Orthodox Tewahdo channel -ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቻነል

Orthodox Tewahdo  channel -ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቻነል ይህ ገጽ፡-
የኢትዮጵያ
ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ
ክርስቲያንን እምነት ሥርዓትና ትውፊት
የምንማማርበት
ዐውደ ምሕረት ነው።

11/04/2026

ቅዳሴ ስዑር ✝️

በዛሬው ቀን በአክሱም ፅዮን ማርያም  የስግደት ቀን ይህንን ይመስል ነበር
10/04/2026

በዛሬው ቀን በአክሱም ፅዮን ማርያም የስግደት ቀን ይህንን ይመስል ነበር

10/04/2026

ዓርብ 9 ሰዓት

09/04/2026

እንኳን ለጸሎተ ሐሙስ በሰላም አደረሳችሁ። ትህትናን፣ ፍቅርንና ይቅርታን የምንማርበት የተቀደሰ ቀን ይሁንልን።

30/03/2026

እናቴ 21❤️

“ምህረትሽ እንደ ፀሐይ በላያችን ይብራ፤ መንገዳችንን ያብራልን።”❤️☦️እስኪ ሼርና ላይክ ለሁሉ እንዲዳረስ🙏
25/03/2026

“ምህረትሽ እንደ ፀሐይ በላያችን ይብራ፤ መንገዳችንን ያብራልን።”
❤️☦️
እስኪ ሼርና ላይክ ለሁሉ እንዲዳረስ🙏

14/03/2026

ገብረመንፈስ ቅዱስ 🙏
በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ "የጻድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነው" (ምሳሌ 10፥7) ተብሎ ተጽፏል። ይህ በረከት ስማቸውን በመጥራት፣ ገድላቸውን በማንበብና በስማቸው ምጽዋት በመስጠት ለሰው ልጆች ይተርፋል። እግዚአብሔር ለጻድቃን የሰጣቸው ቃል ኪዳን እርሳቸው ከሞቱ በኋላም ለትውልድ እንዲተርፍ ያደርገዋል።

12/03/2026

ባዕታ" ማለት "መግባት" ማለት ሲሆን፣ ድንግል ማርያም በሦስት ዓመቷ ወደ ቤተ መቅደስ የገባችበትን ታሪክ የሚያዘክር ነው። ምንም እንኳ ዋናው የባዕታ በዓል በታኅሣሥ 3 ቀን ቢከበርም፣ በመጋቢት 3 ግን የታሪካዊ ግለሰቦችን መታሰቢያ በማድረግ በልዩ ሁኔታ ይዘከራል።

11/03/2026

እግዚአብሄር ይመስገን 🙏🙏

10/03/2026

3 ነገሮች ላይ እንታገስ

28/02/2026

"ዛሬ የካቲት 21 ነው፤ የእመቤታችን ቀን። የሁላችንም እናት ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቀን። ሀገራችንንም ሰላም ታድርግልን። አሜን።"

06/02/2026

ሚስት ለባልዋ የምትሰጠው ትልቁ ስጦታ ክብር ይባላል🙏🙏
ሚስቱን የማያከብር ላይክና ሼር ያድርግ ❤️❤️

Address

Addis Ababa
4379

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Orthodox Tewahdo channel -ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቻነል posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Orthodox Tewahdo channel -ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቻነል:

Share