ስለ ቤተክርስቲያን ዝም አልልም

ስለ ቤተክርስቲያን ዝም አልልም ፈጣሪያችን ሆይ እንደ ስራችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ አስበን🙏🙏🙏 Welcome to Ethiopian Orthodox Church �

 #እንኳን ቅዱሰ ገብርኤል ሕፃኑን ቅዱስ ቂርቆስና እናቱ ቅድስት ኢየሉጣ ከእሳት ላዳነበት አመታዊ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ቅዱስ ቂርቆስ ሀገሩ ሮም ነው። አባቱ  #ቆዝሚስ እናቱ  #ኢየሉጣ...
26/07/2026

#እንኳን ቅዱሰ ገብርኤል ሕፃኑን ቅዱስ ቂርቆስና እናቱ ቅድስት ኢየሉጣ ከእሳት ላዳነበት አመታዊ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን

ቅዱስ ቂርቆስ ሀገሩ ሮም ነው። አባቱ #ቆዝሚስ እናቱ #ኢየሉጣ ይባላሉ። በዘመነ ሰማእታት በጨካኙና በአረመኔው በዲዮቅልጥያኖስ ዘመነ መንግስት በ303 ዓም አዋጅ ታውጆ ነበር፡፡
በዚህ ግዜ ብዙ ክርስትያኖች ተሰደዱ ቅድስት እየሉጣም የ3 አመት ልጆን ይዛ ወደ ኢቆንዮን ሸሸች ፡፡ ንጉስ እለ እስክንድሮስ አስጠርቶ ክርስቶስን ካጅ ለጣኦት ስገጅ አላት በእጅህ ሰርተህ ላቆምከው ምስል #አልሰግድም አለች እምቢ ካልሽ በሴፍ ትቀጫለሽ ብሎ አስፈራራት እርሷ ግን ምንም አልፈራችም እምነታችው ጠንካራ ነውና በብረት ጋን ውሀ አአፍልታችሁ ከዚያ ውስጥ ጣሎቸው ብሎ አዘዘ 4-15 ክንድ ያህል ይፈላ ነበር በፈላው ውሀ ሊጨምሮቸው ሲወስዶቸው የኢየሎጣ ልብ በፍርሀት ታወከ በዚህ ግዜ በቅዱስ ቂርቆስ ላይ መንፈስ ቅዱስ አድሮ የእናቱን ፍርዕት አስወገደ ፡፡ እናቴ ሆይ በርች ጨክኝ አናንያን አዛርያን ሚሳኤልን ያዳነ አምላክ ያድነን የለምን እያለ እናቱን እያደፈፈረ ከእሳቱ ቀረበ እርሳም ጨክና በፍጹም ልብ ተያይዘው ከፈላው ውሀ ገብተዋል፡፡ የመሰከሩለትን እና ያመኑትን የማይተው አምላክ ቅዱስ ገብርኤልን ልኮ በበትረ መስቀሉ እሳቱን አጥፍቶ የፈላውን ውሀ አቀዝቅዞ አዳናቸው፡፡ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በቅዱሳኑ ጸሎት ይማረን በረከታቸውም ከእኛ ጋራ ትኑር ለዘላለሙ አሜን።

 ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል 💞“እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ” (ሉቃ. ፩፥፲፱)የመላእክት አለቃ የቅዱስ ገብርኤል አማላጅነትና ጥበቃ በሁላችንም ላይ ይደር🤲የእግዚአብሔር ...
26/07/2026



ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል 💞

“እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ” (ሉቃ. ፩፥፲፱)

የመላእክት አለቃ የቅዱስ ገብርኤል አማላጅነትና ጥበቃ በሁላችንም ላይ ይደር🤲

የእግዚአብሔር ቸርነት፣ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት፣ የቅዱሳን መላእክት ጥበቃ፣ የጻድቃን ምልጃ፣ የሰማዕታት በረከትና ረድኤት ከሁላችን ጋር ይሁን🙏

ሠለስቱ ደቂቅን ከእቶነ እሳት ያዳነ መልአክ እኛንም በመልአኩ ፈጣን አማላጅነት ከሚመጣው መከራ ሁሉ ይጠብቀን፤ በሃይማኖትና በምግባር አጽንቶ ለክብሩ መንግሥት ያብቃን።

አሜን!!

26/07/2026
With Hailu Kenea Gultie – I just got recognized as one of their top fans! 🎉
26/07/2026

With Hailu Kenea Gultie – I just got recognized as one of their top fans! 🎉

Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ስለ ቤተክርስቲያን ዝም አልልም posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to ስለ ቤተክርስቲያን ዝም አልልም:

Shortcuts

Share