ወንጌል ያሸንፋል

ወንጌል ያሸንፋል Thanks for his endless glory.

24/05/2026
19/05/2026

✅ የተጠናቀቀ ሱቅ የመግዛት ጥቅሞች

1️⃣ ተመራጭ የኢንቨስትመንት መንገድ ነው።

2️⃣ የሱቅ የፊኒሺንግ (Finishing) ወጪ ስለሌለቦት ወዲያው ወደ ገቢ ይሸጋገራሉ።

3️⃣ የሱቁ ዋጋ በወራት ስለሚጨምር፣ መልሰው በመሸጥ ንጹህ ትርፍ እንዲያገኙ ያስችሎታል።

✅ ዛሬም በመገናኛ እየሸጠን በምንገኘው ሳይታችን ላይ ሱቅ ሲገዙ ከላይ ያሉትን ጥቅሞች ያገኛሉ።

❇️ ልዩ የግንቦት ወር ቅናሽ 💯 20% ቅናሽ‼️ የንግድ ሱቅ/ቢሮ ሽያጭ እያጠናቀቅን ነው። ከጠቅላላ 60 ሱቆች 95% ተሽጧል።🙏 👉 5% ወይም #3 የንግድ ቦታዎች ብቻ ቀርቷል።

📍 መገናኛ መሶብ ሀበሻ ሆቴል ፊት ለፊት

✅ የንግድ ሱቆች ለሽያጭ/ Commercial Space For Sell

ዋጋ ( 7ኛ ወለል) 👉 45 ካሬ
በካሬ: 115,000 ብር
ጠቅላላ: 5,175,000 ብር

✳️ ቅድመ ክፍያ 50% ብቻ!
✳️ ማስረከቢያ፦ 3 ወር ብቻ!
✳️ የካሬ አማራጮች 23 ካሬ፣ 26 ካሬ እና 45 ካሬ ለሽያጭ ቀርቦላችኋል።

💰 ለንግድ ሱቅ/ ለቢሮ በካሬ ከ1ሺ ብር እስከ 1,500 ብር ብቻ ከግራወንድ እስከ 3ኛ ወለል ድረስ ዛሬውኑ ንግዶን የሚጀምሩበት የንግድ ሱቅ ለኪራይ፤ ለንግድ ሱቅ/ ለቢሮ ሽያጭ በካሬ 115,000 ብር አጠቃላይ ዋጋ 2.5 ሚሊዮን ፈጥነው የግሎ ያድርጉ!

✅ በኪራይ ወዲያውኑ ንግዶን የሚጀምሩበት ከግራወንድ ጀምሮ እስከ 3ኛ ወለል ከ25 ካሬ ጀምሮ እስከ 110 ካሬ ድረስ(Premium Shops) ውስን ሱቆች አሉን!
✳️ ቅድመ ክፍያ የ6 ወር ብቻ!

✅ የመኖሪያ አፓርትመንት ለሽያጭ/ Apartments For Sell

✅ ስቱዲዮ
(ከ18ኛ- 20ኛ ወለል) 👉 22.14 ካሬ
ዋጋ (ከ 16ኛ- 20ኛ ወለል)
በካሬ: 115,000 ብር
ጠቅላላ: 2,546,100 ብር

