24/11/2023
የሚያስፈልጉ ሦስት ሰዎች።
ከየት ነው የሚፈልገው ? ከሰዎች ካርታ።
from whence? From P.M or People mapping.
1, ምን ዓይነት ሰዎች ያስፈልገኛል።
ለየትኛውም ጉዳይ፦ 2, ዛሬ ምን ዓይነት ሰዎች አሉኝ።
3, እነዚህን ሰዎች ከየት አመጣለሁ።
Find ፦ 1, the most important that means
- Knowledge man.
- Rich man.
- Idea man.
፦ 2, Less important Mans are always one turn and take action .
፦ 3, Unimportant and harmful.
፦ 4, Unimportant and unharmful.
Form this be cut.
* ከአንድ ዛፍ በመጀመሪያ ቀን ፍሬ የምትጠብቅ ከሆነ ትጎዳለህ።
Prov 9
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
² She has prepared her meat and mixed her wine; she has also set her table.
³ She has sent out her maids, and she calls from the highest point of the city.
⁴ "Let all who are simple come in here!" she says to those who lack judgment.
⁵ "Come, eat my food and drink the wine I have mixed.
⁶ Leave your simple ways and you will live; walk in the way of understanding.
⁷ "Whoever corrects a mocker invites insult; whoever rebukes a wicked man incurs abuse.
⁸ Do not rebuke a mocker or he will hate you; rebuke a wise man and he will love you.
⁹ Instruct a wise man and he will be wiser still; teach a righteous man and he will add to his learning.
¹⁰ "The fear of the Lord is the beginning of wisdom, and knowledge of the Holy One is understanding.
ምሳሌ 9
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ጥበብ ቤቷን ሠራች፤ ሰባቱን ምሰሶዎቿንም ጠርባ አቆመች፤
² ፍሪዳዋን አረደች፤ የወይን ጠጇን ጠመቀች፤ ማእዷንም አዘጋጀች።
³ ሴት አገልጋዮቿንም ላከች፤ ከከተማዪቱም ከፍተኛ ቦታ ተጣራች።
⁴ እርሷም ማመዛዘን ለጐደላቸው፣ “ማስተዋል የሌላችሁ ሁሉ ወደዚህ ኑ” አለች።
⁵ “ኑ፤ ምግቤን ተመገቡ፤ የጠመቅሁትንም የወይን ጠጅ ጠጡ።
⁶ የሞኝነት መንገዳችሁን ተዉ፤ በሕይወት ትኖራላችሁ፤ በማስተዋልም መንገድ ተመላለሱ።
⁷ “ፌዘኛን የሚገሥጽ ሁሉ ስድብን በራሱ ላይ ያመጣል፤ ክፉውን ሰው የሚዘልፍ ሁሉ ውርደት ያገኘዋል።
⁸ ፌዘኛን አትዝለፈው፤ ይጠላሃል፤ ጠቢብን ገሥጸው፤ ይወድሃል።
⁹ ጠቢብን አስተምረው፣ ይበልጥ ጥበበኛ ይሆናል፤ ጻድቁን ሰው አስተምረው፤ ዕውቀቱን ይጨምራል።
¹⁰ “የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ቅዱሱንም ማወቅ ማስተዋል ነው፤