Prophet Mesfin Mekonen / Divine tv worldwide

Prophet Mesfin Mekonen / Divine tv worldwide The Gospel of Jesus Christ

09/01/2025

The Gospel of Jesus Christ

06/01/2025
05/01/2025

“ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”
— ሉቃስ 2፥11

04/01/2025

“ደግሞ እላችኋለሁ፥ ከእናንተ ሁለቱ በምድር በማናቸውም በሚለምኑት ነገር ሁሉ ቢስማሙ በሰማያት ካለው ከአባቴ ዘንድ ይደረግላቸዋል።”
— ማቴዎስ 18፥19

“ጌታ እግዚአብሔር ኃይሌ ነው፤ እግሮቼን እንደ ዋላ እግሮች ያደርጋል፤ በከፍታዎችም ላይ ያስሄደኛል።”  — ዕንባቆም 3፥19
04/01/2025

“ጌታ እግዚአብሔር ኃይሌ ነው፤ እግሮቼን እንደ ዋላ እግሮች ያደርጋል፤ በከፍታዎችም ላይ ያስሄደኛል።”
— ዕንባቆም 3፥19

አግኝተነዋልየመጀመሪያው የፊልጶስ ምስክርነት ነበር። በዚህ ሰሞን በአለም ዙሪያ የጌታችን እና የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት እንደየአከባቢው አከባበር ስርአት ተከብሮአል እኛም ደግሞ ...
02/01/2025

አግኝተነዋል

የመጀመሪያው የፊልጶስ ምስክርነት ነበር። በዚህ ሰሞን በአለም ዙሪያ የጌታችን እና የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት እንደየአከባቢው አከባበር ስርአት ተከብሮአል እኛም ደግሞ እንደሃገራችን የቀን አቆጣጠር ልደቱን ልናከብር ጥቂት ቀናቶች ቀርተውታል።

ሰሞኑ የልደት በአሉ ድባብ በእጅጉ ተጽእኖ ያሳደረበት እንደሆነ እሙን ነው። እዚህም እዚያም ልደት ልደት ይሸታል።

እኔም በዚህ አብዛኛው ሰው በሚጋራው ስሜት ውስጥ ሆኜ አንድ ሀሳብ ውስጤን አሸንፎኛል። ኢየሱስን አግኝተነዋል የሚል። ደስ አለኝ። ይህንኑ ደስታዬን ላጋራችሁ ወደድሁ። ደስ ይበላችሁ ኢየሱስን አግኝተነዋል።

የጠፋውን የሰውን ልጅ ፍለጋ ያለንበት ድረስ ወርዶ ያገኘን ኢየሱስ እራሱን ሰጥቶናል። እርሱ የእኛ እኛም ደግሞ የእርሱ ሆነናል።

“ፊልጶስ ናትናኤልን አግኝቶ፦ ሙሴ በሕግ ነቢያትም ስለ እርሱ የጻፉትን የዮሴፍን ልጅ የናዝሬቱን ኢየሱስን አግኝተነዋል አለው።” — ዮሐንስ 1፥46

ተባረኩ

የተወደዳችሁ ቤተሠቦቼ ከዚህ ቀደም ስጠቀምበት የነበረው ፔጅ በማላውቀው ምክንያት ስለተዘጋ ይህንን አዲስ ፔጅ ከፍቻለሁ። like follow share comment በማድረግ ቤተሠብ እንድትሆኑ ...
01/01/2025

የተወደዳችሁ ቤተሠቦቼ ከዚህ ቀደም ስጠቀምበት የነበረው ፔጅ በማላውቀው ምክንያት ስለተዘጋ ይህንን አዲስ ፔጅ ከፍቻለሁ። like follow share comment በማድረግ ቤተሠብ እንድትሆኑ ጋብዣችኋለሁ። ተባረኩ

Address

Ethiopoa
Addis Ababa
1111

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophet Mesfin Mekonen / Divine tv worldwide posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category