Addisalem assefa

Addisalem assefa Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Addisalem assefa, Religious organisation, 0933625656, Addis Ababa.
(1)

08/08/2026

እንደሱስ ያለ አስተማሪ ማነው
ኢዮብ 36 -22

አቤት እግዚአብሔር "ሲያስተምር " እየማረም
እያስመለጠም.... እየቆነጠጠም ነው
ክብር ለትድግናው ይሁን !!!! 🙏🙏🙏🙏

ከገሀነብ ደጅ ከሲዖል በር የሚያድን የሚታደግ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል በዚህ በዘመን ፍጻሜ ባበቃ ሰዓት እየሱስ ያለው ሰው ተማምኖ ይኖራል...በዚህ ጥላ ውስጥ ያለ ሰው እ...
29/07/2026

ከገሀነብ ደጅ ከሲዖል በር የሚያድን የሚታደግ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል በዚህ በዘመን ፍጻሜ ባበቃ ሰዓት እየሱስ ያለው ሰው ተማምኖ ይኖራል...በዚህ ጥላ ውስጥ ያለ ሰው እንዴት የታደለ ነው ። ኑ ወደዚህ ፅኑ ግንብ ቀን ሳለ በብርሃን አምልጡ
የመዳን ቀን ዛሬ ነው
ኢየሱስ ጌታ ነው !!!

27/07/2026

"" አገልግሎቱን አናቅልለው ""
መዝሙር መልክት ነዉ ወይም የእግዚአብሔር ቃል ነው !!
መዝሙር ተንበርክኮ አምጦ ለሚቀበል ሰው ተቀባዩ ምን ያህል ሂወቱን ሰርቶ ስብራቱን ጠግኖ የፈረሰ ነገሩን ገንብቶ እንደሚያልፍ ያ መዝሙር ከጌታ የተቀበለ ሰው ያውቀዋል እንደዛ ከ እግዚአብሔር ህልውና ጋር ተነካክቶ የተቀበለው መዝሙር ተቀባዩን ብቻ ሳይሆን ተደራሽ የሚያረገው ሰሚውንም ጭምር ነው 🤫🤫 በዚ ሀሳብ ከተስማማን... መዝሙርን እንደ እግዚአብሔር ቃል መልክት እንስማው አገልግሎቱን እናክብረው... አንደ ጉባኤ ማሟሟቂያ ወይም አገልጋይ መጠባበቂያ አናድርገው አንዱ እግዚአብሔር ሰዎችን ለማዳን የማውሪያ መንገዱ መዝሙር በእግዚአብሔር ቃል ተቀምሞ ነውና እንደ እግዚአብሔር ቃል እንስማው አገልግሎቱን አናቅልለው !!
እወዳችኋለሁ
አዲስአለም ።

ነገር ግን ተጨንቃ ለነበረች ጨለማ አይሆንም !!!       ኢሳ -9 - 1
22/07/2026

ነገር ግን ተጨንቃ ለነበረች
ጨለማ አይሆንም !!!
ኢሳ -9 - 1

24/06/2026

" ሁሉም ያልፋል " ነገርግን ሁሉን እያሳለፈ ሳያልፍበት እየኖረ የሚያኖረኝን... አምላኬን
እግዚአብሔርን እባርካለሁ !!!

15/05/2026

እግዚአብሔር በባሕር ውስጥ መንገድን
በኃይለኛም ውኃ ውስጥ መተላለፊያን ያደርጋል !!
ኢሳ 43 - 16 -17

25/04/2026

"እርሷም ደህና ነው አለች "
2ኛ ነገ - 4 - 23 -24
ከእግዚአብሔር የተቀበላችሁት በጉያችሁ ሸሽጋችሁ ያቀፋችሁት ነገር ... ከእግዚአብሔር ህያው ቃል የተነሳ ደህና ይሁንላችሁ !!!

ስለ እህታችን ብሩክታዊትእግዚአብሔር  ይመስገን ።
18/04/2026

ስለ እህታችን ብሩክታዊት
እግዚአብሔር ይመስገን ።

03/04/2026

በኢትዮጵያ ያላችሁ ለእህታችን ብሩክታዊት የህክምና ወጪን ለማገዝ ብርሃን ባንክን እንጠቀም ተባረኩ
https://gofund.me/cf24f852d

እግዚአብሔር አለ እያዳነ አለ እየታደገ አለሳይደክም አለ ሳይታክት አለ  በሰማይና በምድር ድንቅና ተአምራትን አየሰራ አለ...... " ነፍሴ ሆይ በሀይል እርገጪ "እግዚአብሔር የዘላለም ሰሪ ...
13/03/2026

እግዚአብሔር አለ
እያዳነ አለ
እየታደገ አለ
ሳይደክም አለ
ሳይታክት አለ
በሰማይና በምድር ድንቅና ተአምራትን አየሰራ አለ...... " ነፍሴ ሆይ በሀይል እርገጪ "
እግዚአብሔር የዘላለም ሰሪ የምድር ዳርቻ ጀማሪ
በሄድሽበት አለ ባለሽበት አለ እግዚአብሔር ካንቺ ጋራ ባይሆን እንዳትይ ቃሉን ሊያፀና አለ ።
አይዞን ነፍሴ.... እግዚአብሔር በተቀደሰው መቅደሱ አለ !!!

" ማስተዋሉም አይመረመርም "
ኢሳ - 40 - 28

Address

0933625656
Addis Ababa
1122

Telephone

+251933625656

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addisalem assefa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share