(ከ18ኛ- 20ኛ ወለል) 👉 28.29 ካሬ
በካሬ: 115,000 ብር
ጠቅላላ: 3,323,500 ብር

✅ ባለ 1 መኝታ
(ከ9ኛ- 16ኛ ወለል) 👉 ካሬ: 47.5 ካሬ
በካሬ: 115,000 ብር
ጠቅላላ: 5,462,500 ብር

✅ ባለ 2 መኝታ
(ከ16ኛ- 20ኛ ወለል) 👉 70.11 ካሬ
በካሬ: 130,000 ብር
ጠቅላላ: 9,114,300 ብር

✅ ባለ 3 መኝታ
(ከ13ኛ- 20ኛ ወለል) 👉 101.25 ካሬ
በካሬ: 115,000 ብር
ጠቅላላ: 11,643,750 ብር

(ከ13ኛ- 16ኛ ወለል) 👉 140 ካሬ
በካሬ: 115,000 ብር
ጠቅላላ: 16,100,000 ብር

✳️ የካሬ አማራጮች፦
👉 ስቱዲዮ 22.14፣ 28.29
👉 ባለ 1 መኝታ 30.75፣ 42.5፣ 47.5
👉 ባለ 2 መኝታ 67.65፣ 70.1፣ 90
👉 ባለ 3 መኝታ 92.5፣ 101.25 እና 142.5 ካሬ ለሽያጭ ቀርቦላችኋል።
✳️ ማስረከቢያ፦ 18 ወራት
✳️ ቅድመ ክፍያ 15% ብቻ!
✳️ 50% ቅድመ ክፍያ ሲከፍሉ 10% ቅናሽ
✳️ 100% ቅድመ ክፍያ ሲከፍሉ 20% ቅናሽ
✳️ እስከ 20% ልዩ ቅናሽ ጋር የህልሞን ቤት የግሎ ያድርጉ!

✅ At Docnah Real Estate, luxury is not defined by space alone, but by the lifestyle you experience every day. Trend Residence brings together comfort, wellness, convenience, and security in one exceptional address.

✨ የህንፃው አገልግሎቶች፦
➥ የመዋኛ ገንዳ፣ ጂም
➥ ስፓ፣ ስቲም እና ሳውና ባዝ
➥ የልጆች መጫወቻ፣ ዴይ ኬር
➥ ካፌ፣ ሬስቶራንት፣ ሱፐር ማርኬት
➥ በቂ የመኪና ማቆሚያ
➥ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ መሙያ
➥ የሪሴብሽንና የህንፃ አስተዳደር
➥ ሊፍት፣ ጄኔሬተርና ሌሎችም

• Phone: 📞 +251910279260
📞 +251711279260
➡️ Message us directly on Telegram
✍️ t.me/amanueltesfayerealestate
➡️ Contact us via WhatsApp
👉 https://wa.me/251910279260

💯 Follow our channel for exclusive updates& opportunities.

👉 Telegram / t.me/hopeapartments
👉 Instagram / https://www.instagram.com/hopeapartments7?igsh=NHpscjVhdTB5cXFo
👉 Facebook / https://www.facebook.com/hopeapartments7
👉 Tiktok / http://tiktok.com/.apartments
👉 Twitter / https://x.com/Amanueltesfaye_
👉 WhatsApp / https://wa.me/251910279260

🔔 Stay connected experience elevated living with Trend Residence

Aman AB

🏢 Hope Apartments 🏢
"Live Today, Look Forward"

✅ በቴሌግራም👇👇👇 ይቀላቀሉን
👉 https://t.me/+H0ozsbVtgn42MmI0
👉 https://t.me/+H0ozsbVtgn42MmI0
👉 https://t.me/+H0ozsbVtgn42MmI0

Hope Apartments FastMereja.com

13/05/2026

✅ ግንባታ ላይ ያለ አፓርትመንት መግዛት የብልህ ሰው እርምጃ ነው።

1️⃣ በአንድ ጊዜ ብዙ ሚሊየን ብሮችን ስለማይከፍሉበት ይልቁንም በጊዜ በሂደት ቀስ በቀስ መቶ ሺህ ብሮችን ብቻ እንዲከፍሉ ዕድል ይሰጥዎታል።

2️⃣ የአፓርትመንቱን የፊኒሺንግ (Finishing) ስራ በራስዎ ምርጫ እና ፍላጎት መሰረት ዲዛይን አድርገው እንዲገነቡ ነፃነት ይሰጥዎታል።

3️⃣ የአፓርትመንቱ ግንባታ እየተጠናቀቀ ሲሄድ የቤቱ ዋጋ ስለሚጨምር፣ መልሰው በመሸጥ ንጹህ ትርፍ እንዲያገኙ ያስችሎታል።

ዛሬም በመገናኛ እየሸጠን በምንገኘው አፓርትመንት ላይ ቤት ሲገዙ ከላይ ያሉትን ጥቅሞች ያገኛሉ።

✅ ቅንጡ የመኖሪያ አፓርትመንት በመገናኛ! ከ13 ካሬ ጀምሮ የንግድ ቦታ ለሱቅ/ ለቢሮ አገልግሎት እና የመኖሪያ አፓርትመንት ሽያጭ ላይ ነን!

