06/08/2026
ተተተ ተተተ
እንኳን ለእናታችን ለአማላጃችን ለንፅዕት ብፅዕት ቅድስት ድንግል ማርያም ለፍስታዋ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!
የስም አጠራሯ የከበረ እመቤታችን ቅድስት ንጽይት ድንግል ማርያም ከሁላችን ጋር ትሁን፥
ፈለሰ ማለት ሄደ ተጓዘ እንደማለት ሲሆን
#ፍስለታ የእመቤታችን የንጽሕይት ቅድስት ድንግል ማርያምን የ ዕርገት ጉዞ የሚዘክር ቃል ነው እመቤታችን ድንግል ማርያም በዚ አለም 64 ዓመት ኖራ ካረፈች ብኃላ ስጋዋ እንደኛ አልፈረሰም ሃጥያት በደል የሌለባት ንጽይት ናትና ለጊዜው በጸሕይወት ስር ቆይታ እንደ ልጇ ትንሳኤ ተንስታ አርጋለች እርሷ በሐሉ ነገሯ ቀዳሚና መሪ ናትና አማላጅነቷ ፍቅሯ ቃልኪዳኗ በረከቷ በልባችን ይደር፦
ጾመ ፍለታን የጀመሩ አበው ሐዋርያት ሲሆኑ እንድትጾምም ሥርዓት የሠሩ እነሡ ናቸው ከሰባቱ(ከ7ቱ) አጽዋማት እጅግ ተወዳጅና ልጅ ሕጻናት አዋቂው ትልቁ ትንሹ እናት አባቶች አዛውንት ሣይል እየተናፈቀች የምትጾም ምንም ሳይታወቅ ተጾማ የምታልቅ ናት እመብርሃን እመብዙሃን እሷስ የምትናፈቅ መሶበ ወርቅ አይደለች እግዚያብሔር አምላክ ያደረብሽ ወደ ሰማየ ሰማያት ስትሔጂ እራሱ ሰማዩ ምን ያህል ይደሰት ይሆን ከሰማይ ሁሉ ሰማያት ያለውን አምላክ የተሸከምሽ እመ ብዙሃን እመብርሃን ያንቺ ትንሳኤ ልክ እንደ ልጅሽ ትንሳኤ ነውና የዘንድሮውን የትንሳኤሽን ጾም ኢትዮጲያና ሕዝቦቿ አንቺን የምትመስለው ቅድስት ቤተክርስቲያንን ይዘሽ ተነሺ ኢትዮጲያ ባንቺ ስም የምትጠራ የክርስቲያን ደሴት ናትና ትንሳኤሽ ለኢትዮጲያ ብርሐን ይሁን ያ በዘር በጎሳ በሐይማኖት ሊከፋፍለን የመጣውን እርኩስ መንፈስ ያ ገና ስምሽ ሲጠራ የሚንቀጠቀጠው ሰይጣን ዳቢሎስን ከእግራችን በታች ቀጥቅጠሽ ጣይልን ስምሽን ጠርቶ ያፈረ የለምና
በእርሷ አማላጅነት አምነን አፍረን አናውቅምና ነጋ መሸ ሰአታት ቀናት እለታት ወራት አመታት መንፈቅ ሳንል እንማጸናታለን እንለምናታለን፦
ጶሙን የፍሬ የድሕነት የይቅርታ የበረከት ያድርግልን በኛ በደካሞቹ በሐጣተኞቹ ሣይሆን እመብርሐን ባከበሩ ባመሰገኑ በቅዱሳኖች ብሎ በየገዳሙ ላሉ አበው መነኮሳት ባሕታውያን አባቶች እናቶች ብሎ ይቀበለን ዓለምን ያሰጨነቀውው ወረድሽኝ በሽታም በእመቤታችን ስም ጠፍቶ ሰላምን ሁሉ ለሰው ልጆች ይስጥልን መልካም ጶም ይሁንላችው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ወገኖቼ፦