Qeleb Tube ቀለብ ትዩብ

Qeleb Tube ቀለብ ትዩብ ቀለብ ትዩብ
ስያሜ:– "ቀለብ" ማለት "ቃለ አብ" የሚለው ቃል በተ?

በቅርብ ቀን ቀለብ ፖድ ካስትበኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ኡጋንዳ ከዘጋጅነት ይቀርባል
16/09/2024

በቅርብ ቀን ቀለብ ፖድ ካስት
በኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ኡጋንዳ ከዘጋጅነት ይቀርባል

28/05/2024

የምስራች!
!!
በኡጋንዳ ካምፓላ ላላችሁ ቅዱሳን በሙሉ
በኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ኡጋንዳ አዘጋጅነት የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ
ኢየሱስ ክርስቶስ የሚወራበት
ኢየሱስ የሚዘመርበት
ኢየሱስ የሚሰበክበት
መንፈሳዊ ድግስ ተዘጋጅቷል
ነብይ ጥሌ ከአዲስ አበባ እና የቤተክርስቲያኒቱ ዋና መጋቢ ፓስተር ሳሚ ያገለግሉናል!
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!

አድራሻ :- ግራንድ ሀብ አዳራሽ ካባላጋላ ከሼል KFC ጀርባ
አድራሽ:- አብ ኣዳራሽ ግራንድ ሀብ ድሕሪ ካባላጋላ ሼል KFC
ከሰዓት ከ10:00 ጀምሮ
ካብ ሰዓት 4:00pm ጀሚሩ
+256709746416
+256707089876

‭ኢየሱስ ተነስቷል!!ለዘለዓለምም ሕያው ነው!እንኳን ለትንሳኤው መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ ! እኔ ሕያው ነኝ፤ ሞቼ ነበር፤ እነሆ፤ አሁን ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ሕያው ነኝ፤ የሞትና የ...
05/05/2024

‭ኢየሱስ ተነስቷል!!
ለዘለዓለምም ሕያው ነው!
እንኳን ለትንሳኤው መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ !

እኔ ሕያው ነኝ፤ ሞቼ ነበር፤ እነሆ፤ አሁን ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ሕያው ነኝ፤ የሞትና የሲኦል መክፈቻም በእጄ ነው።
ራእይ 1:18 NASV‬

ፈፅሞ አላፍርም!ላፍርም አልችልም!የማላፍረበት ብቻ ሳይሆንበህይወቴ የማልፀፀትበት ጉዳይወንጌል እና ወንጌል ብቻ ነውለምን?ምክንያቱም የእግዚአብሔር ኅይል ለማዳን ስለሆነ!ኃያሉ እግዚአብሔር በኃ...
26/03/2024

ፈፅሞ አላፍርም!
ላፍርም አልችልም!
የማላፍረበት ብቻ ሳይሆን
በህይወቴ የማልፀፀትበት ጉዳይ
ወንጌል እና ወንጌል ብቻ ነው
ለምን?
ምክንያቱም የእግዚአብሔር ኅይል ለማዳን ስለሆነ!
ኃያሉ እግዚአብሔር
በኃይሉ እጅግ የበረታው እግዚአብሔር
ለኃይሉ መለኪያ የሌለው እግዚአብሔር
ብርቱው እግዚአብሔር
ኃይለኛው እግዚአብሔር
አሸናፊው እግዚአብሔር
ኃይሉን ነገስታትን ሊጥል ወይም ምድርን ሊያናውጥ አይደለም የተጠቀመበት
ይልቁንስ
መፅሐፍ እንደሚል
“.... የገዛ ክንዱ መድኃኒት አመጣለት....”
— ኢሳይያስ 59፥16
በገዛ ክንዱ መድሐኒት አምጪነት
ኃይሉን ሁሉ ለማዳን ተጠቀመበት
ስለዚህ እንዲህ እላለሁ በጬኸት
በወንጌል አላፍርም!!!

“በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና።”
— ሮሜ 1፥16

በዚህ አሁን ባለንበት ወቅት ወንጌል ለዓለም ብቻ ሳይሆን ለቤተክርስቲያንም መፍትሔ ነው ቤተክርስቲያን የምትነቃበትአለም የምትድንበትወንጌል እና ወንጌል ብቻ ነው ! !
21/03/2024

በዚህ አሁን ባለንበት ወቅት ወንጌል ለዓለም ብቻ ሳይሆን ለቤተክርስቲያንም መፍትሔ ነው
ቤተክርስቲያን የምትነቃበት
አለም የምትድንበት
ወንጌል እና ወንጌል ብቻ ነው
!
!

02/03/2024

ወንጌል ይለውጣል!!!!

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Qeleb Tube ቀለብ ትዩብ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Qeleb Tube ቀለብ ትዩብ:

Share