❇️ ልዩ የግንቦት ወር ቅናሽ 💯 20% ቅናሽ‼️ የንግድ ሱቅ/ቢሮ ሽያጭ እያጠናቀቅን ነው። ከጠቅላላ 60 ሱቆች 90% ተሽጧል።🙏 👉 10% ወይም #5 የንግድ ቦታዎች ብቻ ቀርቷል። 🎉 ከ12 ካሬ ጀምሮ የንግድ ቦታ ለሱቅ/ ለቢሮ አገልግሎት እንዲሁም ለኢንቨስትመንት ተመራጭ የመኖሪያ አፓርትመንት እስከ ግንቦት 30 ብቻ የሚቆይ ልዩ ቅናሽ ጋር ሽያጭ ላይ ነን። ቀድመው ይደውሉልን።

📍 መገናኛ መሶብ ሀበሻ ሆቴል ፊት ለፊት ኮፊኮሎጂ ያለበት Trend Residence Mall 50% ግንባታው የተጠናቀቀ B+G+23 ህንፃ በዶክናህ ሪልስቴት

💰 ለንግድ ሱቅ/ ለቢሮ በካሬ ከ1ሺ ብር እስከ 1,500 ብር ብቻ ከግራወንድ እስከ 3ኛ ወለል ድረስ ዛሬውኑ ንግዶን የሚጀምሩበት የንግድ ሱቅ ለኪራይ፤ ለንግድ ሱቅ/ ለቢሮ ሽያጭ በካሬ 115,000 ብር አጠቃላይ ዋጋ 1.5 ሚሊዮን ፈጥነው የግሎ ያድርጉ!

✅ የንግድ ሱቆች ለሽያጭ/ Commercial Space For Sell

ዋጋ ( 6ኛ ወለል) 👉 34 ካሬ
በካሬ: 130,000 ብር
ጠቅላላ: 4,420,000 ብር

ዋጋ ( 7ኛ ወለል) 👉 13 ካሬ
በካሬ: 115,000 ብር
ጠቅላላ ዋጋ: 1,495,000 ብር

ዋጋ ( 7ኛ ወለል) 👉 45 ካሬ
በካሬ: 115,000 ብር
ጠቅላላ: 5,175,000 ብር

✳️ ቅድመ ክፍያ 50% ብቻ!
✳️ ማስረከቢያ፦ 3 ወር ብቻ!
✳️ የካሬ አማራጮች 13 ካሬ፣ 16 ካሬ፣ 45 ካሬ፣ 59 ካሬ፣ 71 ካሬ እና 97 ካሬ ለሽያጭ ቀርቦላችኋል።

✅ በኪራይ ወዲያውኑ ንግዶን የሚጀምሩበት ከግራወንድ ጀምሮ እስከ 3ኛ ወለል ከ25 ካሬ ጀምሮ እስከ 110 ካሬ ድረስ(Premium Shops) ውስን ሱቆች አሉን!
✳️ ቅድመ ክፍያ የ6 ወር ብቻ!

✅ የመኖሪያ አፓርትመንት ለሽያጭ/ Apartments For Sell

✅ ስቱዲዮ
(ከ18ኛ- 20ኛ ወለል) 👉 22.14 ካሬ
ዋጋ (ከ 16ኛ- 20ኛ ወለል)
በካሬ: 115,000 ብር
ጠቅላላ: 2,546,100 ብር

