Timaa Sheki Page

Timaa Sheki Page I need my allah for everything I love muslim
(3)

09/12/2023


゚viralシ ゚

Timaa Sheki Page   ゚  ゚viralシ
01/12/2023

Timaa Sheki Page


゚viralシ

⚖ በሁሉ ነገር እኩል በእኩል እይታ ይኑርህ✅ ወጣትነት የአሁን ልጅነት፥ የመማሪ የመሰራትና የማሳካት፥ ብርታትና ሃይል፥ አቅምና ችሎታ፥ ተሰጦና ጥበብ የምገለጥበት ጊዜ ነውና። ⚖ ጎብዚ ጠንክ...
26/11/2023

⚖ በሁሉ ነገር እኩል በእኩል እይታ ይኑርህ

✅ ወጣትነት የአሁን ልጅነት፥ የመማሪ የመሰራትና የማሳካት፥ ብርታትና ሃይል፥ አቅምና ችሎታ፥ ተሰጦና ጥበብ የምገለጥበት ጊዜ ነውና።

⚖ ጎብዚ ጠንክሮ የምሰራ ሰው ይቀጥላል ፤ ይሄዳል ፤ ይበዛል ፤ ይሰፋል ፤ ሰኬታማ ይሆናል፤ ይታያል።‹

Timaa Sheki Page
21/11/2023

Timaa Sheki Page

ያለ ፍርሀት አስታውስመተው ማለት መርሳት ማለት ሳይሆን ያለ ፍርሀት ማስታወስ ማለት ነው አእምሮን ይዞ እና ትምህርቱን ቀስሞ ወደፊት መጓዝ ማለት ነው፡፡
07/11/2023

ያለ ፍርሀት አስታውስ

መተው ማለት መርሳት ማለት ሳይሆን ያለ ፍርሀት ማስታወስ ማለት ነው አእምሮን ይዞ እና ትምህርቱን ቀስሞ ወደፊት መጓዝ ማለት ነው፡፡

ሁሉን ላውራ አትበል ዝም ያሉት ይታዘቡሃል እውቀትህ በአላዋቂዎች ላይ ካንቀባረረህ ለውድቀት ቅርብ ነህ አስተውል‼️
03/11/2023

ሁሉን ላውራ አትበል ዝም ያሉት ይታዘቡሃል እውቀትህ በአላዋቂዎች ላይ ካንቀባረረህ ለውድቀት ቅርብ ነህ አስተውል‼️

ስሜቶችህን ተቆጣጠር!  ስሜትህን መቆጣጠር በማትችልበት ወቅት ሁኔታው  በጣም የከፋ ይሆናል። ይህ መመሪያ በግል እና በሙያ ህይወትህ  ልትተገብረው የሚገባ ነው።
31/10/2023

ስሜቶችህን ተቆጣጠር!

ስሜትህን መቆጣጠር በማትችልበት ወቅት ሁኔታው በጣም የከፋ ይሆናል። ይህ መመሪያ በግል እና በሙያ ህይወትህ ልትተገብረው የሚገባ ነው።

ካመለጠ ትላንት ገና ያልመጣው ነገ ይሻላል በእጅ ያለ ዛሬ ግን ከሁሉ ይበልጣል።"
29/10/2023

ካመለጠ ትላንት ገና ያልመጣው ነገ ይሻላል በእጅ ያለ ዛሬ ግን ከሁሉ ይበልጣል።"

ጊዜ …ህይወት እረቂቅ ምስጢር ናት አምላክ በጥበቡ በዚህ አለም ላይ ይህችን ምስጢራዊ ህይወት እድሜ በሚባል አነስተኛ የጊዜ ከረጢት አደለን ይህችንም ከረጢት በውስጧ እድል በተሰኙ ፈርጦች ተሞ...
26/10/2023

ጊዜ …

ህይወት እረቂቅ ምስጢር ናት አምላክ በጥበቡ በዚህ አለም ላይ ይህችን ምስጢራዊ ህይወት እድሜ በሚባል አነስተኛ የጊዜ ከረጢት አደለን ይህችንም ከረጢት በውስጧ እድል በተሰኙ ፈርጦች ተሞልታለች።

ከረጢቷ እንዳትሰረቅ ያለ ጊዜዋ አርጅታ ከጥቅም ውጭ እንዳትሆን ሀላፊነቱን ፈጣሪ ለኛው ነው የሰጠን።

በከረጢትዋ ውስጥ ያሉት ፈርጦች አንድ ባንድ፣ አንዳንዴም ካንድ በላይ ባንዴ እያብለጨለጩ ከባለ ከረጢቱ እጅ ላይ ይወድቃሉ።

ከጊዜ ጋር የተቆራኙ ናቸውና በጊዜ ያልተጠቀምንባቸው የዕድል ፈርጦች ከጊዜው ጋር ላይመለሱ ትዝታቸውን አስታቅፈው ይነጉዳሉ።

ስኬት በትጋትና በስራ የተለወጡ ዕድሎች እንጂ ሌላ ምንም አይደሉም። ድህነት የባከኑ ዕድሎችና ያልተጠቀምንበት ዕድሜ ውጤት ነው እንጂ የአርባ ቀን ዕድል አይደለም።

ምንጭ :- የተቆለፈበት ቁልፍ በዶ/ር ምህረት ደበበ

ለስኬት የሚፈለገውን ዋጋ ለመክፈል ፍቃደኛ ካልሆን ወደድንም ጠላንም ለውድቀት የሚሆን ዋጋ እንከፍላለን
😏

ራስህን ያለ ምንም ቅድመ-ሁኔታ ተቀበል!ራሳችንን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ሰው በመሆናችን ብቻ ያለምንም ውጫዊ ና ቁሳዊ ድጋፍ ከነ እንከናችን ከነ ድክመታችን ራሳችንን መቀበል። ማሻሻልና መቀየር...
23/10/2023

ራስህን ያለ ምንም ቅድመ-ሁኔታ ተቀበል!

ራሳችንን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ሰው በመሆናችን ብቻ ያለምንም ውጫዊ ና ቁሳዊ ድጋፍ ከነ እንከናችን ከነ ድክመታችን ራሳችንን መቀበል። ማሻሻልና መቀየር የምንችለውን በማሻሻል፣ የማንችለውን በመቀበል ራሳችንን መሆን በህይወታችን የምንፈልገውን ለማግኘት ቁልፍ ነው።

የህልምህን ህይወት ኑር፡ የሌሎችን ግምት እና አስተያየት ሳይሆን እንደ ራዕይህ እና አላማህ የህልምህን ህይወት ለመኖር ደፋር ሁን።
19/10/2023

የህልምህን ህይወት ኑር፡ የሌሎችን ግምት እና አስተያየት ሳይሆን እንደ ራዕይህ እና አላማህ የህልምህን ህይወት ለመኖር ደፋር ሁን።

Timaa Sheki Page Follow and share
17/10/2023

Timaa Sheki Page
Follow and share

Address

Addis Ababa
Addis Ababa

Telephone

+445641444043

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Timaa Sheki Page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share