Evangelist Mule

Evangelist Mule “ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”
— ሉቃስ 2፥11

"፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።"
(የዮሐንስ ወንጌል 3: 16)

02/02/2026
ዛሬ ወንጌል በሜክሲኮ🔥🔥😍ተወድጃለው በፍቅሩ መሰከረልኝ በቃሉ ማይለወጥ እንደ ሰው ፍቅሩ ወረት የሌለው“እግዚአብሔርም ከሩቅ ተገለጠልኝ እንዲህም አለኝ፦ በዘላለም ፍቅር ወድጄሻለሁ ስለዚህ በቸ...
24/04/2024

ዛሬ ወንጌል በሜክሲኮ🔥🔥😍

ተወድጃለው በፍቅሩ መሰከረልኝ በቃሉ
ማይለወጥ እንደ ሰው ፍቅሩ ወረት የሌለው

“እግዚአብሔርም ከሩቅ ተገለጠልኝ እንዲህም አለኝ፦ በዘላለም ፍቅር ወድጄሻለሁ ስለዚህ በቸርነት ሳብሁሽ።”
— ኤርምያስ 31፥3

08/02/2024

Share እንድታደርጉ ስል በጌታ ፍቅር እጠይቃለሁ

ሰው እንዴት ወንጌል ስሰብክ ተስሮ በነፍስ ግድያ ነው ተብሎ ይከሰሳል ሁላችሁም ድምፅ ሁኑለቸው።

ወደ #አፈር ወንጌል ለመድረስ ከሄዱ መሀል 4ቱ ከተሰሩ ሳምንት ዛሬ ሆነቸው ፍርድ ቤት ቀርባው የ14 ቀን ቀጠሮ ተሰጠቸው ለእነዚህ ጀግና ወንድሞቻችን ድምፅ እንድትሆኑ ጥሪ አቀርባለሁ።

07/01/2024

ኢየሱስ ይመጣል

Address

Addis Ababa

Telephone

+251993896081

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Evangelist Mule posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Evangelist Mule:

Share