብቻ ነው የሚሆነው እርሱ ደግሞ በራሱ ክብር ካረሰረሰህ በኋላ 'አሁን ደግሞ ሌላ' ወይም 'what is next' ብለህ ኢየሱስን አሻግረህ የምትመኘው ምንም ነገር አይኖርም

እርሱ ሲገኝልህ ደግሞ ሌላ ውበት የተባለ ሁሉ እየደበዘዘ ይጠፋል ሌላ ብርሀን የተባለ ይጨልማል ትልቅ የተባለ ትንሽ ይሆናል

ኢሳይያስ 64:5
...በመንገዶችህም የሚያስቡህን ትገናኛቸዋለህ።

መዝሙር 84:5
በልቡም የላይኛውን መንገድ የሚያስብ ሰው ምስጉን ነው።

መዝሙር 53:2
የሚያስተውል እግዚአብሔርንም የሚፈልግ እንዳለ ያይ ዘንድ፡
እግዚአብሔር ከሰማይ የሰው ልጆችን ተመለከተ።

ቆላስይስ 3:1-2
እንግዲህ ከክርስቶስ ጋር ከተነሣችሁ፥ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጦ ባለበት በላይ ያለውን እሹ።
በላይ ያለውን አስቡ እንጂ በምድር ያለውን አይደለም።

አንድ ሰው ጥብብ ስጠራው እንድ አረገኝ 🙄😀👏
11/10/2022

አንድ ሰው ጥብብ ስጠራው እንድ አረገኝ 🙄😀👏

የእግዚአብሔር ወለታ የረሳም
31/08/2022

የእግዚአብሔር ወለታ የረሳም

ፓስተር ግርማ ኃይሌ ድንቅ ጊዜ ነበርን በሩክ ነህ ፓስተሬ
30/05/2022

ፓስተር ግርማ ኃይሌ ድንቅ ጊዜ ነበርን በሩክ ነህ ፓስተሬ

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gospel singer wenditi Negesh posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share