(ከ18ኛ- 20ኛ ወለል) 👉 28.29 ካሬ
በካሬ: 115,000 ብር
ጠቅላላ: 3,323,500 ብር

✅ ባለ 1 መኝታ
(ከ9ኛ- 16ኛ ወለል) 👉 ካሬ: 47.5 ካሬ
በካሬ: 115,000 ብር
ጠቅላላ: 5,462,500 ብር

✅ ባለ 2 መኝታ
(ከ16ኛ- 20ኛ ወለል) 👉 70.11 ካሬ
በካሬ: 130,000 ብር
ጠቅላላ: 9,114,300 ብር

✅ ባለ 3 መኝታ
(ከ13ኛ- 20ኛ ወለል) 👉 101.25 ካሬ
በካሬ: 115,000 ብር
ጠቅላላ: 11,643,750 ብር

(ከ13ኛ- 16ኛ ወለል) 👉 140 ካሬ
በካሬ: 115,000 ብር
ጠቅላላ: 16,100,000 ብር

✳️ የካሬ አማራጮች፦
👉 ስቱዲዮ 22.14፣ 28.29
👉 ባለ 1 መኝታ 30.75፣ 42.5፣ 47.5
👉 ባለ 2 መኝታ 67.65፣ 70.1፣ 90
👉 ባለ 3 መኝታ 92.5፣ 101.25 እና 142.5 ካሬ ለሽያጭ ቀርቦላችኋል።
✳️ ማስረከቢያ፦ 18 ወራት
✳️ ቅድመ ክፍያ 15% ብቻ!
✳️ 50% ቅድመ ክፍያ ሲከፍሉ 10% ቅናሽ
✳️ 100% ቅድመ ክፍያ ሲከፍሉ 20% ቅናሽ
✳️ እስከ 20% ልዩ ቅናሽ ጋር የህልሞን ቤት የግሎ ያድርጉ!

✅ At Docnah Real Estate, luxury is not defined by space alone, but by the lifestyle you experience every day. Trend Residence brings together comfort, wellness, convenience, and security in one exceptional address.

✨ የህንፃው አገልግሎቶች፦
➥ የመዋኛ ገንዳ፣ ጂም
➥ ስፓ፣ ስቲም እና ሳውና ባዝ
➥ የልጆች መጫወቻ፣ ዴይ ኬር
➥ ካፌ፣ ሬስቶራንት፣ ሱፐር ማርኬት
➥ በቂ የመኪና ማቆሚያ
➥ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ መሙያ
➥ የሪሴብሽንና የህንፃ አስተዳደር
➥ ሊፍት፣ ጄኔሬተርና ሌሎችም

• Phone: 📞 +251910279260
📞 +251711279260
➡️ Message us directly on Telegram
✍️ t.me/amanueltesfayerealestate
➡️ Contact us via WhatsApp
👉 https://wa.me/251910279260

💯 Follow our channel for exclusive updates& opportunities.

👉 Telegram / t.me/hopeapartments
👉 Instagram / https://www.instagram.com/hopeapartments7?igsh=NHpscjVhdTB5cXFo
👉 Facebook / https://www.facebook.com/hopeapartments7
👉 Tiktok / http://tiktok.com/.apartments
👉 Twitter / https://x.com/Amanueltesfaye_
👉 WhatsApp / https://wa.me/251910279260

🔔 Stay connected experience elevated living with Trend Residence

🏢 HOPE APARTMENTS 🏢
"Live Today, Look Forward"

✅ በቴሌግራም👇👇👇 ይቀላቀሉን
👉 https://t.me/+H0ozsbVtgn42MmI0
👉 https://t.me/+H0ozsbVtgn42MmI0
👉 https://t.me/+H0ozsbVtgn42MmI0

Docnah estates

20/04/2026

በየኰረብታው ላይ ያሉትን ማምለኪያዎች አስወገደ፤ አዕማደ ጣዖታትን ሰባበረ፤ የአሼራን ምስል ዐምዶች ቈራረጠ፤ ሙሴ የሠራውን የናስ እባብ፣ እስራኤላውያን እስከዚያች ጊዜ ድረስ ዕጣን ያጤሱለት ስለ ነበር ሰባበረው፤ ይህም ነሑሽታን ይባል ነበር።
ሕዝቅያስም በእስራኤል አምላክ በእግዚአብሔር ታመነ፤ ከእርሱ በፊትም ሆነ ከእርሱ በኋላ ከይሁዳ ነገሥታት ሁሉ፣ እንደ እርሱ ያለ አልነበረም። ከእግዚአብሔር ጋር ተጣበቀ፤ እርሱን ከመከተል ወደ ኋላ አላለም፤ እግዚአብሔር ለሙሴ የሰጠውንም ትእዛዞች ጠበቀ።
✅ 2 ነገሥት 18:4-6

