Addis Ababa Nazrawiyan church

Addis Ababa Nazrawiyan church Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Addis Ababa Nazrawiyan church, Religious organisation, Addis Abeba, Addis Ababa.

በጂማ ዞን ሊሙ ሻይ ናዝራዊያን ቤተ ክርስቲያን አጥቢያ ተጋብዛችኃል ነሐሴ 15-17/2018
21/08/2026

በጂማ ዞን ሊሙ ሻይ ናዝራዊያን ቤተ ክርስቲያን አጥቢያ ተጋብዛችኃል ነሐሴ 15-17/2018

ሰኞ ሐምሌ 13/2018 ማታ በናዝራዊያን ቤተክርስቲያን አዲስ አበባ አጥቢያ
18/07/2026

ሰኞ ሐምሌ 13/2018 ማታ በናዝራዊያን ቤተክርስቲያን አዲስ አበባ አጥቢያ

ዛሬ በቤተክርስቲያናችን ልዩ ጊዜን እግዚአብሔር ሰጠን "ጣልቃ ይገባላችኃል" በሚል መልክት ፓስተር በቃሉ ለማ የእግዚአብሔርን ቃል በሚገርም ሁኔታ ሲያካፍለንና ዘማሪ ኤፍሬም ዓለሙ በልዩ ቅባት...
25/05/2026

ዛሬ በቤተክርስቲያናችን ልዩ ጊዜን እግዚአብሔር ሰጠን "ጣልቃ ይገባላችኃል" በሚል መልክት ፓስተር በቃሉ ለማ የእግዚአብሔርን ቃል በሚገርም ሁኔታ ሲያካፍለንና ዘማሪ ኤፍሬም ዓለሙ በልዩ ቅባት ሲዘምር የመንፈስ ቅዱስ ጉብኝት በሚደንቅ ሁኔታ በጉዔው ያልፍ ነበር:: የቤተክርስቲያኒቱ ዋና መሪ ቄስ ዶ/ር አንበሱ ቶላ ለጉባዔው ፀልየው የእግዚአብሔርን ህዝብ የባረኩ ሲሆን ፓስተር ቻይናም በፀሎት አገልግላለች:: ዛሬ የአምልኮ መሪውና ሙዚቀኞችም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል አገልግለዋል:: ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!

ሰኞ ማታ 11:00 ጀምሮ በአዲስ አበባ አጥቢያ ቤተክርስቲያን እግዚአብሔርን እናመልካለን::
24/05/2026

ሰኞ ማታ 11:00 ጀምሮ በአዲስ አበባ አጥቢያ ቤተክርስቲያን እግዚአብሔርን እናመልካለን::

በናዝራውያን አዲስ አበባ አጥቢያ ሰኞ ምሽት መልካም ይሆናል
16/05/2026

በናዝራውያን አዲስ አበባ አጥቢያ ሰኞ ምሽት መልካም ይሆናል

11/05/2026
በመንፈሱ ክብር የመነሳት ምሽት ሁላችሁም በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ። ክብር አለ
12/01/2026

በመንፈሱ ክብር የመነሳት ምሽት
ሁላችሁም በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ። ክብር አለ

ማቴዎስ 1:23 “እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፤ ስሙንም፡— ‘አማኑኤል፡’ ይሉታል፤” የተባለው ይፈጸም ዘንድ ነው፤ ትርጓሜውም፡— “እግዚአብሔር ከእኛ ጋር፡” ነው። እን...
31/12/2025

ማቴዎስ 1:23
“እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፤ ስሙንም፡— ‘አማኑኤል፡’ ይሉታል፤” የተባለው ይፈጸም ዘንድ ነው፤ ትርጓሜውም፡— “እግዚአብሔር ከእኛ ጋር፡” ነው።

እንኳን ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ የፊታችን እሁድ እና ሰኞ ልዩ የአምልኮ ድግስ በቤተክርስቲያናችን ተዘጋይቷል በመገኘት ከኛ ጋር ያምልኩ።

ዘወትር ሰኞ ምሽት 11ሰዓት የሚጀምረው የሀይል እና የአምልኮ ፕሮግራም በቤተክርስቲያናችን ጌታ በመገኘቱ እያስደነቀን  ብዙ ሰዎች እየተጎበኙ ነው። በመገኘት ፀጋን ይካፈሉ
28/12/2025

ዘወትር ሰኞ ምሽት 11ሰዓት የሚጀምረው የሀይል እና የአምልኮ ፕሮግራም በቤተክርስቲያናችን ጌታ በመገኘቱ እያስደነቀን ብዙ ሰዎች እየተጎበኙ ነው። በመገኘት ፀጋን ይካፈሉ

Address

Addis Abeba
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis Ababa Nazrawiyan church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share