13/05/2026
በቃሉና በመንፈሱ የተባረክንበት ድንቅ ጊዜ እግዚአብሔር ሰጠን።
👉መዝ 27፥8
አንተ ፊቴን እሹት
ባልህ ጊዜ
አቤቱ ልቤ አንተን አለ።
🚨ልዩ የፆም ፀሎት ኘሮግራም
✍️ከ ግንቦት 5-9✍️
👉የፆም ፀሎት ማጠቃለያ የሚጀምርበት ሰዓት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ዕሮብ ማታ ከ 10:00 ጀምሮ
ሐሙስ ማታ ከ 10:00 ጀምሮ
አርብ ማታ ከ 10:00 ጀምሮ
ቅዳሜ ማታ ከ 10:00 ጀምሮ
እሁድ ሙሉ ቀን የፆምፀሎቱ የመዝጊያ ኘሮግራም ይሆናል
✍️በእነዚህ ሁሉ ፕሮግራሞች ተገኝተዉ የጌታን ጸጋ እንዲካፈሉ ተጋብዘዋል🙏
🚨አድራሻችን ከባልቻ ሆስፒታል ጀርባ ልደታ ኮንዶሚኒየም ፀሐይ ባንክ ፊት ለፊት