• Phone: 📞 +251910279260
➡️ Message us directly on Telegram
✍️ t.me/amanueltesfayerealestate
➡️ Contact us via WhatsApp
👉 https://wa.me/251910279260

➡️ Follow our channel for exclusive updates& opportunities
👉 Telegram / https://t.me/Adventistnet

👉 Facebook / https://www.facebook.com/Jesusreturnsback

👉 Tiktok / https://www.tiktok.com/

👉 Twitter / https://x.com/Amanueltesfaye_

👉 WhatsApp / https://wa.me/251910279260

🔔 Stay connected experience elevated living with Trend Residence

💯✅ ወንጌል ያሸንፋል ✅💯
"Live Today, Look Forward"

✅ በቴሌግራም👇👇👇 ይቀላቀሉን
👉 https://t.me/Adventistnet
👉 https://t.me/Adventistnet
👉 https://t.me/Adventistnet

ኢየሱስ እስከ 30 ዓመት ድረስ ምን እያደረገ ነበር?ብዙ ሰዎች ይህን ጥያቄ ይጠይቃሉ፦“ኢየሱስ ከተወለደ በኋላ እስከ 30 ዓመት ድረስ የት ነበር? ምን እያደረገ ነበር?”መጽሐፍ ቅዱስ ይህን ...
11/03/2026

ኢየሱስ እስከ 30 ዓመት ድረስ ምን እያደረገ ነበር?

ብዙ ሰዎች ይህን ጥያቄ ይጠይቃሉ፦
“ኢየሱስ ከተወለደ በኋላ እስከ 30 ዓመት ድረስ የት ነበር? ምን እያደረገ ነበር?”

መጽሐፍ ቅዱስ ይህን ዘመን በጣም ዝርዝር አይገልጥም፤ ግን ከተጻፉት ጥቅሶች ኢየሱስ እስከ 30 ዓመት ድረስ የነበረውን ህይወት አንዳንድ ነገሮች በግልጽ መልኩ እንረዳለን።

1. ስምንት ቀን ሲሆን ተገረዘ

ኢየሱስ እንደ የአይሁድ ሕግ ስምንት ቀን ሲሆን ተገረዘ፤ በዚያም ጊዜ ስሙ “ኢየሱስ” ተብሎ ተጠራ።

ሉቃስ 2:21
“ስምንት ቀን ሲሞሉ ሕፃኑን ለመገረዝ አመጡት፤ ከመፀነሱ በፊት በመልአኩ የተጠራውን ስም ኢየሱስ ብለው ጠሩት።”

2. በሕፃንነቱ ለእግዚአብሔር ቀረበ

ወላጆቹ እንደ ሕጉ ወደ መቅደስ አመጡት እና ለእግዚአብሔር አቀረቡት።

ሉቃስ 2:22-23
“ወደ ኢየሩሳሌም አመጡት ለጌታ ያቀርቡት ዘንድ፤ ‘የሚከፍት ወንድ ልጅ ሁሉ ለጌታ የተቀደሰ ይባላል’ ተብሎ እንደተጻፈው።”

በመቅደስ ውስጥ አረጋዊው ስምዖን እና ነቢይቱ አና ሕፃኑን አይተው እርሱ የእግዚአብሔር መድኃኒት እንደሆነ መሰከሩ።

3. በናዝሬት ከቤተሰቡ ጋር እያደገ ነበር

ኢየሱስ በናዝሬት ከእናቱ ማርያምና ከዮሴፍ ጋር እያደገ ታዛዥ ልጅ ነበር።

ሉቃስ 2:51-52
“ከእነርሱም ጋር ወደ ናዝሬት ወርዶ ይታዘዛቸው ነበር… ኢየሱስም በጥበብና በአካል እየደገ በእግዚአብሔርና በሰዎች ፊት ሞገስ እያገኘ ነበር።”

