Amaro kelle ketema Kale Hiwot Church 2014

Amaro kelle ketema  Kale Hiwot Church 2014 Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Amaro kelle ketema Kale Hiwot Church 2014, Religious organisation, AMARO SPECIAL WOREDA, KELE, SNNPR, Addis Ababa.

እግዚአብሔርን እንድህ በሉት ሥራህ ግሩም ነዉ👏👏👏
24/05/2026

እግዚአብሔርን እንድህ በሉት ሥራህ ግሩም ነዉ👏👏👏

23/05/2026
18/05/2026
18/05/2026
18/05/2026

# # # I stand with the teaching of
Kale Heywet church
ከ ቃለ ሕይወት አስተምህሮ ጋር እቆማለሁ !!
🏥የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን “ ” የሚለውን ቃል እንደ ግል ማዕረግ ወይም የቢሮ ስያሜ ሳይሆን፣ የወንጌል ተልዕኮን (Mission) እና የቤተ ክርስቲያን ተከላን (Church Planting) በተግባር የሚገልጽ መንፈሳዊ አገልግሎት እንደሆነ ታምናለች።

በመጽሐፍ ቅዱስ “ቢሮ” ወይም “ሥልጣን” በሚል አቀራረብ አምስቱ አገልግሎቶች አልተገለጹም። የግሪኩ “ #ዶማታ” (Domata) ቃል ትርጉሙ “ስጦታዎች” ማለት ሲሆን፣ ክርስቶስ ለቤተ ክርስቲያን የሰጣቸው የጸጋ ስጦታዎች እንጂ ሰዎችን ለማክበር ወይም ለማስቀመጥ የተሰጡ የሹመት ወንበሮች አይደሉም።

ስለዚህ ቤተ ክርስቲያኗ “ሐዋርያዊ አገልግሎት” ሲትል እንደ ተልዕኮ እንጂ እንደ ማዕረግ አትረዳውም።

ይህ አገልግሎት በዋናነት በሶስት ዘርፎች ይገለጣል፦

1️⃣ የወንጌል ስርጭትና የቤተ ክርስቲያን ተከላ
ወንጌል ያልደረሰባቸውን ስፍራዎች መድረስና አዳዲስ አጥቢያዎችን መትከል ዋና ተልዕኳ ነው። ዛሬ ከ12,000 በላይ አጥቢያዎች ያሏት ሲሆን፣ ይህም በተላኩ የወንጌል ሰራተኞች ትጋት የተገኘ ፍሬ ነው።

2️⃣ የዓለም አቀፍ ሚሲዮን አገልግሎት
ሐዋርያዊ አገልግሎቷ ከኢትዮጵያ ውጪም ተዘርግቷል። ከ1,500 በላይ የሙሉ ጊዜ ሚሲዮናውያን በአፍሪካና በሌሎች የዓለም ክፍሎች ወንጌልን በመስበክና አብያተ ክርስቲያናትን በመትከል እያገለገሉ ይገኛሉ።

በአጠቃላይ፣ ሐዋርያዊ አገልግሎት ማለት ወንጌል ያልደረሰበት ቦታ መድረስ፣ አጥቢያ መትከል፣ ለክርስቶስ ምስክር መሆን እና ሰዎችን በመንፈሳዊና በማህበራዊ ሕይወታቸው ማገልገል ነው።

Address

AMARO SPECIAL WOREDA, KELE, SNNPR
Addis Ababa

Telephone

+251961385078

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amaro kelle ketema Kale Hiwot Church 2014 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share