God's Flock International Ministry

God's Flock International Ministry የክርስቶስ ወንጌል ባልደረሰበት አካባቢ ለማዳረስ እና አጥቢያ ቤተ ክርስቲያንን በማንቃት ለታላቁ ተልዕኮ ያላቸውን ቁርጠኝነት በስልጠና እና በቁሳቁስ መደገፍ

05/06/2025

ሥጋ ደካማ ነው ማለት ማስጠንቀቂያ ነው፣ ኃጢአት ለማድረግ ምክንያት የሚንፈልግበት አይደለም።

23/10/2024

“እግዚአብሔርን ከመፍራት ጋር ያለ ጥቂት ነገር ሁከት ካለበት ከብዙ መዝገብ ይሻላል።”
— ምሳሌ 15፥16

23/10/2024

"የሰው ልጆች ታሪክ ከእግዚአብሔር ውጪ ሌላ ደስታን ለማግኘት የሚሞክሩበት ረጅም እና አስከፊ ታሪክ ነው"

__C.S. Lewis

20/05/2024

"ምድርም ቡቃያዋን እንደምታወጣ፥ ገነትም ዘሩን እንደሚያበቅል፥ እንዲሁ ጌታ እግዚአብሔር ጽድቅንና ምስጋናን በአሕዛብ ሁሉ ፊት ያበቅላል።"
( ኢሳ 61: 11)።

10/05/2024

“ከእርሱ የሰማነው ለእናንተም የምንነግራችሁ መልእክት፣ እግዚአብሔር ብርሃን ነው፤ ጨለማም በእርሱ ዘንድ ከቶ የለም፤ የሚል ነው።”
— 1ኛ ዮሐንስ 1፥5 (አዲሱ መ.ት)

01/05/2024

“ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ከኃጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ፤”
1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥15

 :: ዛሬ በጋድስ ፍሎክ ኢንተርናሽናል ሚኒስትሪ "ፍለጋ" በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ የተመረጡ ጎዳናዎች በተደረገ የወንጌል ሥርጭት   ጌታን እንደ ግል አዳኛቸው አድርገው ተቀብለዋል::“ኢ...
27/04/2024

::

ዛሬ በጋድስ ፍሎክ ኢንተርናሽናል ሚኒስትሪ "ፍለጋ" በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ የተመረጡ ጎዳናዎች በተደረገ የወንጌል ሥርጭት ጌታን እንደ ግል አዳኛቸው አድርገው ተቀብለዋል::

“ኢየሱስም እንደ ገና፣ “ሰላም ለእናንተ ይሁን፤ አብ እኔን እንደ ላከኝ፣ እኔም እናንተን እልካችኋለሁ” አላቸው።” ዮሐንስ 20፥21
✍ታላቁ ተልዕኮ ጌታ ኢየሱስ በዓለም ሁሉ በእርሱ ላመኑ ተከታዮቹ የሰጠው ትእዛዝ ነው ። የጌታ ቤተሰብ የሆንን ሁላችን ለታላቁ ተልዕኮ ቅድምያ ልንሰጥና የመኖራችን ዋና ዓላማ ልናደረገው ይገባል።

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👉🏻https://t.me/GodsFlock

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when God's Flock International Ministry posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to God's Flock International Ministry:

Share