4. 12 ዓመት ሲሆን በመቅደስ መምህራንን አስደነቀ

12 ዓመት ሲሆን በመቅደስ ውስጥ ከመምህራን ጋር ሲወያይ ተገኘ።

ሉቃስ 2:46-47
“በመቅደስ መምህራንን እየሰማ እየጠየቀ አገኙት፤ የሚሰሙትም ሁሉ በማስተዋሉና በመልሱ ይደነቁ ነበር።”

5. ሙያ ይሰራ ነበር

ኢየሱስ የዮሴፍን ሙያ ተምሮ እንጨት ሥራ ይሰራ ነበር።

ማርቆስ 6:3
ይህስ ጸራቢው የማርያም ልጅ የያቆብም የዮሳም የይሁዳም የስምዖንም ወንድም አይደለምን? እኅቶቹስ በዚህ በእኛ ዘንድ አይደሉምን? አሉ፤ ይሰናከሉበትም ነበር።

6. 30 ዓመት ሲሆን አገልግሎቱን ጀመረ

ኢየሱስ 30 ዓመት ሲሆን ተጠመቀ እና የህዝብ አገልግሎቱን ጀመረ።

ሉቃስ 3:23
“ኢየሱስ አገልግሎቱን ሲጀምር ወደ ሠላሳ ዓመት ያህል ነበር።”

መደምደሚያ

የኢየሱስ ሕይወት እስከ 30 ዓመት ድረስ ሲመለከት አንድ አስፈላጊ ትምህርት እንማራለን። የእግዚአብሔር ልጅ ቢሆንም በትዕግሥት አደገ፣ በቤተሰቡ ውስጥ ታዛዥ ሆነ፣ በትንሽ ሥራ ታማኝ ሆነ፣ እና እግዚአብሔር ያዘጋጀውን ጊዜ እስኪደርስ ድረስ በትዕግሥት ቆየ።

ይህ ለእኛ ታላቅ ምሳሌ ነው። ዛሬ ብዙ ሰዎች ትልቅ ነገር በፍጥነት ማድረግ ይፈልጋሉ፤ ግን ጌታ በመጀመሪያ በትሕትና መኖርን፣ በቤተሰብ ውስጥ ታማኝ መሆንን፣ በትንሽ ነገር ታማኝ መሆንን ያስተምረናል ::

ስለዚህ የጌታን ምሳሌ እንከተል፤
• በሕይወታችን በሕትና እንኑር፣
• በተሰጠን ሥራ ታማኝ እንሁን፣
• ለእግዚአብሔር ጊዜ ትዕግሥት ይኑረን ፣
• በሕይወታችን ሁሉ የእግዚአብሔርን ፈቃድ እንፈልግ።

ሰው የጌታን መንገድ ሲከተል ሕይወቱ ይቀየራል፤ እግዚአብሔርም በራሱ ጊዜ ከፍ ያደርገዋል።

“የእርሱን ፈለግ የሚከተል ሰው በትክክለኛው መንገድ ይመራል።”

✅ በቴሌግራም ይቀላቀሉን👇
?? t.me/Adventistnet

✅ በዩቲዩብ Subscribe ያድርጉ
?? https://youtube.com/?si=tLusJfzdGqX3g1O1

✅ በቲክቶክ ይከታተሉን
🤝 https://www.tiktok.com/?_r=1&_t=ZS-94brYV2Si4C

የፍቅር ግንኙነት እና መታጫጨትቅዳሜ መጋቢት 05/2018 ዓ.ም በገርጂ ሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት ቤ/ክ ከሰዓት 9:00 ጀምሮ ከአገልጋይ አንተነህ ሀይሉ ጋር ሁላችንም እንገናኝ።
07/03/2026

የፍቅር ግንኙነት እና መታጫጨት
ቅዳሜ መጋቢት 05/2018 ዓ.ም በገርጂ ሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት ቤ/ክ ከሰዓት 9:00 ጀምሮ ከአገልጋይ አንተነህ ሀይሉ ጋር ሁላችንም እንገናኝ።

22/02/2026

✅ ቤቶን ገዝተው በግንባታችን ፍጥነት ይደመሙ!!!
✅ 50% ባንክ የተመቻቸላቸው!!!

📍 አዲሱ ቤተ-መንግስት ከጫካ ፕሮጀክት አጠገብ ቅንጡ አፓርትመንቶችን ከባለ 2 እስከ 4 መኝታ ድረስ በሽያጭ ላይ ነን።

✅ ባለ 2 መኝታ
138.0 ካሬ
163.6 ካሬ
157.3 ካሬ

✅ ባለ 3 መኝታ
187.6 ካሬ
211.5 ካሬ

✅ ባለ 4 መኝታ
240 ካሬ
258 ካሬ

💥 ቶሎ ይደውሉ ለ 20 ቤቶች ብቻ ነው!

ሰመር ሪልስቴት | የሚወዱት ቦታ ይኑሩ!

✅ ባለ 2 መኝታ
ካሬ: 138 ካሬ ሜትር

ዋጋ (ከ 16ኛ- 25ኛ ወለል)
በካሬ: 88,000 ብር
ጠቅላላ: 12 ሚሊየን
ቅድመ ክፍያ: 1.2 ሚሊየን

ዋጋ (ከ 11ኛ- 15ኛ ወለል)
በካሬ: 91,000 ብር
ጠቅላላ: 12.5 ሚሊየን
ቅድመ ክፍያ: 1.2 ሚሊየን

ዋጋ (ከ 1ኛ- 10ኛ ወለል)
በካሬ: 94,000 ብር
ጠቅላላ: 12.9 ሚሊየን
ቅድመ ክፍያ: 1.29 ሚሊየን

✅ ባለ 3 መኝታ
ካሬ: 187.6 ካሬ ሜትር

ዋጋ (ከ 16ኛ- 25ኛ ወለል)
በካሬ: 88,000 ብር
ጠቅላላ: 16.4 ሚሊየን
ቅድመ ክፍያ: 1.6 ሚሊየን

ዋጋ (ከ 11ኛ- 15ኛ ወለል)
በካሬ: 91,000 ብር
ጠቅላላ: 17.0 ሚሊየን
ቅድመ ክፍያ: 1.7 ሚሊየን

ዋጋ (ከ 1ኛ- 10ኛ ወለል)
በካሬ: 94,000 ብር
ጠቅላላ: 17.4 ሚሊየን
ቅድመ ክፍያ: 1.7 ሚሊየን

✅ ባለ 4 መኝታ 265 ካሬ

ዋጋ (ከ 16ኛ- 25ኛ ወለል)
በካሬ: 88,000 ብር
ጠቅላላ: 23.3 ሚሊየን
ቅድመ ክፍያ: 2.33 ሚሊየን

ዋጋ (ከ 11ኛ- 15ኛ ወለል)
በካሬ: 91,000 ብር
ጠቅላላ: 24.1 ሚሊየን
ቅድመ ክፍያ: 2.41 ሚሊየን

ዋጋ (ከ 1ኛ- 10ኛ ወለል)
በካሬ: 94,000 ብር
ጠቅላላ: 24.9 ሚሊየን
ቅድመ ክፍያ: 2.49 ሚሊየን

📞 0910279260/ WhatsApp
💌 t.me/hoperealestate

✅ t.me/hopeapartment
Hope Apartments

👍 Like, 👇Comment and 👉Share ማድረግ አገልግሎት ነው።
11/02/2026

👍 Like, 👇Comment and 👉Share ማድረግ አገልግሎት ነው።

Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.

07/02/2026
26/01/2026

Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.

Address

Gondar
Addis Ababa
2425

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ወንጌል ያሸንፋል posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to ወንጌል ያሸንፋል:

Share

Category